4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ጣፋጭ የቻምፒየንስ ሊግ ምሽት አሳለፍን...

ለዛሬ እዚህ ጋር አበቃን ፤ ደህና እደሩ

ጎል የጨዋታ ሀይላይት ለመመልከት👇
https://t.me/+Yj5YARHu15g5MjE0

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ሊቨርፑል 100% የቻምፒየንስ ሊግ የድል ጉዞ ላይ ያለ ብቸኛው ቡድን ነው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

9.2k 0 0 11 258

🚨 ከኢትዮጵያዊያኑ ግርማ አወቀ እና ሰብለ ደምሴ የተወለደችው አሜሪካዊቷ ናኦሚ ግርማ በሴቶች እግርኳስ ታሪክ $1 ሚሊዮን ዶላር የወጣባት የመጀመሪያዋ እግርኳስ ተጫዋች በመሆን ከሳን ዲያጎ ቼልሲን ተቀላቅላለች።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

9.7k 0 11 13 280

በዘንድሮው የቻምፒየንስ ሊግ የውድድር አመት እንደ ራፊንሃ ብዙ የግብ ተሳትፎ ያደረገ ተጫዋች የለም። (10)

[Opta]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

9.9k 0 0 20 239

የአትሌቲኮ ማድሪድ እና ባየር ሊቨርኩሰን ጨዋታ ኮከብ

ጁሊያን አልቫሬዝ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


የቦርሲያ ዶርቱመንዱ አሰልጣኝ ኑሪ ሳሂን ከዛሬው ሽንፈት በኋላ በክለቡ የመቀጠል ምንም ዋስትና የላቸውም። [Florian Plettenberg]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


በዛሬው ጨዋታ ፔድሪን ሳይሆን ኢኔስታን ነበር የተመለከትነው 🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


የሊቨርፑል እና ሊል ጨዋታ ኮከብ

ሞሀመድ ሳላህ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


“ለዚህ ቡድን እሞታለሁ እንዲሁም እገድላለሁ።”

- ራፊንሃ

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ራፊንሀ በዘንድሮው የውድድር አመት በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊጉ ....

🏟️ 7 ጨዋታ
⚽ 8 ጎል
🅰 2 አሲስት

raFIRE 🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


Imagine not loving the Champions League 💉

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et


አትሌቲኮ ማድሪድ የባየር ሊቨርኩሰንን የ11 ጨዋታ ተከታታይ ድል ጉዞን አስቁመዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et




🚨 የቤንፊካ ተጫዋቾች በመልበሻ ክፍል መግቢያ አካባቢ ከራፊንሃ ጋር ከፍተኛ ፀብ ፈጥረው ራፊንሃ በፖሊሶች ተከልሎ እንዲገባ ተደርጓል።

“ነገሮችን መቀበል እየቻሉ እነሱ ግን የፈለጉት ፀብ ነበር።” ሲል ራፊንሃ ለጋዜጠኞች ተናግሯል

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et



14.6k 0 0 89 1.1k


14.9k 0 48 30 721

የውድድር ዓመቱ ምርጥ ጨዋታ 🔥

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

14.9k 0 14 38 854

አትሌቲኮ ማድሪድ የ 16ቱን ጥሎ ማለፍ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ባርሴሎና ወደ 16ቱ ጥሎ ማለፍ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et


ሀንሲ ፍሊክ የተፈጠረውን ማመን አልቻለም 🤯

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

16k 0 10 46 847
Показано 20 последних публикаций.