👉👉ምርጥ ሽልማት የሚያሸልም ውድድር
ሰኞ የሚመረቀውን ሁለት መፅሐፍት "ጠበኛ እውነቶች" እና "መባቻ" የምረቃ በዓል ግብዣ ለማዳረስ በማሰብ ለቴሌግራም ወዳጆቻችን ሽልማት ያለው ውድድር አዘጋጅተናል።
የውድድሩ ይዘት
ከዚህ ፅሁፍ ጋር የተያያዘውን የግብዣ መልዕክት በተለያዩ ግሩፖችና ቻናሎች ላይ ሼር በማድረግ ብዙ ተመልካች (view) ማግኘት ሲሆን ሽልማቱም።
1, አንደኛ 100K ተመልካች ላገኘ የወር ያልተገደበ ጊ.ባ ኢንተርኔት ፖኬጅ
2, ሁለተኛ ከፍተኛ ተመልካች ላገኘ 20 ጊ.ባ ኢንተርኔት ፓኬጅ
3, ሶስተኛ ከፍተኛ ተመልካች ላገኘ 10 ጊ.ባ. ኢንተርኔት ፓኬጅ
4, አራተኛ ከፍተኛ ተመልካች ላገኘ 8 ጊ.ባ. ኢንተርኔት ፓኬጅ
በተጨማሪ ለሶስቱም ተሸላሚዎች "ጠበኛ እውነቶች" እና "መባቻ" መፅሐፍ በደራሲዎቹ ተፈርሞ ይሸለማል።
ውድድሩ ነገ ቅዳሜ ማታ 12 ሰዓት ይጀመራል!!
@yeMERI_terekoch