✅
የንኮማድ ኮንስትራክሽን በዜሮ አመት እና በልምድ በሚከተሉት 29 የስራ መደቦች ከ 100 በላይ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደቦች : -1. ሎደር ኦፕሬተር
2. ሚክሰር ኦኘሬተር
3. ከባድ መኪና ሹፌር / የገልባጭ/
4.ከባድ መኪና ሹፌር / የገልባጭ/
5. የእንጨት ቤት ባለሙያ
6. ስዓት ተቆጣጣሪ (ታይም ኪፐር)
7. ክሬሸር ፎርማን
8. ፕሮጀክት ጥበቃ ኃላፊ
9. ኩክ
10. ሜንቴናንስ ክለርክ
11. ዎክ ቢሃሄንድ ኦፕሬተር
12. ጄኔሬተር ኦኘሬተር
13. ላብራቶሪ ቴክኒሽያን
14. Auto Electrician
15. Senior Auto Electrician
16. Senior Auto Mechanic
17.Light Vehicle Mechanic
18. Senior Heavy Machinery Mechanic
19. Store keeper
20. Scheduler
21. Project Accountant
22. Secretary
23. Personnel Officer
24. Camp Administrator
25. Batching Plant Mechanic
26. Batching Plant Operator
27. Supervisor, Crusher & Batching Plant
28. Head, Project Plant Equipment Admin & Maintenance Section
29. Supervisor, Project HR & Administration Services
📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:- ከ10ኛ ክፍል ጀምሮ በጣም ብዙ የትምህርት መስኮች
🇪🇹 የስራ ቦታ ፡ በተለያዩ ፕሮጀክቶች
🧭የምዝገባ ጊዜ ፡ የካቲት 06 /2017 ዓ/ም
🔔ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት እና ለማመልከት ቀጣዩን ሊንክ ይጠቀሙhttps://tikusjobs.com/job/yencomad-construction-plc/ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት:
Telegram