♡ Alhamdulilah♡islamic info exchanging


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


"በብዕርህ መጣራት ባትችል በሰዎች ብዕር ተጣራ"
እዚ ቻናል ሲቀላቀሉ በየቀኑ ኢንሻላህ ኢስላማዊ አስተምረቶች አዳዲስ መረጃ ከናንተ ሚጠበቀዉ
join ማድረግ ከዛ ጓደኞቻችሁን join እንዲያደርጉ
መጋበዝ @semuislamic "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰዉ የሰራዉን ያህል ያገኛል"
For any comment please welcome
https://t.me/@Alhamdu20

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ♡Alhamdulilah♡ Islamic Information Exchanging
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
👌❤️


Репост из: ♡Alhamdulilah♡ Islamic Information Exchanging
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Alhamdulilah


Alhamdulilah


Репост из: ♡Alhamdulilah♡ Islamic Information Exchanging
Alhamdulilah#Semuti

በመልካምነት አሸንፍ !

በተቻለህ አቅም ሁሉ ለሰዎች መልካም ሁን ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንዳሉ አታውቅም እና አትክፋባቸው!

ክፋ ለመሆን የተፈጠረ ሰው የለም ሁኔታዎች ግን ሰዎችን ይቀያይሯቸዋል ! የእኛ ጥሩ መሆን ግን በእነዚያ ሰዎች ህይወት ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም !

ስለዚህ በተገኘህበት ቦታ ሁሉ የጥሩነት ምሳሌ ሁን ፤ ሁኔታዎች አይገድቡህ የበላያቸው ሆነህ አስደንግጣቸው !

https://t.me/Enamange


የ1444ኛው ዓ.ሂ የሸዋል ወር ጨረቃ ዛሬ በቱማይር እና በሱዳይር በመታየቱ ዒድ አል ፊጥር ጁምዓ መሆኑን ገለጿል።

© ምንጭ : ሐረመይን ሸረፈይን

እንኳን ለ1444ኛው  ዓ.ሂ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ጾማችን የተሟላ፣ ዒባዳችን የተዋበ፣ ሥራችን ሚዛን የሚደፋ አላህ ያድርግልን! 🤲

ዒድ ሙባረክ!!


Alhamdulilah#Semu


የቱንም ያህል ብንወዳቸዉም የማይወዱን፣ ፊት ለፊታቸው ብንቆም እንኳ የማያዩን ልቦች አሉ።
#እንዲሁ_ደግሞ_የቱንም_ያህል_ችላ_ብንላቸውም_እኛን_ከመውደድ_የማይመለሱ_ሁሌም_ሲከተሉን_የሚኖሩ_ልቦች_አሉ።
     አላህ እንዲህ አጠላልፎ ፈጠረን።

#በምንወዳቸው_የምንወደድ
በወደዱን የማንኮራ አድርገን ያ ረብ
     🤲   🤲   🤲   🤲   🤲   🤲

https://t.me/Enamange


Репост из: ♡Alhamdulilah♡ Islamic Information Exchanging
Alhamdulilah#Semu


ሁሌ እንደምናፍቀኝ ዛሬም ናፍቀህኛል
❤️‍🔥❤️‍🔥💔❤️‍🔥❤️‍🔥 አንድ ቀን ድፍረት ካገኘው ድሮ ድሮ ኳ እወድህ ነበር ብዬ ብነግርህ ምነኛ ደስ ባለኝ💔


https://t.me/Enamange






Репост из: ♡Alhamdulilah♡ Islamic Information Exchanging
Alhamdulilah#semu

#ያረብ

የቀልቦች ተቆጣጣሪ የሆንከው
ጌታዬ ሆይ የልቤ ንጉስ የሆነውን
ከልቤ አልጠፋ ያለውን የፍቅር ትርጉሜን ለኔ አይበጅም ና አርቅልኝ ምንም ብንዋደድ አላህ ካልፈቀደ አይሆንም ና ልቤን አበርታልኝ ናፍቆቱ በረታብኝ 💔 ወላሂ እወደዋለው ግን ግን የምኖርለት አላማ ከፍቅር በልጦብኝ እራስ ወዳድ ነቴ በዝቶ ብለይህም አንተን በልቤ አኑሬ ጉዞዬን ለብቻዬ ጀመርኩ 😭🥹


ከተሰበሩ ልቦች በውስጥ ከተላከልኝ መልክት 👆


https://t.me/Enamange


Alhamdulilah


ያለፈውንን ይቅር በል !

ቂም መያዝ አቁም በደሉኝ ተገፍቼ ነበር ሰው ለእኔ ክፉ ነው ጥሩ የሚያስብልኝ የለም ብለህ ማሰብህን ተው ሁሉን ነገር ፈተና አታድርገው ሰው ሁሉ ሆን ብሎ አንተን ሊያጠቃህ እና ሊበድልህ የሚተጋ አይደለም ምናልባት አንዲት ሴት ባልጠበቅኸው ሁኔታ አስከፍታህ ይሆናል ያ ማለት ግን ሁሉም ሴት አንተን ሊጎዳ የተዘጋጀ ነው ማለት አይደለም ይጎዱኛል ብለህ ከቀረብህ ግን እመነኝ መጎዳትህ አይቀርም ምክንያቱም አንተ የምታየው ሁሉ መጥፎ ነገሩን ብቻ ስለሆነ ስለዚህ ይቅርታ አድርግ እናም ሁሌም አዲስ ህይወት ጀምር ሁሉም ነገር ባለበት አይቀጥልም !

https://t.me/Enamange




Репост из: ♡Alhamdulilah♡ Islamic Information Exchanging
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የልብ መረጋጋትን❤️❤️❤️❤️❤️
አዳምጡት ግብዛዬ ነው


https://t.me/Enamange




Репост из: Неизвестно
ጉዞ ወደ ውቢቶ ወንጪ
የፊታችን እሁድ በ 12




Репост из: ♡Alhamdulilah♡ Islamic Information Exchanging
አሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናሌ ተከታታዬት #Tarteel Quran የቁርአን መቅርያ App ነው በጣም ደስ የሚል ና ስንሳሳት የሚያርመን App ነው Share አድርጉ ለሙስሊም ወንድሞቻችን👇👇👇


#ከወደድኩት ላካፍላችው semuti

አታዉራ÷አትናገር,,,
አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ
አዲስ መኪና ገዛ? አትናገር
ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት
ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል
ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ
ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ
አብዛኛውን ጊዜ
ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን::
ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው:: ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ::
አብዛኛው ሰው
ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል::



https://t.me/Enamange


Alhamdulilah


Alhamdulilah#semuti


ማን ያውቃል!
ከህልማችን የበለጡ ሪዝቆች ወደኛ እየገሰገሱ ይሆናል።
እንሠራለን፣ እንበረታለን፣ መልካም ስኬትን እናልማለን።
የሚመጣው ዉብ ነው ኢንሻአላህ ያ ጀማዓ


https://t.me/Enamange

Показано 20 последних публикаций.

979

подписчиков
Статистика канала