Tsedey Bank S.C.

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика

Demonstrating a strong financial foundation, Tsedey Bank S.C. has grown its capital and asset base significantly. Its total capital has increased to Birr 13.5 billion, while total assets have reached Birr 62.2 billion.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций

በፀደይ ካርዶች ሸመታ ቀላል ሆኗል!

👉ፀደይ የክፍያ ካርድ፡- በየትኛውም ጊዜ፣ በየትኛውም ቦታ፣ በየትኛውም ኤቲኤም ማሽን በፀደይ ክፍያ ካርድ መጠቀም ይችላሉ፡፡
👉ጊዜዎን በመቆጠብ ገንዘብዎን ያለ ምንም ችግር በአቅራቢያዎ በሚገኝ የማንኛውም ባንክ ኤ ቲ ኤም 24/7 ለማውጣት ያስችልዎታል፡፡

👉ፀደይ አርሂቡ ካርድ፡- ለአርሂቡ የቁጠባ ሒሳብዎ የተዘጋጀ የክፍያ ካርድ ነው፡፡
👉ጊዜዎን በመቆጠብ ገንዘብዎን ያለ ምንም ችግር በአቅራቢያ በሚገኝ የማንኛውም ባንክ ኤ ቲ ኤም 24/7 ለማውጣት ያስችልዎታል፡፡

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 07/05/2025

#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በየትኛውም ቦታ፣ በየትኛውም ጊዜ ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ!

ለምቾትዎ በቀረበው ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ!

ቀላል!
ፈጣን!
ምቹ እና ደኅንነቱ አስተማማኝ በሆነው ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ ባንክዎን በእጅዎ ያድርጉ!

መተግበሪያውን ከጉግል ፕሌይ በማውረድ በቀላሉ ይጠቀሙበት፡፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.craftsilicon.tsedeybnk

#Tsedeybankmobilebanking #Tsedeymobilebanking #mobilebanking #MobilebankinginEthiopia #Digitalbanking #DigitalbakinginEthiopia

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ በ10,000 ሜትር ውድድር የብር ሜዳልያ አስገኘች።

ዛሬ በተጀመረው 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር የፀደይ ባንክ አትሌት መቅደስ ሽመልስ በ10,000 ሜትር ውድድር በ2ኛነት አጠናቅቃለች፡፡

አትሌት መቅደስ ከዚህ ቀደምም በተለያዩ ውድድሮች ላይ በአሸናፊነት በርካታ ድሎችን ማስመዝገብ የቻለች አትሌት መሆኗ ይታዎሳል፡፡

ዛሬ በአዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የተጀመረው ይህ ውድድር እስከ ግንቦት 03/2017 ዓ.ም የሚቆይ ይሆናል፡፡

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

የፀደይ ባንክ አትሌቲክስ ቡድን በ54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና እየተሳተፈ ነው፡፡

የፀደይ ባንክ አትሌቲክስ ቡድን የሚሳተፍበት 54ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ተጀምሯል፡፡
በውድድሩ ዘጠኝ የባንኩ አትሌቶች በ3,000 ሜትር መሰናክል፣ በ5,000 ሜትር፣ በ10,000 ሜትር እና በ1,500 ሜትር ውድድሮች ይሳተፋሉ፡፡
ፀደይ ባንክ ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ የራሱን አትሌቲክስ ክለብ በመመሥረት እና በጀት በመመደብ በርካታ ወጣት አትሌቶችን በማፍራት ላይ ይገኛል፡፡ አትሌቶቹም በተለያዩ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች ኢትዮጵያን እያስጠሩ እንደሚገኙ ይታዎቃል፡፡

ዛሬ በአዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የተጀመረው ይህ ውድድር እስከ ግንቦት 03/2017 ዓ.ም የሚቆይ ይሆናል፡፡

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 06/05/2025

#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ይጠንቀቁ!
በሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ሲጠቀሙ ከሳይበር ስርቆት ይጠንቀቁ!

የጥንቃቄ እርምጃዎች!

መተግበሪያውን ከትክክለኛው ስፍራ ማለትም ከPlay Store ወይም ከ App Store ብቻ ያውርዱ።
የጣት ዐሻራ ወይም የፊት ማወቂያ (Face ID) እና ጠንካራ የምስጢር የይለፍ ቃል ይጠቀሙ።
በካፌዎች እና በሕንጻዎች አካባቢ የሚገኝን ነፃ Wi-Fi በመጠቀም የባንክ መተግበሪያዎን አይክፈቱ።
የሒሳብ ገቢ/ወጪዎን በትክክል ይከታተሉ፡፡

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች የድል ቀን አደረሳችሁ!

የካቲት 23/1888 ዓ.ም አድዋ ላይ ድል ተደርጋ የተባረረችው ጣሊያን ከ40 ዓመታት በኋላ በድጋሜ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን ወረረች፡፡
• ጀግኖች የኢትዮጵያ አርበኞችም ለሀገር ነጻነት፣ አንድነት እና ክብር፣ የጣሊያን ፋሽስት ወራሪ ኃይልን ለአምስት ዓመታት በጀግንነት ተፋልመዋል፡፡
• ከአምስት ዓመታት ተጋድሎ በኋላም ጀግኖች አርበኞች በ1933 ዓ.ም በድጋሜ ድል አድርገዋል፡፡
• ይህ የኢትዮጵያ አርበኞች የድል ቀንም በየዓመቱ ሚያዝያ 27 ታሪኩን በሚያስታውስ እና ለትውልድ በሚያስተላልፍ መልኩ በልዩ ልዩ ዝግጂቶች ይከበራል፡፡

እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች የድል ቀን አደረሳችሁ!

