ሷሊሁ ሙሀመድ (ሷ)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


በተሰጠኝ ፀጋ አላህን አመሰግንበታለሁ ረሱልንም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምንም አወድስበታለሁ ።
አልሀምዱሊላህ
ይህ ቻናል የማዲህ ሷሊህ መሀመድ(sua) ነው
💚💚💚💚💚
💚💚💚💚💚
@Susuasusua
@Susuasusua
☝☝☝☝☝
https://www.youtube.com/channel
❤️አስተያየት❤️ጥያቄ?😍
በዚ ቦት
👇👇👇👇👇👇👇👇
@sualih1_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций








እንኳን ለ 1498 ኛው የታላቁ ነብይ አሽረፈል ኸልቅ ሰይዳችን ﷺ የመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችሁ

የአንዋር መስጂድ ኢሽቁ መደዱ  ድባቡ መውሊሊሊዱዱዱ ለናፈቃችሁ የሰይዳችን ﷺ ወዳጆች በሙሉ

  የነገ ሳምንት ጁምዐ በሶፈር ወር መጀመሪያ በሰፊው እንደሚጀመር የአንዋር መስጂድ ወጣቶች መሀበር አሳውቀዋል ካሁኑ ነሸጥ በሉ

⏩Share ⏩Share ⏩Share በማድረግ ለሌች ያድርሱ

💚ጁምዐ ሙባረክ  ሰለዋት በብዙ አውርዱ
   
   እስኪ ደስ ያለው  ሰይዳችን  ﷺ ላይ ሰለዋት በማውረድ ኸሚሱን ደመቅመቅ ያድርገው💚💚💚💚
















❤ >❤

ሒከም የመድረክ ዝግጅት በሀረር ከተማ

ጥቅምት 20 በውቢቷ ሀረር ከተማ በግዙፉ ጨለንቆ አዳራሽ ፕሮግራማችንን እናቀርባለን::
የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞች መንዙማዎቻ ነሺዳዎች እንዲሁም ስነ ፅሁፍ ይቀርባሉ
ማንም እንዳይቀር ሁላችሁም ተጋብዛችኃል

ትኬቶችን ለማግኘት 👇👇👇

◦ ጀጎል ካፌና ሬስቶራንት
( ባህልና ቅርፅ ቱሪዝም ቢሮ ፊትለፊት ) 👇
0940881674
0922801075
0912455273
◦ ቀበሌ 15 ( ሚካኤል) 👇
0967968293
◦ ቀበሌ 17 👇
0939599391
◦ ቀበሌ 18 ( ኖክ ) 👇
0934867293
◦ መርከዝ 👇
0973219614
0910918565
◦ ድሬዳዋ 👇
0915760564


ሒከም


ከተለያዩ ከተማዎች የተላኩልን የመውሊድ ቲሸርቶች #ከደሴ #ከወለጋ #ከአሶሳ #ከድሬዳዋ #ከጅጅጋ... በድጋሚ እንኳን ለመውሊዱ በሰላም አደረሳችሁ። እያልን ለመውሊዱ በጀማአ ለማሸብረቅ ያሰባችሁ ወንድም እና እህቶች ለመውሊዱ ጥቂት ቀናቶች ስለቀሩ ፈጥነው ይዘዙ! ባሉበት ቦታ እናደርሳለን! ለበለጠ መረጃ
0968531681
0940055321


#ሙሀመድ_የፍጥረት_ሁሉ_አይነታ በሚል መሪ ቃል ልዩ የመዉሊድ ቲሸርት ተዘጋጀ

#ከሚገኘዉ ገቢ 10% በገጠር ላሉ ሐሪማዎች ኪታብ መግዣ ይዉላል

#በሚፈሉጉት ዲዛይን ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ እንልካለን !

#ከ6 በላይ ለሚገዙ ልዩ ቅናሽ እናረጋለን



0912423620
0984144329
0922909503






ባለፈው ጁምዐ በኑር በኒ መስጂድ የረቢዕ መቃረቢያ ኢሽቅ በደማቁ መጀመሩ ይታወሳል::
በአሁኑ ጁምዐ አንዋር መስጅድ ወጣት ጀምዐዎች በደማቁ እንደሚጀምሩ አሳውቀውናል በቀረባችሁ መታችሁ የነብዬን ሰለላ ዐለይሂ ወሰለም መውሊድ መቃረብ በሶለዋት አውጁ

ሌሎች መስጂዶችም በቶሎ ኢሽቁን ጀምሩ አየሩም ንፋሱም ሰለዋት ፈልጎበታል

መዉሊድድድድድድ........

"Share በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ

Показано 18 последних публикаций.

2 055

подписчиков
Статистика канала