የፕሮስቴት እጢ ማበጥ
ህክምናው;
የእጢው እብጠት መንስኤ ካንሰር ካልሆነ (BPH) ሁለት አይነት ህክምና ያለው ሲሆን በመድሀኒት እና በሰርጀሪ ናቸው:: የህክምናው አይነት በበሽታው ደረጃ የሚወሰን ይሆናል::
1- በመድሀኒት- መድሀኒቶቹ የፕሮስቴት እጢ እንዲያድግ የሚያደርገውን ሆርሞን የሚቀንሱ እና ከሽንት ጋርየተያያዙትን ምልክቶች የሚቀንሱ ናቸው::
2- ሁለተኛው ህክምና በሰርጀሪ ሲሆን የተለያዩ አይነት ሰርጀሪዎች አሉ;
-ክፍት የፕሮስቴት ሰርጀሪ (open prostatectomy)
- በሽንት መውጫ በኩል በመግባት ፕሮስቴትን ቆራርጦ
የማውጣት ሰርጀሪ (በካሜራ በመታገዝ) (TURP) 3-८१ TUVP, TUIP, TUNA, Laser prostatectomy...
የፕሮስቴት እጢው እብጠት የመጣው በካንሰር ምክንያት ከሆነ ከሰርጀሪው ጋር እንደየበሽታው ደረጃ የኬሞቴራፒ እና የጨረር ህክምና ይሰጣል::
ተዘንአ አጠቃላይ ሆስፒታል
ⓉⓏⓃⒶ ⒼⒺⓃⒺⓇⒶⓁ ⒽⓄⓈⓅⒾⓉⒶⓁ
🌐 www.tznahospital.com
📩 info@tznahospital.com
➢ https://t.me/tznagh
📱+251911406042
☎️+2511 13711208
📍ጦርሃይሎች ቶታል ሶስት ቁጥር
📍map / ካርታ