Tikvah Gift


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование



Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


መልስ ፦ ከላይ የተገለፀውን ንግግር የተናገሩት #ሙሉ_ስማቸው ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ናቸው።

(10 የቤተሰብ አባላትችን ተለይተዋል)

በአጠቃላይ የትላንት የሁለተኛው ዙር እና የዛሬ ሁለት ዙሮች አሸናፊዎች የካርድ ስጦታቸውን የምናደርስ ይሆናል።

በቀጣይ በዚሁ ገፅ ላይ የሚኖሩ የስጦታ መርሃግብሮችን በሌላ ጊዜ እናሳውቃለን።

ሰላም እደሩ !
መልካም የኢድ አልፈጥር በዓል !

@tikvahgift


#ማነው?

ከሰሞኑን በአዲስ አበባ በነበረው ታላቁ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ስነስርዓት ይህንን የተናገሩት የሃይማኖት መምህር ማን ይባላሉ ? (ኡስታዝ _)

" እንደ ሀገር አሁንም የምንቀጥለው ጥፋት የሚያጠፋ አካል ሲያጠፋ ጥፋትን በመድገም አይደለም ውጤት የሚመጣው ፤ ነውርን በነውር አናክመውም ፤ ጥፋትን በጥፋት አናድነውም። እስልምናችን እንደሚያዘን የራሳችን የሆነ መለያ ማንነት አለን ያንን መሰረት ተከትለን ነው የምንሄደው። "

ይህንን የተናገሩት ኡስታዝ ____ (ሙሉ ስማንቸውን ገለፁ)

@tikvahgift

5.2k 0 2 359 13

አሸናፊዎች ተለይተዋል።

ምላሽ፦ የሸሪአን መርህን መሰረት ባደረገ መልኩ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ኢስላሚክ ባንክ) በመስጠት ለኢትዮጵያ #የመጀመሪያው የሆነው ባንክ #ዘምዘም ባንክ ነው።

የኢድ አልፈጥር በዓል ስጦታ የመጨረሻ ዙር ልክ 4:55 ላይ ይላካል። 10 አባላት ተሸላሚ ያደርጋል።

@tikvahgift

3.3k 0 10 40 26

#ጥያቄ

የሸሪአን መርህን መሰረት ባደረገ መልኩ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት (ኢስላሚክ ባንክ) በመስጠት ለኢትዮጵያ #የመጀመሪያው የሆነው ባንክ ማነው ?

ፈጣን ትክክለኛ መላሽ 25 አባላት ይሸለማሉ።

@tikvahgift


የትላንት የሁለተኛው ዙር አሸናፊዎች ።

ከላይ የተገለፁት ናቸው።

👉 በአምስት መስመር ባላነሰ እና ከ20 መስመር በታች መልዕታቸውን ያሰፈሩ።
👉 Edit ያልተደረጉ።

ዛሬ በአንድ ጥያቄ ለ30 አባላት ስጦታ የምናበረከት ሲሆን ልክ 4:30 ላይ ቀለል ያለ ጥያቄ እንልካለን።

@tikvahgift


የዙር ሁለት ፈጣን መልዕክት የላኩ አባላትን እየለየን ሲሆን ልክ እንዳለቀ እንልካለን።

👉 መልዕክቱ ቢያንስ 5 መስመር ከፍ ካለ 20 መስመር መሆን አለበት።

👉 Edit የተደረገ መልዕክት ተቀባይነት የለውም።

👉 ስጦታው የሚላክላቸው 10 አባላት ይሆናሉ።

በአስተያየት መስጫው ላይ የሰፈሩት መልዕክቶች ጠቃሚ እንደሆኑ እናምናለን አንዳችን ከአንዳችን የምንማረው አንዳችን ያልሰማነውን ከሌላው እንዳገኘንበትን ተስፋ እናደርጋለን ሁላችሁም ክብር ይገባችኃል።

ነገ በዒድ አልፈጥር በዓል በርካታ ስጦታዎችን ይዘን እንመለሳለን።

NB. በመጀመሪያ ዙር ሁሉም አሸናፊዎች ካራዳቸው ተልኳል።

እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ።

መልካም በዓል።

@tikvahgift


በህይወታችሁ ምን ጊዜም የማትረሱትና ትልቅ ተፅእኖ ያሳደረ ምክር ምን ይሆን ? ማንስ ነው የመከራችሁ ?

👉 ምላሻችሁ ቢያንስ በ5 መስመር ከበዛ በ20 መስመር ግለፁ።

👉 የምትፅፉት ፅሁፍ ሌሎችን ሊያስረዳ በሚችል መልኩ (ለመረዳት ቀላል) ሊሆን ይገባል።

(ምናልባት አንዳችን ከአንዳችን የህይወት ልምድ ብዙ የምንማረው ይኖራል፡ እግረ መንገዳችንንም እንኳን አደረሳችሁ እየተባባልን እንሸላለማለን)

ፈጣን 10 አባላት ይሸለማሉ።

@tikvahgift

2.4k 0 6 345 31

ማስተካከያ ፦

" unknown man " በሚል ስምን የሚጠቀም የቤተሰባችን አባል በስህተት የመለሰው ምላሽ ተቆጧል በመሆኑም ተሰርዞ ሌላ ከታች አንድ አባላችን ይጨመራል።

@tikvahgift


አሸናፊዎች ተለይተዋል።

በነገው ዕለት 1443ኛው የኢፍ አልፈጥር በዓል ነው የሚከበረው።

ከወዲሁ መልካም በዓል።

ልክ 4:05 ላይ ዙር ሁለት ይቀጥላል።

@tikvahgift


#ዙርአንድ

ነገ የሚከበረው የኢድ አልፈጥር በዓል ስንተኛው ነው ?

@tikvahgift

Показано 10 последних публикаций.

5 746

подписчиков
Статистика канала