የመርከዝ አል ፈላሕ የሰለፊያ ቻናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


⚡🎤 "ቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ"
ይህ ቻናል በመስጂድ አል ፈላሕ የሚሠጡ
📚 ደርሶችን ፣
🎤 የጁሙዓ ኹጥባዎችን
እንዲሁም የተለያዩ በድምፅና በፅሁፍ የሚቀርቡ ትምህርቶችንና ምክሮችን ያስተላልፋል። ⚡ 🎤
@husen41

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#التقــــــــــويم
فائدة نافعة لأقل من دقيقة بعنوان:
وأنت ستنتقل كما انتقلوا
للشيخ الفاضل:
#أبي_اليمان_عدنان_المصقري
حفظه الله تعالى
•┈┉━═•❖•❖• •❖•❖•═━┉┈•
قنــــاة الشيخ على تليــــــــجـرام
      مـــن هنـــــــــــــ↙ــــــــــــــــا
https://telegram.me/AbulYamman
قناة تقويم وفوائدالموسوعة العلمية لقناة جديد أسود السنة لأقل من دقيقة من هنا:
https://t.me/mosoat_osod_alsnah/1
ሞoooooooት ለማንም የማይቀር እውነታ!!!!!! እንዘጋጅለት

ያለፉት ነብያቶች መልክተኞች ሁሉም ተሸጋግረዋል እኛም አይቀርልንም ማንም በዚች ምድር ላይ አይዘወትርም

t.me/selefya


📻 تسجيلات مسجد الفلاح السلفية في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة
🎧 የመስጂደ አል ፈላህ የጁመዓ ኹጥባ ከአማርኛ ትርጉም ጋር።

🔖 بعنوان: الإستعداد لرمضان بقراءت القرآن

🔖
ለረመዳን መዘጋጀት ቁርአንን በመቅራት

🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።

🎙 للداعية المبارك: أبو إبراهيم أنوار بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በኡስታዝ አቡ ኢብራሂም አንዋር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في١٥- شعبان ١٤٤٦هـ في مسجد الفلاح في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ሸዕባን{15-1446 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ፈላህ መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎https://t.me/selefya


ሰለ ወሎ ዳእዋ በአጭሩ ማብራሪያ

🎙በኡስታዝ አቡ ዙምሩድ ነቢል ተፈራ

🕌 በመስጂድ አል ፈላህ አላህ ይጠብቃት።

📅 እሮብ :-05/06/2017 EC

https://t.me/selefya


ሙሀደራ ሀዲስ አብደላ ኢብኑ አባስ ማብራሪያ

🎙በኡስታዛ አቡ ጀሪር አላህ ይጠብቀው

🕌 በመስጂድ አል ፈላህ አላህ ይጠብቃት።

📅 እሮብ :-05/06/2017 EC

https://t.me/selefya


ሙሀደራ ስለ ወንድማማቾች ፀጋ

🎙በኡስታዝ አቡ ሙአዝ አላህ ይጠብቀው

🕌 በመስጂድ አል ፈላህ አላህ ይጠብቃት።

📅 እሮብ :-05/06/2017 EC

https://t.me/selefya


ሙሀደራ ሰዎችን ወደ አላህ መጣራት

🎙በኡስታዝ አቡ ሀቲም አላህ ይጠብቀው

🕌 በመስጂድ አል ፈላህ አላህ ይጠብቃት።

📅 እሮብ :-05/06/2017 EC


https://t.me/selefya


🍥 « ተርሂብ ከደሴ ለመጡ እንግዶች! »

📌 (የካቲት/05/2017) ለዚያራ ለመጡ እንግዶች ባጠቃላይ የተደረገ የ" እንኳን ደህና መጣችሁ " ንግግር...

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጂድ አል ፈላህ አላህ ይጠብቃት።

📅 እሮብ :-05/06/2017 EC

🔗https://t.me/selefya


اللهم ردنا إليك ردا جميلا🤲
አላህ ሆይ ያማረ የሆነ መመለስን ወደ አንተ መልሰን🤲


📌የደሴ የአካባቢዋ ደዕዋ መቋረጥ በርግጥ ብዙ ሰዎችን አሳዝኖ ነበር ሀገራቸው ሄዶ ያያቸው ይቅርና ያላያቸውም እነሱን ሄዶ ለማየት ይጓጓ ነበር። 
   ለመጀመሪያ ጊዜ ሄዶ የዘየራቸው ኡስታዝ አቡ ዓብድልመናን ኻሊድ በጣም ከመደሰቱና ከመገረሙ የተነሳ ደጋግሞ አላህ ይጠብቃቸው ይል ነበር።
አዎ እኛም ባንሄድም ብዙ ኸይሮች እንደነበሩ ይደርሰናል ።
   ታዲያ ይህ ስብስብ ይህ ወንድማማችነት አብዘሃኛው ሰለፍዮች በሚያውቁት መልኩ እንዳይሆን ሆኗል❗️
   ዛሬ ግን እነዚህ ብርቅዬ ወንድሞች ታግለው ጠንከረው ደዕዋውን እያስቀጠሉት ይገኛሉ።

