አሰብህ ሀብታም ሁን (Think and Grow Rich) 0991663602 0939232757


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Книги


የዚህ ቻናል ዓላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ሕልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአዕምሯችንን ምስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን።ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ የማማከር እና የማሰልጠን አገልግሎትም እንሰጣለን @Samrina_w(0991663602)በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በጽሁፍም ይቀርባሉ።

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Книги
Статистика
Фильтр публикаций


"📌12ኛ ክፍል ሆናችሁ "ወድቃችኋል" የተባላችሁ ምን ያክሎቻችሁ የታላቁ ኃይል ቤተሰቦች ትሆኑ?

ለጥቂት ሰዎች ብቻ ራሳችሁን ምታሳድጉበት ታላቅ ዕድል ላጋራ አስቤያለው !!!

📬ስለዚህ

በዘንድሮው መመዘኛ ፈተና ውጤት ላልመጣላችሁ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ የስልጠና ዕድልን ለ2 ቀን በቀን አንድ ሰዓት ለማካፈል ጊዜዬን በፕሮግራም ለመስጠት ወስኛለው።

0939232757


BOOM FM.pptx
3.2Мб
Boom Fikirmaed Presentation By Getaw 👋


መልካም አጋጣሚ ለ 12ተኛ ተመራቂዎች
💯% የስራ እድል....

ጊዜው የ Sales እና የ Digital Marketing ነው


ስኬታማ Sales እና Marketer የሚያደርጉ ሚስጥራዊ ጥበቦችን የአመታት ልምድ ባላቸው ጠበብቶች certified በመሆን በ part time እና በ full time sales consultant እንዲሁም digital markter ሆነው ህይወቶን ይቀይሩ

ለ 12ተኛ ተመራቂዎች ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ 10% ቅናሽ አዘጋጅተናል ✅

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ

📞+251991663602
      +251939232757
@yefikir_maed


ሰበር ዜና  ለስኬታማ ብቻ ነው የሚያነበው ❗️❗️❗️❗️❗️❗️
በቻይና ውስጥ እጅግ ባለጸጋ የሆነው “ጃክ ማ” ሲሆን 39 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት አለው።

ጃክ ማ እንዲህ ይላል፦

“ ገንዘብና ሙዝን ከዝንጀሮዎች ፊት ብታስቀምጥ ዝንጀሮዎች ሙዙን ይመርጣሉ። ምክንያቱም ገንዘብ ብዙ ሙዝ እንደሚገዛ አያውቁም!

አብዛኛው ሰው ላይ ተመሳሳይ ሙከራ ብታደርጉና በአንድ የተወሰነ የግል ስራ (ቢዝነስ) እና በወር ደመወዝ መካከል ምርጫቸው ምን እንደሆነ ብትጠይቁ አብዛኛው ሰው ወርሃዊ ደመወዝ ያለው ስራን ይመርጣል። ምክንያቱም ትንሽም ቢሆን የግል ስራ (ቢዝነስ) ከወርሃዊ ደሞዝ የበለጠ ገቢ እንደሚያመጣ እና ህይወት የሚቀይረው ይህ እንደሆነ ስለማያውቁ ነው።

ሰዎችን ለድህነት ከሚዳርጉት ነገሮች አንዱ ከግል ስራ (ቢዝነስ) የሚመጡትን እድሎች ማየት አለመቻላቸው ነው።

ምክንያቱም በህይወት ዘመናቸው ሁሉ በትምህርት ቤቶች የሚማሩት ስራ ማለት ሁልጊዜ ለወርሃዊ ደመወዝ መስራት መሆኑን ነው። _ ለራሳቸው ከመስራት ይልቅ ለሌሎች መስራትን ብቸኛ አማራጭ እንደሆነ ተምረዋል!

እውነት ነው የወር ደሞዝ ከድህነት ይጠብቅሃል። ነገር ግን ሀብትን እንዳታገኝ ያደርግሃል።

በህይወቴ ከጠዋቱ 2 ሰአት እስከ 12 ሰአት የሚሰራ ተቀጣሪ ሰው ሀብታም ሆኖ አይቼ አላውቅም፡፡''

የተሻለ ገቢ እና አዋጨ የሆነ ቢዝነስ  በትርፍ ጊዜያችሁ ወይም በሙሉ ጊዜያችሁ መሰራት ምትፈልጉ ከሆነ እና ለበለጠ መርጃ ከሰር ባለው ሰልክ መደወል ትችላላቹ
📞 +251939232757
        
