THE ANOINTING


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


" ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤(ትንቢተ ኢዮኤል 2:28)
Contact -- @meshugaaa

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Harmonized Strings
ከረካ ፊትህን አይቶለኝ ይህ አይኔ
ከፈካ እንደ ጠዋት ጀምበር ዘመኔ
❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥😢😢❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

When you start to Encounter the Holyspirit everyday, You start loosing self site and start being lost in the sight of Jesus

“But we all, with open face beholding as in a glass the glory of the Lord, are changed into the same image from glory to glory, even as by the Spirit of the Lord.”
— 2 Corinthians 3:18 (KJV)


@In_the_secret_place


💆💆‍♂" የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። "
(መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ 1:8)💆💆‍♂
Join us
@the_annointing
@the_annointing
@the_annointing
•═══•••🍃🌺🍃•••════•
════•••🍃🌺🍃•••════•
ተ🀄️ላ🀄️ሉን


“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።”
— መዝሙር 27፥4 (አዲሱ መ.ት)

Here’s the one thing I crave from Yahweh, the one thing I seek above all else: I want to live with him every moment in his house, beholding the marvelous beauty of Yahweh, filled with awe, delighting in his glory and grace. I want to contemplate in his temple.
Psalms 27:4 TPT
@the_annointing


Amaizing👆👆❤️❤️


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁷ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
²⁸ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።

“The sheep that are My own hear and are listening to My voice; and I know them, and they follow Me.”
— John 10:27 (AMP)
@the_annointing
@the_annointing


ርዕሰ :- ቅባት
መነሻ ጥቅስ
(መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕ. 16)

12፤ ልኮም አስመጣው፤ እርሱም ቀይ፥ ዓይኑም የተዋበ፥ መልኩም ያማረ ነበረ። እግዚአብሔርም። ይህ ነውና ተነሥተህ ቅባው አለ።
13፤ ሳሙኤልም የዘይቱን ቀንድ ወስዶ በወንድሞቹ መካከል ቀባው። የእግዚአብሔርም መንፈስ ከዚያ ቀን ጀምሮ በዳዊት ላይ በኃይል መጣ። ሳሙኤልም ተነሥቶ ወደ አርማቴም ሄደ።

*ዳዊት በእናት እና አባቱ የተረሳ ሰው ቢሆንም እንኳ እግዚአብሔር የሚያውቀው ሰው ነበር።
*ዳዊት ከተቀባ በውኋላ ተራ ሰው መሆን አይችልም።
*"ቅባትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው!"
*እንደ ሳሙኤል የሚቀባው ኤልያብ ቢመስለውም የእግዚአብሔርን ልብ የማረከው ግን ዳዊት ነበር።
*ዳዊት ከተቀባ እና ጎልያድን ከገደለ በኋላ የገባው ምድረበዳ ነበር፤ግዜው ሲደርስ ግን ወደ ንግስና መጣ።
*ምንም እንኳን ምድረበዳ ቢሆንም እንኳን ከተማው ያወራ የየነበረው ስለእርሱ ነበር።
*ዳዊት ቅባት ምን እንደሆነ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ነበር።
*የዳዊት የስኬት ምስጢር እግዚአብሔር ነበር!
*እግዚአብሔር የጠራንን ጥሪ እና ተልእኮ በራሳችን ችሎታ ልንሰራው አንችልም፤ቅባት ያስፈልገናል!
*የእግዚአብሔር ቅባት ማለት ለተጠራንበት ጥሪ የሚሆን የእግዚአብሔር ሀይል ማለት ነው።
*ቅባቱ ሲመጣ ዘመን ተሻጋሪ ስራ እንሰራለን!
*ክርስቶስ ማለት የተቀባ ማላት ነው!(Christ the anointed one)
*በዚህ ምድር ላይ ያለ ተልዕኮ እግዚአብሔር ያመጣው ሰው የለም!
*አንድ ሰው የእግዚአብሔር ቅባት በሃይል በእርሱ ላይ መስራት ሲጀምር ያ ሰው የእግዚአብሔር መለኮታዊ አሰራር ማስተላለፊያ ይሆናል።
*ሳውል ያሳደደው ሐዋርያትን ነቀር ጌታ ኢየሱስ ግን ስለምን ታሳድደኛለህ አለው!(የተቀባን ሰው ስትነካ እርሱን ሳይሆን የእግዚአብሔርን አሰራር ነው ነክቶ የነበረው)
*ቅባት በላያችን ላይ የሚፈስ ዘይት አይደለም!
*ያለ ቅባቱ ባዶ መሆናችን ሊገባን ይገባል!
*ቅባት ቀንበርን ይሰብራል!
*ዳዊት ወደ ጎልያድ ሊገድለው ሲሮጥ ራሱን አይቶ ሳይሆን እግዚአብሔርን አይቶ ነው!
*ቅባት ድፍረት ይሰጥሃል፤ቅባቱ ሲመጣ ድፍረት ይዞ ይመጣል።
*ቅባት ሲመጣ ፍላጎትህን ይቀይራል፣አስተሳሰብህን ይቀይራል፣ሰዎች ፊት ያለህንም ተቀባይነት ይቀይራል!
*ቅባት በህይወትህ ሲመጣ ይታወቃል!
*የመጨረሻው ዘመን ቅባት በኢየሱስ ስም ያግኝህ/ሽ።
*ተጨማሪ ጥቅስ: ሉቃስ 4:-17-19
2ቆሮንቶስ 1:-21-22
ኢሳይያስ 10:27
ሐዋርያት ስራ 10:38
@ChristJesusTV
@ChristJesusTV
@the_annointing