አልሀምዱ ሊላህ ይህ ወንድማማችነት ተመልሷል❗️
ዛሬ አላህ እንክርዳዱን ከጥሬው ለይቶልናል።  ምስጋና ለአላህ ይገባው ።

ተቋርጦ የነበረው መዘያየር በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል… ቅስማቹ የተሰበረ ውስጣቹ ያዘነ የደሴም ይሁን የአዲስ አበባ ሰለፍዮች አብሽሩ ደዕዋውን የሚጠብቀው የሚያስኬደው ረበል ዓለሚን ነው።

أخوكم أبو عكرمة

https://t.me/selefya


🎉أهلا وسهلا ومرحبا إخواننا السلفيين من أهل دسي وضواحيها نسأل الله أن يتقبل زيارتكم وأن يقوي دعوتكم

الحمد على كل حال وعلى كل نعمة التي أنعم الله علينا

🎉ونقول لكم أيضا أهلا وسهلا ومرحباهللتم أهلا وتزلتم سهلا طبتم وطاب ممشاكم🎉.
نسأل الله أن يحفظ دعوتنا ودعوتكم ❗️

👉ዛሬ በመስጂዳችን "መስጂድ አልፈላህ" ብቅ ያሉ ልዩ ሰለፊይ እንግዶች አሉን❗️
እነዚህ እንግዶች ወንድሞቻቸውን ለመዘየር ከደሴ እና ከአካባቢዋ ወደ አዲስ አበባ ብቅ ብለዋል።
🎉እንኳን ደህና መጣችሁ ብለናል🎉
አላህ ዚያራቹን ይቀበላቹ 🤲

👉https://t.me/selefya


🎧  تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن .......

🔖 عمدة الاحكام كتاب الصيام 01

🎙️ للشيخ الفاضل أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله ورعاه

🎙️ الترجمة إلى للغة الأمهارية: للأخ الفاضل أبي عبدالمنان خالد بن طيب الحبشي حفظه الله تعالى

🗓️ سجلت يوم يوم الأربعاء في ٦ - شعبان ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى

📚 ከዑምዱቱል አህካም የኪታቡ ሲያም ደርስ ከትርጉም ጋር ከአል ፉርቃ ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......

🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡል የማን አድናን ኢብኑ ሁሴይን አል-መስቀሪ አላህ ይጠብቀዉ።

🎙️ ትርጉም በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ኻሊድ ጠይብ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ ሻዕባን {06-1446 ሂጅሪያ } እሮብ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17952


📻 تسجيلات المركز الفلاح
السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة هي نصيحة بتعليق على حديث عمر بن أبي سلمة
في

💭 آداب الطعام

🔜 የአመጋገብ ሥርዓት

🎙 للشيخ الفاضل أبي عبدالله هزاع الأنسي حفظه الله تعالى

🎙️ በሼይኽ አቡ አብደላህ ሃዛዕ አልአንሲ አላህ ይጠብቀው።

ትርጉም

በኡስታዝ አቡ አብድልመናን ካሊድ ጠይብ አላህ ይጠብቀው

🗓️ سجلت يوم السبت بعد صلاة الظهر في ٩ - شعبان ١٤٤٦هـ في مسجد الفلاح في الحبشة حرسها الله تعالى

🗓️ ሻዕባን {09-1446 ሂጅሪያ } ቅዳሜ ከዙሁር ሰላት በኋላ በታላቁ አል ፈላሕ መስጂድ አላህ ይጠብቃት

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 t.me/selfya


ሸዕባን የቁርኣን አንባቢዎች ወር


🔆 የሱፍያን አስ–ሰውሪ ዐቂዳ 🔆

[02]

4.ንግግር ያለ ሰራ አይጠቅምም ንግግርም ስራም ያለ ኒያ ጥቅም የላቸውም ንግግርም ስራም ኒያም ሱናን ካልገጠመ ሰውዬው ተጠቃሚ አይሆንም ።