በቴሌግራም
            @yefikir_maed


💥የድርጅቱ ስም የፍቅር ማዕድ።

የስራ ዘርፎች
፨ የዘመናዊ እቁብ አገልግሎት
፨ የስብዕና ስልጠና
፨ ብድር እና ቁጠባ
፨ኢኮሜርስ
መግለጫዎች
 
የፍቅር ማእድ ኃ/የተ/የግል ማህበር እንደሚታወቀው ከ ሀምሌ 11/ 2013 ዓ.ም  ወራት በፊት በወጣትና ኩሩ ኢትዮጲያዉያን የተመሰረተ በአገልግሎቱ ዘርፍ ላይ ትኩረት አድርጎ በሀገር በቀል የቁጠባና የመዋለ ንዋይ ፍሰት ስርአት ላይ በማተኮር ለምሳሌ እቁብን በማዘመንና የስራ ፈጠራንና የግል- ስብዕና ክህሎትን በሚያሳድጉ  ስልጠናዎች ላይ አገልግሎት በመስጠት ላይ ያለ የቢዝነስ ድርጅት ነዉ ።


💎የፍቅር ማእድ ድርጅት ዋናዉ ፅህፈት ቤት በአዳማ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ቅርንጫፍ ቢሮዎችን በተለያዩ ከተሞች በመክፈት ላይ ይገኛል ። የፍቅር ማእድ መስራቾች በህብረት በመስራት የሚያምኑ የተለያየ የስራ ልምድ ያላቸዉ የቢዝነስና የስራ-ፈጠራ ባለሞያዎች ስብስብ ድርጅት ነዉ። የፍቅር ማእድ ድርጅት ከማንኛዉም የማህበረሰብ አካላት ጋር ለምሳሌ ከደንበኞች፣ከድርጅቱ ሰራተኞች፣ከቅርንጫፍ ቢሮዎች እንዲሁም ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በህብረት በመስራት ዘላቂ የሆነ የግለሰቦችንና የሀገርን ኢኮኖሚ መገንባት ራዕዩ አድርጎ እየሰራ ያለ የቢዝነስ ድርጅት ነዉ፡፡


💎የፍቅር ማእድ  እድገትና መስፋፋት
የፍቅር ማእድ ድርጅት በፍጥነት በማደግ ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን ደንበኞቹም ከጊዜ ወደ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ በመስፋፋት ላይ ይገኛሉ፡፡ በአሁን ሰዓት በቁጥር ደረጃ ከሰላሳ አራት ሺ በላይ ደንበኞች ተመዝግበዉ በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ቅርንጫፍ ቢሮዎችንም በአዲስ አበባ (መገናኛ መተባበር ህንፃ ላይ እና 22 )፣ በደብረ ዘይት እና አሰላ ከፍቶ እየሰራ ይገኛል ።በቀጣይ ደግሞ ሀዋሳ እና ባህርዳር ለመክፈት በዝግጅት ላይ ነው ።

💥ራዕይ

ለደንበኞቹ የላቀ አገልግሎት በመስጠትና ታማኝነትን በመገንባት በአገልግሎቱ ዘርፍ ቀጋሚ ሆኖ መገኘት፡፡

💥ተልዕኮ

በትጋትና ቁርጠኝነት ራዕያችንን ለማሳካት በህብረት ሀሳቦችን በማፍለቅ፣ በማሻሻል፣በመማማርና በመበረታታት ጠንካራ ኢኮኖሚን መገንባት፡፡


💥ግባችን

በህብረት በመስራት በስነ-ምግባር የታነፀ ቀጣይነት ያለዉ ቢዝነስ መገንባት፡፡
💥እሴቶች
 ሀቀኝነት፡ በቁርጠኝነትና ስነ-ምግባር በታነፀ መንገድ ደንበኞቻችንን፣ሰራተኞቻችንን እንዲሁም ማህበረሰቡን ማገልገል፡፡
 ጥራት፡ የደንበኞቻችንን ፍልጎት በማስቀደም ጥራት ያለዉ አገልግሎት መስጠት
 የህብረት ስራ፡ ከከፍተኛ አመራሮች ጀምሮ እንደ አንድ አካል ሆኖ በመስራት እድገትን ማስቀጠል፡፡
 እድገትና ትርፋማነት፡ ቀጣይነት ያለዉ የፈጠራ ስራና አዳዲስ ሀሳቦችን በማበልፀግ የድርጅቱን እድገትና ትርፋማነት ማስቀጠል፡፡

💥የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች፡

 ዘመናዊ የእቁብ አገልግሎት፡ የዘመኑን ቴክኖሎጂ (ባንክና መተግበሪያ) በመጠቀም ዘመናዊ የእቁብ አገልግሎት መስጠት
 የግል- ስብእና ግንባታ ስልጠና አገልግሎት መስጠት
 የቢዝነስ ክህሎት ግንባታ ስልጠና መስጠት

