ሳሮን🌺
┈┈••◉❖◉●••┈
✎ ክፍል 1⃣3⃣♥️
┈••◉ናኦዴ ስልኩን ሳይዘጋው ማሚ ብሎ ጮሀ ናኦድ ስማኝ ስለው ሊሰማኝ አልቻለም ስልኩን ሳይዘጋው እንዴት እንደዚ አይነት ነገር ከኔ ትደብቃላቹ ብሎ እናቱ ላይ ጮሀባት
ቀወጠው እንዴት አድርገን እሱን ማረጋጋት እንዳለብን አናውቅም ብቻ በራሱ ጊዜ እንደሚረጋጋ አውቃለው
ስልኬን ዘጋሁትና ማሰብ ጀመርኩኝ
አልሄድም አልታከምም እንደማይል ተስፋ አደርጋለው ብዬ ስልኩን መጠበቅ ጀመርኩኝ እንደሚደውል እርግጠኛ ነኝ
ብቻ ብዙ ብጠብቀውም መደወሉ ግን አልቀረም ነበር ምን አርጌሽ ነው ግን እንዴት ከኔ ይሄንን ነገር ደበቃቹኝ ሲል
አንተን እያሳሰበህ ያለው ስለደበቅንህ ብቻ ነው እንዴ?? ስለ ህይወትህስ ምንም አታስብም አልኩት እኔ የምትታከምበትን ገንዘብ አግኝቻለው በቃ ጊዜ የለንም በቶሎ መታከም አለብህ ናኦዴ እባክህን
ዛሬውኑ ወደ አዲሳባ ና አልኩት ምንም አላንገራገረም እሺ መጣለው ብሎ
ሪፈሩን አፅፎ ጊዜ ሳይፈጅ ወደኔ ጋር መጣ ልክ አዲስ ሲገባ እኔ ሄጄ ተቀበልኩቲኝና ወደ ቤት ይዤው ሄጄ ከቤተሰብ ጋር አስተዋወኩት ጊዜያችን እየሮጠ ስለነበረ ከጊዜ ጋር መፍጠን ነበረብን እና እኔ አባቴ እና ናኦዴ ቀጥታ ወደ አሜሪካን ሀገር አመራን ደሞ ከዶክተሩ የወሰድነው ብር የአሜሪካን ዶላሩ ሲመነዘር 2ሚሊዮን ብር ነበር የሆነው የኢትዮጵያው ደሞ ወደ 700,000 በር ነበረ እና ከተዘረዘረ በኋላ እራሱ አላመንም ነበር
.
.
እና እንደ እግዛቤር መልካም ፈቃድ ሆኖ ለሳምንታት ያህል ታግለን ህክምናውን ጨርሶ ወደ ኢትዮጲያ ተመለስን
አሁን ናኦዴ ሙሉ ጤነኛ ነው በጣም ጤነኛ ሆኗል የኔ ልዩ የኔ ፍቅር የኔ ጣፋጭ
ሁሌም ቢሆን እኔ ላንቺ ሞታለው እሺ አለ
ለምን እንደዛ ትላለህ ማሬ ከሞት አፋፍ ላይኮ ነው የተመለስከው ረሳሀው እንዴ ሁለተኛ የሞትን ስም አትጥራብኝ አንተ ከኔ ጎን ብቻ ነው መሆን ያለብህ አልኩትና አብረን የሚገራርሙ ጊዜያትን ማሳለፍ ጀመርን
.
እና አሁን እንዴት ነው የምናደርገው አልኩት ሊያ አለች አንተ አለህ ሁለታቹም ስላላቹልኝ በጣም አመሰግናለው እሺ አልኩት አረ ሳሮንዬ ተይ እኛ ነን ማመስገን ያለብን አለና ለምን ፓርቲ አናዘጋጅም ጨፍሬ አላውቅም እቺን ቀን የኛ እናርጋት የደስ ደስ ማለት ነው የኔ ልዑል የዳነበት ቀን ብለን እናዘጋጅ ስለውተስማማ ከዛ አንድ ሆቴል ለአንድ ቀን ብለን እዛ ሆቴል ውስጥ አዘጋጅተን የምናውቃቸውን ሰዎች
ጠርተን ጭፈራው ተጀመረ ሌሊቱ እራሱ አበደ ጭፈራው እየቀለጠ እያለ አንድ ሰውዬ ከውጪ ካላስገባቹኝ ብሎ ይጮሃል ልቀቁኝ እገላቸዋለው ብሎ ዛተ
ለቀቁት እና ገባ ዶ/ር ሳሚ ነው ሽጉጡን አነጣጥሮ መጣ በጣም ደንግጫለው እንዴት መጣ የት እንዳለንስ እንዴት ሊያውቅ ቻለ የወሰድሽውን ገንዘቤን አንድ በአንድ ትሰጪኛለሽ ወይስ የፍቅረኛሽን ግንባር ሁለት ቦታ ላርገው አለ የናኦድ ግንባር ላይ አነጣጥሮት.....የወሰድሽውን ገንዘቤን አንድ በአንድ ትሰጪኛለሽ ወይስ
የፍቅረኛሽን ግምባር ሁለት ቦታ ላርገው? አለ የናኦዴ ግምባር ላይ የያዘውን ሽጉጥ
አነጣጥሮት የማደርገው ነገር ጠፋኝ እና ደርቄ ቀረሁኝ ምላሴ ሁሉ ተሳሰረ
ምንልታደርግ ነው አልኩት ?? አይታይሽም እንዴ ልገላግልልሽ ወይስ ወይስ ገንዘቤን ትሰጪኛለሽ አለ
በጣም መረጋጋት እንደነረብኝ ገባኝና
እንደምንም እራሴን አረጋጋሁት
እና እኛ ገንዘቡ ከሌለን እና መመለስ ካልቻልን ናኦድን ትገለዋለህ አልኩት
አይ ተኩሼበት ወስጄ አክመዋለው! ቆይ ስታስቢው ጨዋታ ናፍቆኝ የመጣው ይመስልሻል አለ አይመስለኝም አልኩት
እና አትሰጪኝም አለ........
✎ ክፍል 1⃣4⃣ከ200 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲ🀄️ጥል Vote♥️ እና Share አድርጉ
❤️ @Yefkrtarik ❤️
🕹የፌስቡክ ገፅችን🕹
http://Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹የዩቲዩብ ገፅችን🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g