ይኽን ፈታኝ ወቅት አብረን እንሻገር!
የሚተላለፉ መልዕክቶችን ተግብሩ፤ ሰላምታ ለመለዋወጥ ከላይ በፎቶው ላይ ያሉትን አማራጮች ተጠቀሙ፤ የዕጅ ንጽሕናችሁንም መጠበቃችሁን አትዘንጉ፤ ከሚያስነጥሱ፣ ከሚያስሉ ሰዎች ራቁ ፣ ሕዝብ በሚሰበሰብበት ቦታ አትገኙ። ለራሳችሁ፣ ለምትወዱት ሰው ሁሉ ስትሉ የግዴታ መሔድ ከሌለባችሁ ቤታችሁ ተቀመጡ።
የጤና ባለሙያዎችን ምክር ስሙ!
ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር እንመኝላችኋለን!
@shegye
Via TIKVAH-ETH