💥የፍቅር ማእድ ዘዉትር ተግባሮች

 ስለ አገልግሎቶቻችን ለደንበኞች ገለፃ ማድረግ
 ሀላፊነትን መጋራት
 በህብረት መስራት
 ልምድ ካላቸዉ አመራሮች መማር
 ቢዘንሱነ ማስተዋወቅ
 መደበኛ ስልጠናዎችን ማዘጋጀትና መስጠት
 የተለያዩ ማበረታቻዎችን(promotions) ለደንበኞቹ ማዉጣት
      💥💥💥💥💥💥እቁቡን ለመጀመር 💥💥💥💥💥

🌱1st round =>2500 ጥለን 20,000 እናገኛለን
ከ20,000 ብር ላይ ፤ 1000 የአገልግሎት እና  የግብር ክፍያ እንከፍላለን
🌱2nd round =>7,500 ጥለን 60,000 እናገኛለን
ከ60,000 ላይ 3,000 የአገልግሎት እና የግብር ክፍያ እንከፍላለን
🌱3rd roumd=> 25,000 ጥለን 200,000 እናገኛለን
ከ200,000 ላይ
10,000 የአገልግሎት እና የግብር ክፍያ እንከፍላለን ። ከዛም 190,000 ብር ይዘን ዙራችንን 2500 ብቻ በመጣል ብንሰራም ባንሰራም ገቢያችን የማያቁአርጥ ይሆናል።
ማሳሰቢያ ፦ ከዚህ በፊት በክፍለ ሀገር እና ከሀገር  ውጭ ያሉ ተጠቃሚዎች ህጋዊ እውቅና ለማግኘት በአካል እየተቸገሩ በውክልና እውቅና የሚወስዱ ቢሆንም ፤ ድርጅቱ ቀላል ፣ ተጨባጭ እና ታማኝነቱን ያረጋገጠ አገልግሎት ለመስጠት የመመዝገቢያ እና የአገልግሎት ክፍያ በ online  እንዲያልቅ አድርጎአል።
👉፦ የመመዝገቢያ በድርጅቱ አካውንት 500 ብር።
👉፦ እቁቡ ለሚወጣለት ተረኛ ብሩን ለመጣል 2500
👉፦ Email account
👉፦ Your profile
                          👏👏👏


🍁ኑ በቀላሉ ፤ በተጨባጭ እና በታማኝንት አብረን ሀብትን እንገንባ።🍁

የፍቅር መአድ
@yefikir_maed
0991663602
0939232757




ከለውጡ በፊት ተለወጥ። ዛሬ በጠዋቱ የሚገርም የህይወት ክህሎት ስልጠና ጀምረናል ።🎉🎉🎉🎉🎉


Wowwww zare be adama head office Liyu ena dinq yehone ye training ken eyasalefin enigegnalen




" ጥሩ ስብዕናን ለማጎልበት የሚያስፈልጉ ነጥቦች "

1: ድፍረት / Courage
2: መልካም አመለካከት / Positivity
3: ታማኝነት / Integrity
4: ደግነት/ ቅንነት / Kindness
5: ፅናት / perseverance
6 : አክብሮት / Respect
7 : ሀላፊነት / Responsibility

🔝🔝🔝 የፍቅር መዓድ በፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የስጦታ ሲስተም ስልጠና ማዕከል ኃ. የተ.ግ .ማ በአዉታረ መረብ እኛዉ በኛዉ ወደኛዉ የስጦታ መቀባበያ ብልሃት በትክክለኛ ጥረት እና መንገድ የሰዎችን ህይወት በስልጠና፣ በአስተሳሰብ፣ በገንዘብ እና በሁለንተናዊ ስብዕና የመቀየሪያ ስልት ነው።


👀👆👂👈🔝






🔝🔝🔝🔝👆👆👆👆👆👆👂👂👂👂👂👂👂👀👀👀👀👀👀👀👀👈👈👈👈👈






who are interested to participate in"የፍቅር መአድ ቢዚነስ እስከ ሳምንት 20,000ብር ሚሰራበት ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሰረተ አሪፍ ድርጅት ነው ያልሞከራቹት ሞክሩት እንዳያመልጣቹ ህጋዊ ፈቃድ ያለው ተቋም ነው
@Samrina_w
0939232757
0991663602


Wawww betam nw metamerut❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍



Показано 19 последних публикаций.

322

подписчиков
Статистика канала