የሳቅ ባንክ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Познавательное


🤣😂😂 365+ ቀናቶችን በሳቅ እናሳልፍ ፣😂😂 በሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍር ብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን 😂😁
JOIN በሉና አብረን እንሳቅ 🤣😂
ለማስታወቂያ ሥራ
👇REQUEST TO JOIN የሚለዉን በመጫን ይቀላቀሉ👇
  

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: አፍላ ፍቅር
ጃናሞራ.mp4
ፊልሙን ለማየት👇👇
SHARE➡️ @FS_MOVE_ZONE
SHARE➡️
@FS_MOVE_ZONE


WAR 2 በትርጉም 👇


#ባል "ዛሬ በጣም የሚያስጠላ ቀን ነው መስሪያቤት ላይ ችግር ተፈጥሮብኛል"
#ሚስት" ተው ውዴ የኔ ችግር አትበል  አሁን እኮ ተጋብተናል  የኛ ችግር ብለህ አውራኝ "
#ባል "ካልሽ እሺ "
#ሚስት "እና ችግሩ ምንድነው"
#ባል "የቢሮዬ ፀሀፊ ለኛ አርግዛልናለች"
#ሚስት .......😳😳😳
😂😂😂


በልጅነታቹ የምታስታውሱት ግብዳ ውሸት ምንድነው?

#me፦✋✋
ፀጉራችሁን ተላጭታችው ወይም አበጥራቹችሁ መሬት አትጣሉ አህያ ከበላው አያድግም🥶የተባልነው😰😰

😂😂😂

የናንተስ Comment ላይ👇👇


ፍቅረኛውን እናቴ ብሎ ሚጠራ ወንድ ግን መገደል ነው ያለበት☠️


ምክንያቱም እናት ከማንም ጋር አትወዳደርም በማንም አትተካም💐💐💐

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ


መታሰር የለመደው ጀለሳችን ፖሊሶች ይዘውት ሸቤ ከገባ በሀላ እቤት 📞ደውሎ...
.
.
.
.
.
.
.
.
#እማ_አታስቢ_በሰላም_ገብቻለው 😂😂

       
♣👍♣😁😁


አንዱ አጠገቤ ሆኖ አስቤዛ እየገዛ #ቃርያ ትፈልጋለክ ትለዋለች ሻጯ

"
#ውይ_አልፈልግም_ቤት_አለችኝ

ቀልድ ቶሎ ለማይገባችሁ ታከሙ ከምር
ለማንኛውም ሚስቱን ነው አቃጣይ ናት ያለው


ቀና በይ ቆንጂዬ

የዋህ ማንነትሽ ቅን አሳቢነትሽ
ያለቦታውገብቶ ያብሮነት ምኞትሽ
ልውደድህ ጎኔ ሁን እኔነቴን  እንካ
የማፍቀሬን መጠን በልቦችህ ለካ
ያልሽው ያ ወዳጅሽ ቦታውን አቅሎ
ጥፋት ሳይኖርብሽ ቢሄድ ተነጥሎ
ከቶ ምን ሊጎዳሽ አረ ምን አጉሎ
      ቀና በይ ቆንጂዬ
አንቺ እኮ ውብ ሴት ነሽ ለዛውም
              ጠንካራ
ፍፁም ማትቆሚ በትናንት ሰባራ
       ቀና በይ ቆንጂዬ😉


✨like በማድረግ ተባበሩኝ🙏😂


ብቸኝነት በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ☺️
.
.
#ጥብስ ስትበላ 😋😋😜


🥺ሚስቴ ተናዳብኛለች አንተ POST ስታደርግ LIKE አያደርጉም ብላኝ ያን ነገር አላስነካም ብላኛለች😭😭

ስለዚህ LIKE FAMILY👍❤️


አረ #react  የለም ቤተሰብ የምንለቀውን እንዴት እንደተመቻቹህ👍 እና እንዳልተመቻቹህ😞 እንወቅ🤕


ሚስቴ አርግዛ ምን ቢያምራት ጥሩ ነው😢🤦

ያንተ # post በ ላይክ ሲጥለቀለቅ ማየት ፈልጋለው

እንግዲህ ለወገን ደራሽ ወገን ነው 😢😢በlike አለው በሉኝ ወንድማቹ አደለው ደገፍ አርጉኝ😭😂


😂😂😂
አንዱ ሽንት ቤት ገብቶ የተፃፋትን ጥቅሶች ከጥግ እስከ ጥግ አንበበና ክፍት ቦታ ፈልጎ ምን
ብሎ ቢጽፍ ጥሩ ነው?



"ጎበዝ የመጣንበትን ጉዳይ አንርሳ እንጂ!"😂

😂😂


Репост из: ELSHIO ACADEMY ™
👉 Zoo ኤርድሮፕ

Zoo ኤርድሮፕ  በPPH ቶክን መሰብሰብ ነው።

ምሳሌ ስትጀምሩ 1000 animal feed ተሰጥቷቹ ከታስክ ጭምር በምታገኙት Animal ብትገዙ እሱን እያሳደጋቹ ሌላም እየጨመራቹ ብዙ ቶክን መሰብሰብ ትችላላቹ

ብዙ ቶክን መሰብሰብ ለምትፈልጉ ብዙ Animal feed ለማግኘት በስታር ማሳደግ ትችላላችሁ።

Daily check በየቀኑ Animal feed ይሰጣል + Riddle of the day በየ ቀኑ 1,000 Feed ይሰጣል በብዙ አካውንት ብትሰሩት ጥሩ ነው።

ለመጀመር 👉Zoo

ለመጀመር
ለመጀመር
ለመጀመር

👆በመንካት ይደምሩ 👆
@Elshio_Academy
@Elshio_Academy


ድሮ ድሮ long time ago!😁

ሴቶች ተሠብስበው ሽንት ቤት ሲገቡ
*ማሬ ChapStick ይዘሻል?
*እንትና እኮ ልሳምሽ አለኝ።
*እንትና ቂ*ን እያየች ነበር። እሰይ ትቃጠል 😀


ወንዶች ተሠብስበው ሲገቡ:

"ማስመሪያ አምጣ ይለካል ዛሬ"😎😁


እኔ ከየትም ተባጥሼ ቀልድ እፖስታለሁ ስቃችሁ ላሽ ደስ አይልም😒😒
.
.
.
#ከንቱ ጊዜ🤧


ነብር ምላሱ እጅግ ጠንካራና ስል ከመሆኑ የተነሳ የታዳኞቹን ቆዳ እየላሰ ብቻ መግፈፍ ይችላል
በዚህም በምድራችን ላይ ሁለተኛው እጅግ በጣም አደገኛ ምላስ የነብር ነው
ከሴት ልጅ ምላስ ቀጥሎ🤧

ግልባጭ ለ እነ እገሊት


#kentu alem🤧


ለኛ መታሰቢያ አክሱም ሀውልት ቆሞልናል,እናንተ ሴቶች ምን አላቹ ይላታል.....🤔


ሶፍኡመርዋሻ አላለችም😂😂


#ከንቱ ዓለም🤧


Amharic Movie:

"የምትወደኝ ከሆነ ሁለትኛ እንዳታገኘኝ"


የቲያትር ተማሪ ዶርም ውስጥ ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ አይቼው ምነው ስለው?
:
:
:
እስኪ አትረብሸኝ እያጠናው ነው አለኝ😂😂😂😂#ጥበብ_ስጠራክ

Показано 20 последних публикаций.