5.ሹዐይብም አቡ አብደላ ሆይ! "ሱናን መግጠም ማለት ምንድነው?" ሲለው ሱፍያንም :– "ሁለቱ ሼይኾችን አቡበከርንና ዑመርን  ማስቀደም ነው" አለው።

6. ሹዐይብ ሆይ፡- ከነሱ በኋላ ባሉት ሰዎች ላይ ዑስማንንና ዓልይን እስክታስቀድም ድረስ የጻፍኩልህ ምክር አይጠቅምህም።

7.ሹዐይብ ቢን ሀርብ ሆይ፡-  ከአስሩ በጀነት የተበሰሩ ሰሐቦች በቀር  ለአንድም ሰው በጀነት ወይም በጀሀነም መመስከርን እስካልተቆጠብክ ድረስ የፃፍኩልህ ምክር ምንም አይጠቅምህም።  ሁሉም ከቁረይሽ ነበሩ።

......  ይቀጥላል

   ✏️   አቡ አብድልመናን

t.me/selefya


👆👆 ይህ ሸይኻችን አቡል የማን ያስተማሩን የሱፍያን ዐቂዳ ነው በትንሽ ትንሹ ወደ አማርኛ ተርጉመን እናቀርባለን

وبالله التوفيق


🔆የሱፍያን አስ–ሰውሪ ዐቂዳ🔆

ሹዐይብ ቢን ሐርብ እንዲህ አለ:–
ለአቡ አብዲላህ ሱፍያን አስ–ሰውሪ እንዲህ አልኩት :–

አላህ ፊት የምቆምበት ቀን ከማን ነው የተማርከው ቢለኝ ጌታዬ ሆይ ይህንን ያስተማረኝ ሱፍያን አስ–ሰውሪይ ነው ብዬ አንተ ተይዘህ እኔ የምድንበትን ከነብዩ የሆነን የሚጠቅመኝን ሱና ንገረኝ

እርሱም እንዲህ አለ :– ምን ዓይነት ጠንከር ያለ ማስፈራሪያ ነው አለና የሚከተለውን ፃፍ አለኝ:–

በአላህ ስም እጅግ ሩህሩህ አዛኝ በሆነው

1. ቁርአን የአላህ ንግግር ነው ፍጡር አይደለም ከርሱ ነው የጀመረው ወደርሱ ይመለሳል ከዚህ ውጭ የተናገረ እርሱ ከሀዲ ነው።

2.ኢማን ንግግር ስራና ኒያ (ሐሳብ) ነው

3.ይጨምራል ይቀንሳል መልካም በመስራት ሲጨምር ክፉን በመስራት ይቀንሳል።

...... ይቀጥላል

✏️ አቡ አብድል መናን

t.me/selefya

https://t.me/selefya


የዛሬው የፉርቃን የሸይኻችን ሙሐደራ ርዕስ

مواطن الحسرات في الآخرة

⭐️ በመጨረሻው ሀገር ላይ የሰው ልጅ የሚቆጭባቸው የሚፀፀትባቸው ቦታዎች 🌟


Репост из: 🇸🇦ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸

    ሁሉም ወደ እናት ፉርቃን!!

  መግሪብ እየተቃረበ ነው: እኛ ደግሞ መግሪብን ቀድመን ፉርቃን መድረስ አለብን።


ልዩ እና ደማቅ የሆነ የኢጅቲማ ፕሮግራም;
   ከመግሪብ በኋላ በትልቁ መስጂድ አል_ፉርቃን ተሰናድቷል!!


  ፀሀይ ወደ ማረፊያዋ እያዘገመች; እኛም እሷን ቀድመን ወደ ማረፊያችን ፉርቃን ለመድረስ እሽቅድድም ላይ ነን!!


    ተነሽ……… ተነስ……… ተነሱ
የፉርቃን ኢጅቲማ  በጭራሽ አትርሱ!!





https://t.me/hamdquante


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ አላህ ይጠብቀው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


👉 እጅግ በጣም ማራኪ ሙሃደራ ...

🌱 الإخلاص...

للشيخ المبارك
أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله ورعاه

🌱 «አል-ኢኽላስ ...»

⏯ በመስጂድ አል-ፈላሕ

በታላቁ ሸይኽ አቡ-አል-የማን አድናን አል-መስቀሪይ.

https://t.me/amr_nahy1

https://t.me/selefya

Показано 20 последних публикаций.