#FAKE_NEWS፡
"200,000 የመቃብር ቦታዎች እንዲዘጋጁ መንግሥት አዘዘ" በሚል የተሠራጨው ወሬ የውሸት መኾኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። ይኽንን ያሠራጨው "ጋዜጠኛ" ያየሰው ሽመልስ ነው። ይኽንን ያደረገውም ከቀድሞ ቤቱ 'ENN' የሚዘርፈው ጥቅም ስለቀረበት፤ "ጣቢያውን ዘጋብኝ" ብሎ ለሚከሠው መንግሥት በሀገራችን ውንብድና ለመቀስቀስ፣ ራሱን ተንታኝና አዲስ ነገር አምጭ እውነተኛ ጋዜጠኛ አድርጎ ለማሳየት፣ የቀድሞ ዓለቆቹን ለማስደሰት (የነጌታቸው አሠፋ የመረጃ ትንትና ክፍል ሠራተኛ ነበረ) እና አሁን ለሚሠራበት ቻነል ብዙ ዕይታ (More views) ለማግኘት መኾኑን የየቀን ውሎው ሲያሳየን ከራርሟል።
COVID19 ን በተመለከተ ፌስቡክ የውሸት መረጃ የሚያሠራጩ አካላትን አካውንት እየዘጋ እንደሚገኝ ገልጿል። መንግሥታትም ሕዝባቸውን ከውንብድና ለመጠበቅ የየራሳቸውን ዕርምጃ ይወስዳሉ። በዚኽ አስቸጋሪ ወቅት ሕዝባችንን ለማወናበድ በጋዜጠኝነት ጭንብል ለሚያታልሉ ያየሰው ሽመልስና መሠሎቹ ላይ መንግሥት ተገቢውን ዕርምጃ ሊወስድ ይገባል። ይኽንን እንደሚያደርግም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገልጿል።
ተግባራዊ ይደረግ!
ኮሮናን በተመለከተ ጤና ሚኒስቴርና ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ብቻ የሚሠጧችሁን መረጃ ተከታተሉ። ራሳችሁን ከቫይረሱም ከሰው "ቫይረስ" ም ጠብቁ!
ጤና መረጃ
@tenamereja @shegye