" ጠበኛ እውነቶች "ን ያልገዛ እጁን ያውጣማ? አንተ? እስከአሁን? (ተግሳፅ ነው)
መፅሃፍዬ… የኔ መፅሃፍ… የምወዳት… የምሳሳላት… የማስብላት…… ሰበብ ለመስጠት በማይደላ መልኩ በርከት ያለ ቦታ እየተከፋፈለች (ለእኔ ይሁን ምፅፅ) ስለሆነ ወጣ ብልህ ሸመት።
በአዲስ አበባ እና በሻሸመኔ መጻሕፍት መደብር የሚገኝበትን ልጠቁማችሁ ::
📚በጃዕፈር መጻሕፍት - ለገሃር ኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ
📚ሀያት ሺፋ ( ጃዕፈር መጻሕፍት ) - ሳሪስ ቶታል አጠገብ
📚ዳኒያል መጻሕፍት - ሸበሌ ሆቴልን አለፍ ብሎ ሎምባርዲያ ካፌ አጠገብ
📚ኢማድ መጻሕፍት - ሜክሲኮ የቡናና ሻይ ሕንጻን አለፍ እንዳሉ ትኮማድ ሕንጻ ስር
📚ሜክሲኮ ቡክ ኮርነር ( ኤልያስ ) - ሸበሌ ሆቴል ጎን
📚ዮናስ መጻሕፍት መደብር - ብሔራዊ ቴአትር መግቢያ ጋር
📚እነሆ መጻሕፍት - ጥቁር አንበሳ ትምሕርት ቤት ፊት ለፊት ትራኮን ሕንጻ ላይ
📚ፒያሳ አካባቢ ለሚመቻችሁ - ሀገር ፍቅር ቴአትር መውረጃ ጋር ያሉት መጻሕፍት ቤቶች ሁሉም ጋር ::
📚ሹመት መጻሕፍት - ፒያሳ አራዳ ሕንጻ መግቢያው ጋር ( በታክሲው ተራ በኩል )
📚ጌት ራይት ስቴሽነሪና መጻሕፍት - ቃሊቲ ካፍደም ሲኒማ ፊት ለፊት
📚አበራ መጻሕፍት መደብር - አምስት ኪሎ አካባቢ
📚ፍስሐ መጽሐፍ መደብር - ሻሸመኔ ከጤና ጣብያው ፊት ለፊት
እንዲሁም በመጻሕፍት አዟሪዎች እጅ ይገኛል ::