#በሕይወት_አሸናፊ_ለመሆን_ለአሸናፊነት_ተገዛ!!
እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው #ለአሸናፊነት_ተገዛ የተሰኘው #የሺቭ_ኬራ ምርጥ ሶስት መጽሐፍትን በአንድ ላይ የያዘው እጅግ ተፈላጊው መጽሐፍ በገበያ ላይ ዋለ።
የውስጥ ሕትመቱ ሳይቀር በውብ ቀለማት አሸብርቆ፣ 3 በ 1 ሆኖ በ604 ገጽ ዳጎስ እና ገዘፍ ብሎ ለአሸናፊነት ሊያስገዛን ገበያ ላይ ውያለሁ እያለ ነው።
እነሆ የመጽሐፉ የጀርባ መልዕክት
👇👇👇
ሕይወት ትግል ናት።
ሕይወት እንድትታገላትና እንድታሸንፋት ሜዳ አዘጋጅታ የምትጠብቅ ቆንጆ ትግል ናት። ለአሸናፊነት ተገዝተህና የማሸነፊያ መሳሪያህን ታጥቀህ ስታሸንፋት ደግሞ ስኬትን እንደ ካባ ታለብስሃለች፤ በአደባባይም ታነግስሃለች።
በሕይወት፦
#
ስኬት ጥረት ነው፤ መንገዱንና ሂደቱን እየቀያየርክ እንድታሳካው ይፈልጋል።
#
ጤና ሕይወት ነው፤ እንድትጠብቀው፣ እንድትንከባከበው ይፈልጋል።
#
ደስታ ምርጫ ነው፤ በየቀኑ የሚገጥሙህን ሀዘኖች በማሸነፍ ፈገግ እንድትል ይፈልጋል።
ታዲያ የተሰማራህበት ዘርፍ፣ የዕለት ተዕለት መንገድህ፣ ሕልምህ፣ ራእይህ፣ ሰላምህና ደስታህ፣ በአጠቃላይ ሕይወትህ በስኬት የተሞላ ይሆን ዘንድ ለአሸናፊነት መገዛት አለብህ።
#
ለአሸናፊነት_ተገዛ- አሸናፊነት ስኬታማነት ነውና!
#
ለአሸናፊነት_ተገዛ- ጤናህ የየዕለት ክትትልህ ውጤት ነውና!
#
ለአሸናፊነት_ተገዛ- ሰውነትህ የየዕለት ስፖርትህ ውጤት ነውና!
#
ለአሸናፊነት_ተገዛ-ስምህ በየዕለቱ የገነባኸው ምግባርህ ነውና!
#
ለአሸናፊነት_ተገዛ- ሀብትህ የዕለት ጥረትህና ቢዝነስህ ውጤት ነውና!
#
ለአሸናፊነት_ተገዛ- ስኬትህ የልፋትህ፣ የትግልህና የጥረትህ ውጤት ነውና!
ሺቭ ኬራ በዚህ ሶስት በአንድ ላይ በተሰነዱበት መጽሐፉ ለአሸናፊነት ተገዛ የሚልህ የየዕለት ራስን መግዛትህ፣ ጥረትህና ትግልህ ለአሸናፊነት መገዛት መሆን ስላለበት ነው።
ፈቅደህ፣ ወደህና አቅደህ የተገዛህለት ነገር ደግሞ የሕይወት ዘመን ስንቅ የሆነውን አሸናፊነትን ያጎናጽፍሃል።
አዎ!!
ለስንፍና ሳይሆን ለትጋት
ለምቾት ሳይሆን ለጥረት
ለእጽ ሱስ ሳይሆን
ለአሸናፊነት ሱስተገዛ!!!
ሕይወት ሽልማቷን አዘጋጅታ እየጠበቀችህ ነው...
#ለአሸናፊነት_ተገዛ 3 በ 1 መጽሐፍ
🥇አሸናፊዎች የተለዩ ነገሮችን የሚያደርጉ ሳይሆኑ፣
ነገሮችን በተለየ መንገድ ሚያደርጉ ናቸው!!!🏆
🎀🎀🎀
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም👉
https://t.me/teklu_tilahunፌስቡክ ገጽ👉
https://bit.ly/3sNq5Kdፌስቡክ ግሩፕ👉
https://tinyurl.com/35h95dntከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇
https://tinyurl.com/59kr77pxቲክቶክ👉
tiktok.com/@anki_pageዩቲዩብ👉
http://bit.ly/3ygCER3