And those who know your name put their trust in you, for you, O LORD, have not forsaken those who seek you. (Psalms 9:10)
@the_annointing
@the_annointing














Narrative Story
Title: My Death sentenced Friend


Репост из: CJ TV
“I have fought an excellent fight. I have finished my full course with all my might and I’ve kept my heart full of faith.”“There’s a crown of righteousness waiting in heaven for me, and I know that my Lord will reward me on his day of righteous judgment. And this crown is not only waiting for me, but for all who love and long for his unveiling.”
2 Timothy 4:7-8 TPT


Refiner (feat. Chandler Moore and Steffany Gretzinger) - Maverick City Music | TRIBL Music


Репост из: CJ YOUTH (CJY)
On the coming Friday, at 11:00 local time, we'll go on the streets of Addis Ababa and preach the Good News to thousands.

Join us!

Contact your team leader to know your placement and more details.

የፊታችን አርብ 11:00 ሰዓት በአዲስ አበባ መንገዶች ላይ ለብዙ ሺ ሰዎች የኢየሱስን ወንጌል እንሰብካለን::

ኑ!

ለበለጠ መረጃና ምድብ ቦታችሁን ለማወቅ የቡድን መሪያችሁን አነጋግሩ::

#ወጣትነቴ_ለኢየሱስ
#My_Youth_For_Jesus
@CJYouth1


Yohannes Girma - Eregnaye


Репост из: CJ YOUTH (CJY)
🧐Bible challenge quiz🧐

✝✝✝✝✝✝✝✝
👑Easter Special👑
✝✝✝✝✝✝✝✝

CJY presents series of biblical quiz programs where you will challenge your knowledge of the bible📖, challenge your mind😯 and have fun on the way😄

This Easter quiz's
👇👇👇👇👇👇

Time and Date⏰: Saturday, May 1, 10:00

🐣Prize🐣: 1st - 500 monthly internet package and 140 SMS🥇
2nd and 3rd - 250 weekly internet package and 100 SMS🥈🥉

Use this opportunity... Invite your friends now and take on the challenge together.

#Easter_Special
#Share_and_Invite
#CJY
@CJYouth1


Репост из: CJ YOUTH (CJY)
🧐Bible challenge quiz🧐

CJY presents series of biblical quiz programs where you will challenge your knowledge of the bible📖, challenge your mind😯 and have fun on the way😄

This week's quiz
👇👇👇👇👇👇

Time and Date⏰: Thursday, April 22, 11:00

Prize💸: 1st - 1GB monthly internet package🥇
2nd and 3rd - 250 weekly internet package🥈🥉

To earn a prize all questions must be answered correctly!

#Share_and_Invite
#CJY
@CJYouth1
@CJYouth1

Показано 20 последних публикаций.

983

подписчиков
Статистика канала