♥♥ውድ ቤተሰብ ♥♥
እንደምን ቆየን? አርብ እለት ጀምረነው የነበረው ሽልማት የሚያስገኝ ውድድር ነገ ሰኞ ጠዋት 2 ሰዓት ላይ ያበቃል።
እስከአሁን ባለው ውጤት
በ34.5 k ተመልካች አቡበከር ጀማል እየመራ ሲሆን
በ28.4k ተመልካች ዮሱፍ ሬድዋን ይከተላል።
በ27.7k ተመልካች ወግደረስ አንዳርጌ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
እንግዲህ በተለያየ ቻናሎችና ግሩፖች ላይ የመፅሃፉን ሽፋን ሼር በማድረግ እስከ ነገ ጠዋት ድረስ የ View ቁጥራችሁን በማሳደግ ውጤቱን መቀየር ትችላላችሁ። መልካም እድል።
ሽልማቱ አስቀድመን እንደገለፅነው።
ከአንድ እስከ ሶስት ለወጡት በቅደም ተከተል። 20 ጊ ባ ፣ 10 ጊ ባ እና 8 ጊ ባ የኢንተርኔት ፓኬጅ መሆኑን አስታውሳለሁ።