🇪🇹 ሸገር ስፖርት⏳ ⚽️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


🛑እንኩዋን ወደ ሸገር እስፖርት በደና መጡ
አዳዲስ እና ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎችን ያገኛሉ
🛑 የጎሎቹን ሀይላይት ከፈለጋቹ ይሄን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላቹ
https://t.me/+C_rU98wmk1UyZGI0
Buy ads: https://telega.io/c/https://t.me/sheger_sport_1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የመድፈኞቹ ፈርጥ ቡካዮ ሳካ ከተደረገለት ህክምና በኋላ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ መልዕክቱን አስተላልፏል።


ዘንድሮ ከፍተኛ ፉክክር የሚታይበት የጣሊያን ሴሪኤ የደረጃ ሰንጠረዥ


ከትላንትና ጨዋታዋች በኋላ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ የሰንጠረዥ


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:45 | አስቶን ቪላ ከ ብራይተን
04:45 | ኢፕስዊች ከ ቼልሲ
05:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስትል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

02:30 | ኮሞ ከ ሊቼ
04:45 | ቦሎኛ ከ ቬሮና


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ሌስተር ሲቲ 0-2 ማንችስተር ሲቲ
ክሪስታል ፓላስ 2-1 ሳውዝሃፕተን
ኤቨርተን 0-2 ኖቲንግሃም ፎረስት
ፉልሃም 2-2 በርንማውዝ
ቶተንሀም 2-2 ወልቭስ
ዌስትሀም 0-5 ሊቨርፑል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ዩድንዜ 2-2 ቶሪኖ
ናፖሊ 1-0 ቬንዚያ
ጁቬንቱስ 2-2 ፊዮረንትና
ኤሲ ሚላን 1-1 ሮማ
https://t.me/sheger_sport_1


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿ትላንት የተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

ማንችስተር ሲቲ 1-1 ኤቨርተን
በርንማውዝ 0-0 ክሪስታል ፓላስ
ቼልሲ 1-2 ፉልሃም
ኒውካስትል 3-0 አስቶን ቪላ
ኖቲንግሃም 0-1 ቶተንሀም
ሳውዝሃፕተን 0-1 ዌስትሀም
ወልቭስ 2-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል 3-1 ሌስተር ሲቲ


🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿ዛሬ የሚደረጉ የ boxing day የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

09:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን
12:00 | በርንማውዝ ከ ክሪስታል ፓላስ
12:00 | ቼልሲ ከ ፉልሃም
12:00 | ኒውካስትል ከ አስቶን ቪላ
12:00 | ኖቲንግሃም ከ ቶተንሀም
12:00 | ሳውዝሃፕተን ከ ዌስትሀም
02:30 | ወልቭስ ከ ማንችስተር ዩናይትድ
05:00 | ሊቨርፑል ከ ሌስተር ሲቲ


ከትላንትና ጨዋታዋች በኋላ ቶፕ 6 የደረጃ ሰንጠረዥ
ሊቬ ቀሪ 2 ጨዋታ እያለው የሊጉ አናት ላይ ይገኛል 👍


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ኤቨርተን 0-0 ቼልሲ
ፉልሃም 0-0 ሳውዝሃፕተን
ሌስተር ሲቲ 0-3 ወልቭስ
ማንችስተር ዩናይትድ 0-3 በርንማውዝ
ቶተንሀም 3-6 ሊቨርፑል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ሮማ 5-0 ፓርማ
ቬንዚያ 2-1 ካግላሪ
አታላንታ 3-2 ላዚዮ
ሞንዛ 1-2 ጁቬንቱስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ቦኩም 2-0 ሃይድርናየም
ወልቭስበርግ 1-3 ዶርትሙንድ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ቫሌንሲያ 2-2 አላቬስ
ሪያል ማድሪድ 4-2 ሴቪያ
ላስ ፓልማስ 2-0 ኢስፓኞል
ሌጋኔስ 3-5 ቪያሪያል
ቤቲስ 1-1 ራዮ ቫልካኖ


