ኑ የተሰው ጀግኖቻችንን ቤተሰቦች እናስታውስ!ውድ የአማራ ልጆች፣ የጀግናውን ሻለቃ ሞላ ደስዬ ቤተሰብ ለመርዳት ሁላችንም እንነሳ!
ሻለቃ ሞላ ደስዬ ለአራት ልጆቹ አባት የነበረ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል ሁለቱ ከባለቤታቸው ወ/ሮ ጥሩወርቅ እንዳለ ጋር ያሉት ሲሆኑ፣ ሌሎቹ ሁለቱ ደግሞ ከሌላ እህታችን ጋር ናቸው። ሻለቃ ሞላ ሕይወቱን ለእኛ ነፃነት ሲል ሳይሰስት በመስጠት ቤተሰቡን ትልቅ አደራ ጥሎ አልፏል።
የሻለቃ ሞላ ባለቤት ወ/ሮ ጥሩወርቅ እንዳለ በአስቸጋሪ የኑሮ ሁኔታ ውስጥ እንደምትገኝ ገልጻለች። በተለይም የቤት ኪራይ፣ የልጆች ትምህርት ክፍያ እንዲሁም የራሷን ሥራ ጀምራ ቤተሰቧን ለመደገፍ የሚያስችል መቋቋሚያ እንደሚያስፈልጋት ተናግራለች። የከፈሉት መስዋዕትነት ቀላል አይደለምና፣ በቻልነው አቅም ሁሉ በመተባበር እገዛ እንድናደርግ ጥሪ እናቀርባለን።
እርስዎም በትንሹም ቢሆን በመርዳት የጀግናውን ቤተሰብ መደገፍ ይችላሉ።
የሻለቃ ሞላ ደስዬ ባለቤት ወ/ሮ ጥሩወርቅ እንዳለ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር፡
1000488723018
ጋይ አምሓራ
ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!