Soccer Ethiopia


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


The voice of Ethiopian football
For business enquiries ONLY
Tell: +251940018801
Email: ads@soccerethiopia.net

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


#ማስታወቂያ

🤩 የካቲት 16 አይቀርም 🤩

👉የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በደማቅ ሁኔታ የሚከበረው #የክለባችንን 89ኛ ዓመት የቤተሰብ ፌስቲቫል ትኬት በመቁረጥ ከክለቦ ጎን ይቁሙ!

📲 ትኬቱን በቴሌ ብር ያገኙታል 📱

መደበኛ :-100 ብር
ቪ አይ ፒ :1000ብር

💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛❤


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ''ሀ'' የመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የ 5:00 ጨዋታ ውጤት !


ደደቢት 0-0 ጋሞ ጨንቻ


Репост из: Betika Ethiopia Official Channel
100% ጉርሻ! እንኳን ደህና መጡ!
የመጀመሪያ ብቁ የሆነ ውርርድዎን ሲያደርጉ የተወራረዱበትን ገንዘብ መጠን እስከ 100% እንደ ጉርሻ ያገኛሉ።
አሁኑኑ Betika.et ላይ ቤተሰብ ይሁኑ!!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ''ሀ'' 12ኛ  ሳምንት የሁለተኛ ቀን የ 3:00 ጨዋታ ውጤት !

አምቦ ከተማ 1-1 ቤንችማጂ ቡና

44' አሻግሬ ኪባሞ | 80'ሀሰን ሁሴን


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

"ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ"


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጥር ወር ምርጥ አሰልጣኝ

ኢትዮጵያ መድንን እየመሩ በጥር ወር ካደረጓቸው ሰባት ጨዋታዎች በስድስቱ ድል የተቀዳጁት አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ በጨዋታዎቹም ቡድናቸው 10 ጎሎችን የተጋጣሚ መረብ ላይ አሳርፎ 2 ጎሎችን ብቻ በማስተናገድ ከተከታዩ ሀዲያ ሆሳዕና በአምስት ነጥቦች ርቀት ላይ ሆኖ ሊጉን እየመራ የመጀመሪያው ዙር ተጠናቋል። በዚህም በሶከር ኢትዮጵያ ኤዲቶሪያል እና በተከታዮች ምርጫ የድምር ውጤት ከሀዲያ ሆሳዕናው አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ከቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ተፎካክረው የጥር ወር ምርጥ አሰልጣኝ መሆን ችለዋል።

7.7k 0 5 31 115

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጥር ወር ምርጥ ተጫዋች

ኢትዮጵያ መድን በጥር ወር ካደረጋቸው 7  ጨዋታዎች በስድስቱ ድል ሲቀዳጅ የቡድኑ ቁልፍ ተጫዋች መሆን የቻለው ዳዊት ተፈራ ከቡድን አጋሮቹ ሚሊዮን ሰለሞን እና መሐመድ አበራ እንዲሁም ከአርባምንጭ ከተማው አሕመድ ሁሴን እና ከፋሲል ከነማው አንዋር ሙራድ የተሻለ ድምጽ በማግኘት በሶከር ኢትዮጵያ ኤዲቶሪያል እና በተከታዮች ምርጫ የጥር ወር ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመርጧል።


የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጥር ወር ምርጥ ግብ ጠባቂ

ኢትዮጵያ መድን በጥር ወር ባደረጋቸው 7 ጨዋታዎች ሁለት ጎሎች ብቻ የተቆጠሩበት ሲሆን በብዙ ጨዋታዎች ንጹህ ግብ ከማስመዝገቡም በላይ በርካታ ኳሶችን በማዳን እንዲሁም ከወላይታ ድቻ ጋር በተደረገ ጨዋታ ግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ በማቀበል የተሳካ ቆይታ ያደረገው አቡበከር ኑራ በሶከር ኢትዮጵያ ኤዲቶሪያል እና በተከታዮች ምርጫ የጥር ወር ምርጥ ግብ ጠባቂ ሆኖ ተመርጧል።


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የጥር ወር ምርጥ ጎል

ማክሰኞ ጥር 13 ቀን በተደረገው የ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የፋሲል ከነማው አንዋር ሙራድ ተቀይሮ በገባበት ቅጽበት በ70ኛ ደቂቃ መቻል ላይ ተገልብጦ ያስቆጠረው ጎል በሶከር ኢትዮጵያ ኤዲቶሪያል እና በተከታዮች ምርጫ የጥር ወር ምርጥ ጎል ሆኖ ተመርጧል።


#ማስታወቂያ

#የቅዱስ_ጊዮርጊስ_89ኛ_ዓመት_የቤተሰብ_ፌስቲቫል_

👉በደማቅ ሁኔታ ለሚከናወነው የክለባችን 89ኛ ዓመት ክብረ በዓል የፌስቲቫል ፕሮግራም ትኬት ቆርጠዋል?

ካልቆረጡ በቴሌብር አፕ ወይም *127# ላይ በመደወል ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በመቁረጥ ከቀድሞ የክለባችን ዝነኛ ተጫዋቾች  ጋር  አሪፍ ጊዜን ያሳልፉ?!

የካቲት 16 አበበ ቢቂላ እስታዲየም አይቀርም

ትኬቱን በቴሌ ብር ያገኙታል
መደበኛ :-100 ብር
ቪ አይ ፒ :1000ብር

💛 ❤ አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ 💛 ❤



Показано 11 последних публикаций.