አትሌቲኮ ማድሪድ የስፔን ላሊጋን መሪነት ቀሪ ጨዋታ እያለው ከባርሴሎና ተረክቧል።


በውድቀቱ እየቀጠለ የሚገኘው ማን ሲቲ ደረጃውን ለአስቶንቪላ በመልቀቅ 6ተኛ ላይ ተቀምጧል።


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

11:00 | ኤቨርተን ከ ቼልሲ
11:00 | ፉልሃም ከ ሳውዝሃፕተን
11:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ወልቭስ
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንማውዝ
01:30 | ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ሮማ ከ ፓርማ
11:00 | ቬንዚያ ከ ካግላሪ
02:00 | አታላንታ ከ ላዚዮ
04:45 | ሞንዛ ከ ጁቬንቱስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ቦኩም ከ ሃይድርናየም
01:30 | ወልቭስበርግ ከ ዶርትሙንድ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ቫሌንሲያ ከ አላቬስ
12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ሴቪያ
02:30 | ላስ ፓልማስ ከ ኢስፓኞል
05:00 | ቤቲስ ከ ራዮ ቫልካኖ


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

አስቶን ቪላ 2-1 ማንችስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 0-2 ኖቲንግሃም
ኢፕስዊች 0-4 ኒውካስትል
ዌስትሀም 1-1 ብራይተን
ክሪስታል ፓላስ 1-5 አርሰናል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ቶሪኖ 0-2 ቦሎኛ
ጄኖዋ 1-2 ናፖሊ
ሊቼ 1-2 ላዚዮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ፍራንክፍርት 1-3 ሜንዝ
ሆፈናየም 1-2 ሞንቼግላድባህ
ሆልስታይን ኪል 5-1 ኦግስበርግ
ስቱትጋርት 0-1 ሴንት ፓውሊ
ቬርደር ብሬመን 4-1 ዩኒየን በርሊን
ባየር ሌቨርኩሰን 5-1 ፍራይበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ጌታፌ 0-1 ማሎርካ
ሴልታ ቪጎ 2-0 ሪያል ሶሴዳድ
ኦሳሱና 1-2 አትሌቲክ ቢልባዎ
ባርሴሎና 1-2 አትሌቲኮ ማድሪድ


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

09:30 | አስቶን ቪላ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:00 | ብሬንትፎርድ ከ ኖቲንግሃም
12:00 | ኢፕስዊች ከ ኒውካስትል
12:00 | ዌስትሀም ከ ብራይተን
02:30 | ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

11:00 | ቶሪኖ ከ ቦሎኛ
02:00 | ጄኖዋ ከ ናፖሊ
04:45 | ሊቼ ከ ላዚዮ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | ፍራንክፍርት ከ ሜንዝ
11:30 | ሆፈናየም ከ ሞንቼግላድባህ
11:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ኦግስበርግ
11:30 | ስቱትጋርት ከ ሴንት ፓውሊ
11:30 | ቬርደር ብሬመን ከ ዩኒየን በርሊን
04:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራይበርግ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | ጌታፌ ከ ማሎርካ
12:15 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ሶሴዳድ
02:30 | ኦሳሱና ከ አትሌቲክ ቢልባዎ
05:00 | ባርሴሎና ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
https://t.me/sheger_sport_1


ከነገ ጀምሮ የሚደረጉ 17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች።

Premiere league is back🔥


ዲያጎ ጆታ ተቀይሮ በገባ በ6ተኛው ደቂቃ ነው ሊቨርፑልን አቻ ማረግ የቻለው 👏👏👏


🇬🇧የኢንጊሊዝ ፕሪሜርሊግ 16ተኛ ሳምንት ጨዋታ ተጀምሯል


አርሰናል ዛሬ ቢያሸንፍ ኖሮ 2ደረጃ ይይዝ ነበር😭😭


ቀይ ወቶበት በጎዶሎ ነጥብ ተጋርተዋል👏👏


ቪኒሼሽ ጁኒየር በማርካ የአመቱ ምጥ ተጫዋች ሆኖ ተሸልሟል

Показано 20 последних публикаций.