ETIHO FAST NEWS 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ



Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Buzz History
Code 25


❤️ፎቶውን ከወደዳቹት Like ❤️


@Photo_competition321


ፎቶ ለመላክ📸 @Anii34

#Goodluck




ETIHO FAST NEWS 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷:
#UPDATE

የስፔን መንግስት በኤርትራ (አስመራ ከተማ) ላይ ህወሓት 'ፈጽሞታል' የተባለውን የአየር ጥቃት ማውገዙን ዶቼ ቨለ አስነብቧል።

የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እና ሕገ-መንግሥታዊ ተቋማት የሚያከብር መፍትሔ እንዲፈለግ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።

የስፔን መንግስት ቀውሱ ከመባባስ እንዲገታ ጠይቋል።

ስፔን የአፍሪካ ህብረት እና የምሥራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) የሚወስዱትን እርምጃ እንደምትደግፍ አስታውቃለች።


#FDREDefenseForce

የሀገር መከላከያ ሰራዊት 'ህወሓት' ከሰሜን እዝ ወስዷቸው የነበሩትን አብዛኞቹን 'ታንኮቹን' እንዳስመለሰ ዛሬ አሳውቋል።

አንዳንዶቹ ታንኮች ደግሞ እንዲወድሙ መደረጉን ሰራዊቱ ገልጿል።

ፎቶውን ኢቢሲ ከስፍራው እንዳገኛቸው ገልጾ አሰራጭቷል።




የህወሓት ጦር ከአላማጣ ተሸንፎ ሲባረር በእስር ላይ የነበሩ 10,000 ያህል ሰዎችን ይዞ ሸሽቷል ተባለ።

የመከላከያ ሰራዊት የራያ የአላማጣ ከተማን ከሕወሓት ነፃ አውጥቷል ሲልም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ ባወጣው መግለጫ ተናግሯል።የከተማዋ ነዋሪዎች ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በላይ የሆኑ በርካታ የአካባቢው ወጣቶች በአጥፊው ኃይል ለጦርነት እንዳይመለመሉ በመፍራት አካባቢውን ለቀው መሰደዳቸውን ተናግረዋል ተብሏል።መከላከያ ሠራዊት አላማጣን በቁጥጥር ስር ማዋሉ፣የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራው በሰላማዊ ዜጎች ላይ ተጽዕኖ እንዳያስከትል አስፈላጊው ጥንቃቄ ታክሎበት፣በውጤታማ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን ያሳያል ሲል መግለጫው ተናግሯል።

@YeneTube @FikerAssefa


ESAT (ኢሳት🇪🇹)✅®:
ኤርትራ ከህወሀት ግልፅ የጦርነት ግብዣ ደርሷታል። ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ስንል ግን እንታገሳለን።‼️

ኤርትራ 14 ኖቬምበር 2020 - (ኢ.ፒ.) ህወሃት ዛሬ በመዲናዋ አስመራ ላይ ፍንዳታን በመፍጠር ኤርትራን ወደ ጦርነቱ ለመሳብ እና ግጭቱን ዓለም አቀፍ ለማድረግ ሆን ተብሎ ጥረት ተደርጓል፡፡

የህወሃት ስትራቴጂ ግልፅ ነው። ወታደራዊ ቡድኑ በአስመራ የሚገኙትን የመኖሪያ ቦታዎችን በመምታት በኤርትራ በኩል ቅድመ ምላሽ ሊሰጥ እና ጣልቃ ለመግባት ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ይጮኻል፡፡ ሆኖም ይህ በደደቢቶች የጥበብ እርምጃ አይደለም ፡፡ ኤርትራ ከአሁን በኋላ እንደራስ መከላከያ በአሸባሪዎች ላይ ወደ ጦርነት ለመግባት ሙሉ መብት እና ማረጋገጫ አላት፡፡ አሁን ኤርትራ በአሸባሪው የወያኔ ቡድን ላይ የምእራባውያንን ውግዘት ትጠብቃለች ፡፡


