ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ ታህሳስ 11 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ቶተንሃም 4-3 ማንችስተር ዩናይትድ
👉የምሽቱ የካራባዎ ካፕ ጨዋታ ከፍተኛ ፉክክር የታየበት እና በብዙ ጎል የታጀበ ነበር።ስለ ጨዋታው እነጋገራለን፤ ለእናንተስ ጨዋታው እንዴት ነበር?
👉የኢትዮጰያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን የሚያከናውነው ጠቅላላ ጉባኤ እና ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እየተጠበቀ ነው።
👉በፕሬዝደንትነት የሚወዳደሩትን እየጋበዝን ውይይት እያደረግን ነው ዛሬም እንቀጥላለን።
👉ከምርጫው በፊት የተሰሙትን አዳዲስ መረጃዎችንም እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-
https://t.me/ShegerSport_Officialhttps://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey