14 ቀናትን በለይቶ ማቆያ ክፍል ላለመቆየት ለደላላ ገንዘብ እየከፈሉ ከቦሌ ኤርፖርት በታክሲ የሚሠወሩ ሰዎች እንዳሉ ዘላለም መርዓዊ ጥቆማ ደርሶታል። ይኽ ሥጋት ነው! ዕውነትነቱ ተረጋግጦ ተገቢው ክትትል እንዲደረግ እናሳስባለን!
ደላሎችም፣ ባለታክሲዎችም፣ ለማለፍ የሞከሩትንም በደንብ ተከታተሉና በሚገባቸው መንገድ እንነግራቸዋለን!
Contact me @shegye
ደላሎችም፣ ባለታክሲዎችም፣ ለማለፍ የሞከሩትንም በደንብ ተከታተሉና በሚገባቸው መንገድ እንነግራቸዋለን!
Contact me @shegye