እግዚአብሔር ይመስገን!!
በሐዋሳ ከተማ የመጀመሪያ የ"ጠበኛ እውነቶች"ን book tour አድርገን። ትናንት ማታ የፊርማ ስነስርዓት በሴንትራል ሆቴል አድርገናል። ሀዋሳዎች በእጅጉ ያክብርልን።
በሀዋሳ ከተማ መፅሀፋን ለመግዛት የምትሹ ሰሚር መፅሃፍት መደብር ይገኛል።