የአርባ ምንጭ ኡስታዞች የት ገቡ ?
① ኡስታዝ ሙሀመድ ሱልጧን ሃፊዘሁላህ ጫሞ
ይህ ወንድማችን ከግቢ ከወጣ እራሱን ደብቆ ሲኖር ቆይቶ አሁን ላይ ከ2015 ወድህ መሰለኝ ካልተሳሳትኩኝ
ከተደበቀበት ተገኝቶ አ/አ ቀራኒዮ የሽ ደበሌ ሁዘይፋን መስጅድ በቂርአት ከሚኻድሙት ኡስታዞች አንዱ ነው እሁድ እሁድን ብቅ ብትሉ ታገኙታላች !
ስልክ 0938883838
② ኡስታዝ ሙሃመድ ናስር አልባኒ ሃፊዘሁላህ ሜይን
ይህ ኡስታዛችን ከግቢ ከወጣ ጀምሮ ስራ ያልፈታ ኡስታዛችን ነው አላህ ይጠብቀውና
በኦሮሚያ ልዩ ዞን ሰንበቴ ከተማ በአባቱ (ረሂመሁላህ) ባቋቋሙት ሳላሃድን አላዩቢ መርከዝ ሙድር ሁኖ ያገለግላል አላህ ይገዘው አላህ ይጠብቀው
ስልክ 0911905668
③ ኡስታዝ ሙሀመድ ሃሰን ጁድ ሃፊዘሁላህ
ከግቢ ከወጣ ጀምሮ በወሎ ደሴ ሁዘይፋ መስጅድን ሲካድም ቆይቶ ከቅርብ ጊዜ ወድህ አድማሱን አስፍቶ በኦን ላይን ለብዙ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ማድረስ ጀምሯል አላህ ይገዘው አላህ ይጨምርለት
ስልክ 0907227959
④ ኡስታዝ አንሷር ሰይድ (ሙርሰል ) ሃፊዘሁላህ
ከአርባ ምንጭ ከለቀቀ በሗላ
ወደ ወሎ ተመልሶ አምባሰል ወረዳንና ጎረቤት ወረዳዎችን ይኻድም ይዟል አላህ ይገዘው አላህ ይጨምርለት
ስልክ 0931356231
⑤ ኡስታዝ ከድር ከዱ አህመድ ሃፊዘሁላህ
ከግቢ ከወጣ ጀምሮ የሻሸመኔን ጀመዓ በማገልገልና የኢብኑ ተይሚያን መድረሳ ይኻድማል አላህ ይገዘው አላህ ይጨምርለት
ስልክ 0916000260
⑥ ሸህ ኑሩ ጫሞ ሃፊዘሁላህ
ከግቢ ከወጣ ወደ ወሎ ተመልሶ የአልብኮን ጀመዓ የተወሰነ ካጠናከረ በሗላ ስልጤ ዞን ገብቶ የመስጅዱን ስም ለመስለሃ ልለፈውና እየኻደመ ይገኛል አላህ ይገዘው አላህ ይጨምርለት
ስልክ 0922892921
⑦
⑧
⑨
①∅
በዘረዘርኳቼው አካባቢ ያላችሁ ወንድምና እህቶች እየተጠቀማችሑባቼው እንዳያልፋችሁ አደራ !
ይቀጥላል መተዋወቁ ሌሎቹስ የት ገቡ እናንተም ጨምሩበት የተሳሳትኩት ካለ አስተካክሉት !
...........
ሪፖርተር ታናሹ ወንድማችሁ
ጀማል እንድሮ ከወሎ_ወረኢሉ
የጫሞ ግቢ ኢኮኖሚክስ 2010 ተመራቂ
https://t.me/AMUMSG/390