ጠቅላዩ ራሱ እንደ "ጠበኛ እውነቶች" አልተጓዙም። 😜
ጉዞ ጠበኛ እውነቶች…… ከአዲስ አበባ ሀዋሳ ~ ከሀዋሳ ደሴ ~ከደሴ ጎንደር… አሁን ደግሞ ባህርዳር ከትሟል።
ዛሬ የካቲት 20 በባህርዳር ከተማ በሰመር ላንድ ሆቴል ከ11 ሰዓት ጀምሮ በውብ የኪነ-ጥበብ ክንውኖች ታጅበን እንጠብቃችኋለን።……
በሀዋሳና በደሴ ከኔ ሰዎች (ሁለቱ ቤቲዎች) ቤቲ እና Beti ጋር በከተሞቹ ከተቀበሉን ቅን ሰዎች ጋር ፕሮግራማችንን ከውነን አሳልፈናል።
ከጎንደር ጀምሮ የ"መባቻ አባት" (የኔ ሰው) Yared Getachew Cherinet እና ተወዳጁ (የህዝብ ሰው 😜) Belay Bekele Weya አጅበውን በዝተናል።
ባህርዳሮች በፍቅር ተጋብዛችኋል።