የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮቪድ19 ገደብ የለሽ ስርጭት ሊያስከትል የሚችለውን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውዥንብር ለመከላከል የሚወሰዱ እርምጃዎችን በተመለከተ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል።
#BREAKING
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔ፦
የኮቪድ-19 ሥርጭትን ለመከላከል የፌደራል መንግስት ሠራተኞች ከነገ መጋቢት 16/ 2012 ዓ/ም አንስቶ ተጨማሪ ውሳኔ እስከሚተላለፍ ድረስ ሥራቸውን በቤታቸው ሆነው እንዲያከናውኑ ወስኗል።
ከቤታቸው ኾነው የሚሰሩ የመንግሥት ሠራተኞች በእያንዳንዱ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት አማካኝነት በሚወጣ ደንብ የሚለዩ ሲኾን፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶቹ ለሰራተኞቻቸው ማን ከቤት ኾነው እንደሚሠራ የሚያስታውቁ ይኾናል።
Via TIKVAH
@shegye @tenamereja
ከቤት ኾነው ሥራ😕