Tsehay Bank


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Welcome! Tsehay Bank aspires to deliver modern, reliable and quality banking services for all. Delivering regular and IFB services with cutting-edge digital banking options, Tsehay Bank aims to become one of the best private banks in East Africa.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


📱በፀሐይ ባንክ QR Code ክፍያዎን ይፈፅሙ!

🛍በግብይት ቦታዎ ተዘጋጅተው የተቀመጡ የፀሐይ ባንክ QR Code የክፍያ አማራጮችን በስልክዎ ስካን በማድረግ ብቻ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ፡፡

💵 ክፍያዎን መፈፀም ከመቼውም ጊዜ በላይ ቀላል ሆኗል፤ ምርጫዎ ያድርጉን!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #QRCodePayment #IFB


☪️ መልካም ጁምዓ!

🧕 "ወዲዓ ሐዋ" ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!

"ፈጅር" ከዕሴትዎ ተጣጥሞ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከፀሐይ ባንክ ቀርቦልዎታል፡፡

አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!


#TsehayBank #ForAll #Jumma #IFB


አሁኑኑ ወደሚቀርብዎ የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ!

በፀሐይ ባንክ ይቆጥቡ! ጠቀም ያለ ወለድ ያግኙ!

ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ከሆኑ ለእርስዎ የሚሆኑ የቁጠባ እና የፋይናንሲንግ አማራጮችን አዘጋጅተናል፡፡ ይቆጥቡ! ህልምዎን ያሳኩ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #InternetBanking #MobileBanking


የሚያዝያ 15/2017 ዓ.ም. የውጭ ምንዛሬ ተመን

ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ሲቀበሉ፣ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ተመን ያገኛሉ፡፡

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከፀሐይ ባንክ ጋር ይወዳጁ! ትስስርዎን ያጠናክሩ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Finance #Services #Loan #IFB #Fajr #MobileBanking #CardBanking #InternetBanking #ExchangeRate


በዓሉን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ በኩል ይቀበሉ!

የፀሐይ ባንክ ስዊፍት ኮድ 👉 TSCPETAA

ከየትኛውም የዓለማችን ክፍል ገንዘብ አገር ቤት ለሚገኙ ወዳጅ ዘመድዎ ሲልኩ ከፈጣንና ቤተሰባዊ መስተንግዶ ጋር በታማኝነት እናደርሳለን፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


👧🏻 እሸት የህጻናት የቁጠባ ሒሳብ ለልጅዎ!👶

👨‍👩‍👧‍👧 ፀሐይ ባንክ የልጅዎን ነገ ብሩህ ለማድረግ የሚያደርጉትን ጥረት የሚያግዝ መላ አዘጋጅቷል፡፡

እድሜአቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ እና ዳጎስ ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ አማራጭ አዘጋጅተናል፡፡

🚶🏻‍♀️አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ እሸት የህጻናት የቁጠባ ሒሳብ ለልጅዎ ይክፈቱ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #EshetSavings #IFB


🆕 ትልቁ ይገባዎታል!

ፀሐይ ባንክ "ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ" የተሰኘ ልዩ የቁጠባ አማራጭ አቅርቦልዎታል!

ዳይመንድ የቁጠባ ሒሳብ!

💎 እስከ 10% የሚደርስ የወለድ ምጣኔ ያስገኛል፣
💎 ለረጅም ጊዜ ሲቆጥቡ የሚያገኙት የወለድ ምጣኔ ይጨምራል፣
💎 ግለሰቦችን እንዲሁም ድርጅቶችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡

እርስዎ በርትተው ይቆጥቡ፤ እኛ ዳጎስ ባለ የወለድ ምጣኔ እንደግፍዎታለን! ሌሎች የፀሐይ ባንክ የቁጠባ አማራጮችን መጠቀም እንዳይዘነጉ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


✝️ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!

🎉 ለሁሉ የሆነው ፀሐይ ባንክ ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ይላል!

📱የባንክ አገልግሎት ካስፈለገዎ የፀሐይ ባንክ ዲጂታል ባንኪንግ አማራጮችን ይጠቀሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #HappyEaster #Ethiopia


🤔 ለምን ለስጋት ይዳረጋሉ?

🛍 የበዓል ግብይትዎን በፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮች ይፈጽሙ!

📱#921* የፀሐይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ

💻 የፀሐይ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ

📲 የፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ

📱 የፀሐይ ባንክ QR

🏧 የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን ይጠቀሙ

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehay_Bank #For_All #Good_Friday❤️ #Ethiopia🇪🇹


✝️ እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ!

የበዓል ግብይትዎን በፀሐይ ባንክ ዲጂታል አማራጮች ይፈጽሙ!

📱#921* ሞባይል ባንኪንግ

💻 ፀሐይ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ

📲 ፀሐይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ

📱 ፀሐይ ባንክ QR

🏧 የፀሐይ ዴቢት ካርድዎን ይጠቀሙ

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehay_Bank #For_All #Good_Friday❤️ #Ethiopia🇪🇹


ለበዓል ጉዞዎ የአውሮፕላን ትኬትዎን በጉዞ ጎ በኩል ይቁረጡ!

የአውሮፕላን ትኬትዎን ባሉበት በቀላሉ ቆርጠው በረራዎን ያከናውኑ!