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

Unite.et ላይ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ይሁኑ!

በቀላሉ በመመዝገብ የፀደይ ባንክ ደንበኛ ለመሆን ቀጥሎ ያሉትን ሂደቶች ይከተሉ!

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ፣
2. ፀደይ ባንክ የሚለውን ይምረጡ፣
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
4. ከዚያም የዲያስፖራ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

ስለመረጡን፣ አብረውን ስለሚሠሩ ከልብ እናመሠግንዎታለን!

#unite.et #ethioliandiaspora #FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

መልካም ሰንበት ይሁንልዎ!

በእረፍት ቀንዎ...!

በፀደይ ሞባይል ባንኪንግ (*616#) ላይ በመደወል ወይም መተግበሪያውን ከ play store በማውረድ፣ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ QR እና የኤቲኤም አማራጮች  በቀላሉ ይጠቀሙ!

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ለውድ ደንበኞቻችን!

ፀደይ ባንክ የሲስተም ማዘመን ሥራዎችን ስለሚያከናውን ነገ እሑድ ሚያዝያ 26 እና ሰኞ 27/2017 ዓ.ም በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶቻችን ላይ አልፎ አልፎ መቆራረጥ ሊከሰት እንደሚችል በትህትና ያሳውቃል፡፡

ውድ ደንበኞቻችን ለሚደርስባችሁ መጉላላት ባንካችን ከወዲሁ ይቅርታ ይጠይቃል፡፡

ፀደይ ባንክ!
የሁሉም ባንክ!

ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 03/05/2025

#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ይጠቀሙበት!

ምቹ!
ፈጣን!
ደኅንነቱ የተጠበቀ!
ጊዜ ቆጣቢ!

በሆነው ፀደይ ኢንተኔት ባንኪንግ ይጠቀሙበት!

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

የቤት እና የመኪና ህልምዎን እውን ያድርጉ!

ከሃገር የወጡበትን ሕልም የሚያሳኩበት ምርጥ አማራጭ አለን!

✍️ቢያሻዎ በወለድ አልያም በወለድ አልባ መቆጠብ የሚችሉበት!

✍️አዲስ እና ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ተበድረው መግዛት የሚያስችልዎ!

✍️በዝቅተኛ ወለድ ብድርዎን የሚከፍሉበት ታታሪዎች የቁጠባ ሒሳብ!

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ፀደይ ባንክ በዘጠኝ ወራት አፈጻጸሙ ላይ ምክክሩን እንደቀጠለ ነው።

ፀደይ ባንክ የዲስትሪክቶችን አፈጻጸም ከሰሞኑ ሲገመግም ቆይቷል።

ዛሬ ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም ደግሞ በአፈጻጸሙ ላይ በዋናው መሥሪያቤት ደረጃ ውይይት እያደረገ ነው።

በውይይቱ አሁን የተመዘገበውን የተሻሻለ አፈጻጸም ይበልጥ ውጤታማ ማድረግ በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ምክክር እያደረገ ይገኛል።

ፀደይ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱን 62 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር፣ አጠቃላይ ካፒታሉን ደግሞ 13 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር አድርሷል፡፡

ከ14 ሚሊዮን በላይ አጠቃላይ ደንበኞች ያሉት ባንኩ፣ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ለሚልቁ ደንበኞቹ ብድር ሰጥቷል።

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን መረጃ

Foreign Currency Exchange Rate Applicable for 02/05/2025

#FOREX #Exchangerate #Dailyexchangerate #TsedeyBankExchangerate #TsedeyBankDailyExchangerate #Remittance #ForeignCurrency

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

መልካም ጁምዓ!

ወደ ሚቀርብዎ የፀደይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ አርሂቡ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችንን ይጠቀሙ!

•ወዲኣ ተንቀሳቃሽ እና የቁጠባ ሒሳቦች፣
•ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት ቁጠባ እና የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ሒሳቦች፣
•ሙራበሃ፣ ኢስቲስና፣ ሰለም እና ቀርድ የፋይናንሲንግ አገልግሎት፣
•የውጭ ምንዛሬ እና ገንዘብ ማስተላለፍ፣
•የዓለም አቀፍ ንግድ እና የዋስትና (ካፋላህ) አገልግሎቶች እና  ሌሎችም!

#እንወዳጅ!

Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!

እንኳን ለዓለም የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!

‌‌

አምባ የቁጠባ ሒሳብ-በአረጋዊነት ዘመንዎ እፎይ… የሚሉበት!

ካሻዎት ጥሬ ገንዘብዎን ቤትዎ ድረስ እናደርስልዎታለን!

በአምባ ይቆጥቡ፤ የአረጋዊነት ዘመንዎን በሐሴት የተሞላ ያድርጉ!

#እንወዳጅ!
Telegram: https://t.me/tsedeybanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/tsedey-bank-s-c/
Facebook: https://www.facebook.com/TsedeyBankSC
TikTok: http://www.tiktok.com/@tsedeybanksc
Twitter: https://twitter.com/TsedeyBankSC
YouTube: https://youtube.com/@TsedeyBank

የሁሉም ባንክ!
Bank for all!
‌‌

Показано 20 последних публикаций.