Ministry Of Education


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


📚ይህ ትክክለኛው የትምህርት ሚኒስትር የተማሪዎች መረጃ ማቀበያ ገፅ ነው
🔵ከ1-12 መፅሃፍት ለማግኘት: @STBookbot
🔴ለFreshman : @Freshman_Robot
«Buy Ads» @MoeAds_bot or https://telega.io/c/Tmhrt_minister

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


#Ads

ጀርመንኛ ቋንቋ ስልጠና በመራህያን

A1, A2, B1 and B2 and C1 Level

•አዲስ ቋንቋ መማር ለምትፈልጉ
•የጋብቻ ፕሮስስ ጀርመን ኤምባሲ መጀመር ላሰባችሁ
•የስራ ፕሮስስ ለመጀመር ያሰባችሁ

    •Online or Inperson

To register:
       ☎️
0989747878
0799331774

አድራሻ፦ 22 ከ ጎላጉል አጠገብ

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻነላችንን ይቀላቀሉ : @merahyan


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#Ads

💻ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!💻
🛡ከ1አመት ዋስትና ጋርና ከተለያዩ ስጦታዎች ጋር 😊

💻 አዳዲስ ላፕቶፖች
💻 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች
💻 ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች

     🎮➖ለGaming
     🧑‍🎓➖ለተማሪዎች
     👨‍💻➖ለEditing
     👷‍♀➖ለEngineers
     👨‍💼➖ለOffice

📬 አድራሻ : በመሀል መገናኛ

✨ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
CALL 📲+251917755127
JOIN Our Telegram Channel

https://t.me/MoonLaptops


#EntranceExam #2017

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሁሉም ተማሪዎች #በተማሩበት ሥርዓተ ትምህርት ይዘት ይዘጋጃል፡፡

የ2017 ዓ.ም ተፈታኝ ተማሪዎች ከ9ኛ - 10ኛ በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት፣ ከ11ኛ - 12ኛ ደግሞ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ ናቸው። ነገር ግን በ2015 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በናሙናነት በተመረጡ ት/ቤቶች የስርዓተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ላይ የተሳተፉ ት/ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች 10ኛ ከፍልን በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ ናቸው፡፡  በአማራ ክልል በ2016 የትምህርት ዘመን መፈተን ሲገባቸው በጸጥታ ችግር ምክንያት ሳይፈተኑ የቀሩና የ11ኛ ክፍልን በነባሩ ሥርዓተ ትምህርት የተማሩ ት/ቤቶች ላይ የነበሩ ተማሪዎች በ2017 ዓ.ም  የሚፈተኑ አሉ፡፡ በመሆኑም የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከላይ የተገለጹትን ሶስቱንም ነባራዊ ሁኔታዎች ከግምት ውስጥ ባስገባ እና ሁሉንም የዘመኑን ተፈታኝ ተማሪዎች በማከለ መንገድ ስታንዳርዱን፣ ደህንነቱንና ሚስጢራዊነቱን ጠብቆ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል።

👉ስለሆነም የፈተና ዝግጅቱ፡-
  
1) ከ9ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከነባሩ ሥርዓተ ትምህርት፣

2) ከ10ኛ ክፍል በነባሩና በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ላይ ተመሳሳይ ይዘቶች፣
   
3) ከ11ኛ ከፍል በነባሩና በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ላይ ተመሳሳይ ይዘቶች፣
   
4) ከ12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል።

ከላይ የተዘረዘረው የዝግጅት ሂደት በሁሉም የትምህርት ዓይነቶች ላይ እንደተጠበቀ ሆኖ የኢኮኖሚክስ የትምህርት ዓይነት ግን በስርዓተ ትምህርቱ አዲስ የተጀመረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በ12ኛ ክፍል ይዘት ላይ ብቻ ተመስርቶ የሚዘጋጅ ይሆናል።