1. የጉዞ ጎ (GuzoGo) መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር ያውርዱ፣
2. የጉዞ ጎ መተግበሪያን ከፍተው የሚሔዱበትን ቦታ እና ቀን ይምረጡ፣
3. ያለዎትን ሕጋዊ የበረራ ሰነድ አይነት ይምረጡ፣
4. የሚጓዙበትን አየር መንገድ ይምረጡ፣
5. የግል መረጃዎን ያስገቡ፣
6. የበረራ ቁጥርዎን (PNR) ያግኙ፣
7. የፀሐይ ባንክ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን በመጠቀም የበረራ ቁጥርዎን አስገብተው ክፍያዎን ይፈፅሙ፣
8. በአጭር የፅሑፍ መልዕክት የሚላክልዎትን የበረራ ትኬት ቁጥር ይዘው በረራዎን ያከናውኑ።

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#TsehayBank #ForAll #Services #Saving #Loan #IFB #Fajr #CardBanking #MobileBanking #InternetBanking #GuzoGo


ይጠንቀቁ!

ለበዓል ግብይት ሲፈፅሙ ሐሰተኛ የብር ኖቶችን ከሚያዘዋውሩ አጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ፡፡

በ 200፣ 100 እና 50 ብር ላይ የሚገኙ የደኅንነት መጠበቂያ ምልክቶች እና ምስሎችን በአግባቡ ያስተውሉ፡፡

የበዓል ሰሞን ግብይትዎን ደኅንነታቸው አስተማማኝ በሆነው የፀሐይ ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ይፈፅሙ!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


✝️ ሰሙነ ሕማማት !

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

የፀሐይ ባንክ ትክክለኛ ማኅበራዊ ትስስር ገፆችን ይወዳጁ!

Telegram / Facebook / Instagram / X LinkedIn / TikTok YouTube/ Pinterest/ Website


💵 ለበዓል ከውጭ አገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በፀሐይ ባንክ ይቀበሉ!

🗞 በፀሐይ ባንክ ይመንዝሩ!

ቀልጣፋ፣ ዘመናዊ እና እርስዎን የሚመጥን የባንክ አገልግሎት ይጠብቅዎታል፡፡

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!

#TsehayBank #ForAll #Forex #Exchange


🎯 External Vacancy

Announcement No. 10/2025 April 13, 2025

Tsehay Bank S.C. would like to recruit qualified candidate for the following position:

Job Position: Manager, IT Service Desk & Auxiliary Systems

Qualification: BSC preferably MSC degree from a recognized higher learning institution in Computer Science, Software Engineering, Computer Engineering, IT, Information Systems or related field of discipline

Experience: Must have 6 years of work experience with at least 4 years’ service at supervisory or managerial level out of which at least 2 years in support/auxiliary banking operations

Additional Requirement: ITIL or any IT certification is preferable


📍Place of Work:Head Office

🔗 Application Link 👇
https://forms.gle/ED8rtj1TXAS3TVTy8



Note:
Salary: As per the Bank’s scale.

➤ Only shortlisted applicants will be contacted.

➤ Interested and qualified applicants fulfilling the above requirements are invited to send your updated resume and work experience with PDF or Image format within 5 (Five) consecutive days following this announcement.




✝️ ✨ እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረስዎ!

💰 አስራት በኩራት የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!

✨ የገቢዎን የሚፈልጉትን ያህል መጠን ለሚፈልጉት ቤተክርስቲያን ወይም ለማንኛውም ኃይማኖታዊ ዓላማ የሚለግሱበት የቁጠባ ሒሳብ ተመቻችቶልዎታል!


ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehay_Bank #ForAll #Sunday #Ethiopia


🎉 የወላጆች እና የሕፃናት ፌስቲቫል!

✨ በሆሳዕና ዋዜማ የወላጆች እና የሕፃናት ፌስቲቫል በአጋቦስ የትምህርት ማዕከል ተዘጋጅቷል፡፡ እርስዎም ከነልጆችዎ ተጋብዘዋል!

የመግቢያ ትኬት ዋጋ 200 ብር፤ የመግቢያ ትኬቱን በሁሉም የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፎች ያገኛሉ!

🎆 የባንክ ቁጥር 1007445958

ከከፈሉ በኋላ በስልክ ቁጥር 0911 282341 ቴሌግራም ላይ የከፈሉበትን ስክሪን ሹት እና የሕፃናቱን ስም ይላኩልን፡፡

📍አድራሻ
አየር ጤና ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አጋቦስ የትምህርት ማዕከል!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehya_BanK #ForAll


🌙 መልካም ጁምዓ!

📚"ወዲዓ ኢቅራ" 🎒 ከወለድ ነጻ የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ በፀሐይ ባንክ ይክፈቱ!

ፀሐይ ፈጅር
ከዕሴትዎ የተጣጣመ!


#TsehayBank #ForAll #IFB #Fajr #JummaMubarak


🎉 በሆሳዕና ዋዜማ አጋቦስ የትምህርት ማዕከል አይቀርም!

በሆሳዕና ዋዜማ የወላጆች እና የሕፃናት ፌስቲቫል በአጋቦስ የትምህርት ማዕከል ተዘጋጅቷል፡፡ እርስዎም ከነልጆችዎ ተጋብዘዋል!

የመግቢያ ትኬት ዋጋ 200 ብር፤ የመግቢያ ትኬቱን በሁሉም የፀሐይ ባንክ ቅርንጫፎች ያገኛሉ!

🎆 የባንክ ቁጥር 1007445958

📍አድራሻ
አየር ጤና ኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት አጋቦስ የትምህርት ማዕከል!

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!


#Tsehya_BanK #ForAll

Показано 20 последних публикаций.