Abel Birhanu የወይኗ ልጅ:
Breaking News Update ❗️

ህወሀት ወደ አስመራ ኤርትራ ሮኬት መተኮሱ እና አስመራ መመታቷ ተረጋግጧል። ዛሬ በድምፂ ወያኔ ቴሌቪዥን አቶ ጌታቸው ረዳ ቀርቦ ኤርትራ አስመራን በሚሳኤል እንመታለን ማለቱ አይዘነጋም። ህወሀት ወደ ኤርትራ 3 ሚሳኤል ነው የተኮሰው። በዚህም የኤርትራ ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር እና አስመራ ኤርፖርቱ አቅራቢ ጥቃት ሳይደርስ እንዳልቀረ ተሰምቷል። ኤርትራን አስመልክተው የሚዘግቡ ሚዲያዎችም "አስመራ" ውስጥ ከፍተኛ ፍንዳታ መሰማቱ ፤ በኃላም ተደጋጋሚ የተኩስ ድምፅ እንደነበር ዘግበዋል።

*የኤርትራ መንግስት ይፋዊ መረጃ እስካሁን አልሰጠም። ተጨማሪ መረጃ ይዤ እመለሳለሁ
-----------------




TPLF BOMBS ASMARA

- Eritrea received an official invitation from TPLF today. ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር ስንል እንታገሳለን ።

14 Nov 2020 – (EP) TPLF has bombed capital Asmara (pictured) today on a deliberate effort to draw Eritrea into the war and internationalise the conflict.

The TPLF strategy is obvious. By striking residential areas in Asmara, the junta wants a pre-emptive retaliation from Eritrea and cry to the international community for intervention.

However, this is not a wise move by the Dedebits. From now, Eritrea has every right and justification to go to war against the terrorists as self-defense.

Now, Eritrea expects Western condemnation against the terrorist TPLF group.

Eritrea press


Репост из: ኢትዬ ቴሌኮም®
🌻🌻እንኳን ወደ ኢትዮ-ቴሌኮም ቦት በደህና መጡ!🌻🌻
➫ የኢትዮ-ቴሌኮምን ቦት ለመቀላቀል ይህንን link ይጫኑ!👇👇👇https://t.me/ethiotelecom_telegram_bot?start=r0578006613
➫መጪውን 🌻አዲሱን አመት🌻ምክንያት በማድረግ ሽልማት🎁 አዘጋጅተናል። እንኳን ለ2013 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያለን "ይህንን መልዕክት" እስከ መስከረም 15 ድረስ ለ"50" ሰዎች ለሚልኩ/Share ደንበኞች
➫የ 5Gb ነፃ ኢንተርኔት አገልግሎት።
➫የ 120 ደቂቃ ነፃ የአየር ሰዓት እና
➫የ 150 ነፃ የሚሴጅ አገልግሎት። ይላክሎታል!!!
ለ50 ሰው ልከው/Share ከጨረሱ ቡሀላ Bot ውስጥ በመግባት "ሽልማት🎁" ሚለውን ነጥተው ስሞን በማስቀደም ስልክ ቁጥርዎን ይላኩልን።

🌻🌻🌻🌻እንኳን ለ2013 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ🌻🌻🌻

የሁሉም ተወዳዳሪ የመወዳደሪያ ማስፈንጠሪያ ሊንክ ኮድ አለው። ቦት ውስጥ ገብተው /Start ሲሉ ያገኛሉ
@ethiotelecom_telegram_bot
ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድረግ ይጠቀሙ!!!
🏅ፍሬህይወት ታምሩ - ኢትዮ ቴሌኮም!




ድንቅ ጨዋታ ነው።


አሌክሳንደር ላካዜት አስቆጠረ።


ጎልልልል አርሰናል


ኦህህህ ፉልሀም የሞከሩትን ኳስ ግብ ጠባቂው ሌኖ አዳነው።


ተመጣጣኝ ጨዋታ እየተመለከትን እንገኛለን።


5'ደቂቃ ⏰

🔵 የአርሰናል ተጫዋቾች አጫጭር ኳሶችን በመቀባበል ላይ ይገኛሉ።


3'ደቂቃ ⏰

⚪️ ፉልሀም ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛል።


ኦህ አርሰናል ስህተት ሰርተው ነበር።

Показано 20 последних публикаций.

1 263

подписчиков
Статистика канала