በአጠቃላይ ሁሉም ተማሪዎች ከ9ኛ -12ኛ ክፍል በየተማሩበት የሥርዓተ ትምህርት ይዘት ላይ መመስረት ፈተናው እንደሚዘጋጅ አውቀው ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።

ስለሆነም ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ወላጆች፣ መምህራንና መላው የትምህርት ማህበረሰብ ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
                             
[የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት]

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
                                          

9.7k 0 191 17 68



"በ2017 ዓ.ም 150 ሺህ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን በበይነ መረብ ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ ነው።" - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የምክክር መድረክ በማካሔድ ላይ ይገኛል።

በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) "በዚህ ዓመት 150 ሺህ የሚደርሱ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናቸውን በበይነ መረብ እንዲወስዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል" ብለዋል።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በወረቀት እና በኦንላይን ድብልቅ በሆነ መልኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰጠ ሲሆን፤ 30 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይን መውሰዳቸው ይታወሳል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#Ads

💻ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!💻
🛡ከ1አመት ዋስትና ጋርና ከተለያዩ ስጦታዎች ጋር 😊

💻 አዳዲስ ላፕቶፖች
💻 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች
💻 ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች

     🎮➖ለGaming
     🧑‍🎓➖ለተማሪዎች
     👨‍💻➖ለEditing
     👷‍♀➖ለEngineers
     👨‍💼➖ለOffice

📬 አድራሻ : በመሀል መገናኛ

✨ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
CALL 📲+251917755127
JOIN Our Telegram Channel

https://t.me/MoonLaptops


@Tmhrt_Minister 105 English Question And Answers.pdf
8.6Мб
📚 English

🔘105 Question And Answers

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#Ads

💻ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!💻
🛡ከ1አመት ዋስትና ጋርና ከተለያዩ ስጦታዎች ጋር 😊

💻 አዳዲስ ላፕቶፖች
💻 ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች
💻 ኦፕን ቦክስ ላፕቶፖች

     🎮➖ለGaming
     🧑‍🎓➖ለተማሪዎች
     👨‍💻➖ለEditing
     👷‍♀➖ለEngineers
     👨‍💼➖ለOffice

📬 አድራሻ : በመሀል መገናኛ

✨ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇
CALL 📲+251917755127
JOIN Our Telegram Channel

https://t.me/MoonLaptops




የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት በተዘጋጀ እቅድ ላይ የቢሮ ማኔጅመንት አባላት ውይይት አካሄዱ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት በ2017 የትምህርት ዘመን  የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በከተማ አስተዳደሩ በበይነ መረብ ኦን ላይን በውጤታማነት ለመስጠት በሚያስችል እቅድ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡

በመድረኩም የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት የተዘጋጀ እቅድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ በአቶ ሳምሶን መለሰ አማካኝነት ቀርቦ ውይይት ተካሄዳል፡፡

በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በከተማ አስተዳደሩ በበይነ መረብ በውጤታማነት ለመስጠት እንዲቻል ከወዲሁ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ለማከናወን እቅድ መዘጋጀቱንና ወደ ስራ መገባቱን የገለጹ ሲሆን ፈተናው ኦን ላይን እንደመሰጠቱ ኮምፒውተሮችና እና መሟላት የሚገባቸውን መሰል ግብዓቶች የመለየት ስራ መጀመሩን አስታውቀዋል። ለፈተናው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን የማዘጋጀት ተግባራት ከወዲሁ በመጀመር ፈተናው በታቀደለት መርሀ ግብር እንዲሰጥ በትኩረት መስራት እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

ኃላፊው አክለውም ከባለፈዉ አመት ፈተና አሰጣጥ ብዙ ተምክሮዎች መቀሰማቸዉን በመጥቀስ ለፈተናዉ አሰጣጥ ውጤታማነት ከተለያዩ ጉዳዩ ከሚመለከታቸዉ ተቋማት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ገልጸዋል፡፡

የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለመውስድ በከተማ አስተዳደሩ በማህበራዊና በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስኮች 50807 ተማሪዎች ተመዝግበዋል፡፡

#AAEB

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister




ለCOC ፈተና ተፈታኞች በሙሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ህብረት ፕሬዝዳንት የሆነው ሃየሎም ስዩም ዛሬ ጤና ሚኒስተርን ዋቢ በማድረግ ተከታዩን መረጃ አጋርቷል👇

የመፈተኛ ቦታ( exam center ) በሚመለከት ጤና ሚኒስትር ከትምህርት ሚኒስትር የመውጫ ፈተና #ያመጡ ተማሪዎች ለመቀበል እየተጠባበቀ እንዳለና የመውጫው ፈተና ያመጡ ተማሪዎች ከተቀበለ በኋላ ለ10ተከታታይ ቀናት የመፈተኛ ማእከል(registration center) በማህበራዊ ገፁ ያሳውቃል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


#Exit_Exam_Result

የ2017 አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ኦንላይን የመመልከቻ ሊንክ መስራት ጀምሯል።

https//result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

16.3k 0 141 17 48

UU Mid 2017 Exit Exam Result.pdf
104.3Кб
#UnityUniversity

፨የዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል

ከላይ ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ያለፋችሁ መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።


ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


Grade 12 English Model Exam.pdf
1.1Мб
Grade 12 Maths Model Exam.pdf
1.3Мб
📚English & Maths Model Exam

🔘Grade 12

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


ክፍያቸውን ለፈፀሙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት ተለቋል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተፈታኞች ውጤት ሳይለቀቅ መዘግየቱይታወቃል።

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞችን ክፍያ የሚፈፅሙት ተቋማት ክፍያቸውን ሳያደርጉ በመዘግየታቸው የተፈታኞቹ ውጤት ሳይለቀቅ ቆይቷል።

ተቋማቱ ክፍያውን በመፈፀማቸው የተማሪዎቹ ውጤት ዛሬ ለየተቋማቱ መለቀቁን የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማህበር ገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በህክምና እና ጤና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
*******

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በህክምና እና ጤና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን 366 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡

በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ፣ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በቅድመ ምረቃ፣ በማስተርስ እና ፒኤችዲ መርሐ-ግብሮች ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 112ቱ ሴቶች መሆናቸው ታውቋል፡፡

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት እና የዩኒቨርሲቲውን 70ኛ ዓመት ምስረታን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት እስከ ነገ ይለቀቃል።

የመውጫ ፈተናውን በግል የወሰዱ ድጋሜ ተፈታኞች ውጤትም ወደየተፈተኑበት ተቋማት ይላካል።

ምንጭ፡ (ቲክቫህ ዩንቨርሲቲ)

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በ35 ፕሮግራሞች 1481 ተማሪዎችን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና አስፈተኖ

👉 በ 13 ፕሮግራሞች 100%
👉 በ 8 ፕሮግራሞች ከ90%-99%
👉 በ 6 ፕሮገራሞች ከ 75%-89%

እንዲሁም እንደ ዩኒቨርሲቲ ካስፈተናቸው አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ 👉87% የሚሆኑትን ማሳለፍ ችሏል፡፡

ዩንቨርስቲው ለዚህ ዉጤት መሳካት ባለድርሻ አካላትን አመስግኖ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister


አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሀገራዊው የ2017 አጋማሽ በተሰጠው ብሔራዊ የመውጫ ፈተና ከተፈተኑ 6 ትምህርት ክፍሎች ሦስቱ (3) 100% በማሰለፍ በኢትዮጵያ ትልቁን #ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ገልጿል።

አጠቃላይ ከተፈተኑ 240 ተመራቂ ተማሪዎች 223 ወይም 93% በከፍተኛ ውጤት አልፈዋል።

እንኳን ደስ ያለን አላችሁ👏👏


ትምህርት ሚኒስቴር

ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️

https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister

Показано 20 последних публикаций.