♥️ ሞርያ 🌺
😍 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
➣ ክፍል 4⃣
✍ by Dawit23
◉
●
◉
ካፌው አከባቢ ስንደርስ እግሬም አልታዘዘልኝ አለ የግዴን ተጎትቼ ገባሁ ሚኪ ጀርባውን ሰጦ ነበር የተቀመጠ ሚክያስ አለችው ዞር ሲል ፊት ለፊት ተፋጠጥን ሰውነቴ ድንዝዝ ነበር
ያለው ተነስቶ ሰላም አላት ታናሽ እህቴ ያልኩ እሷን ነው ተዋወቃት አለችው ነው ብሎ ፈገግ አለና ሚክያስ ሲል መልስ
አለሰጠሁትም ስምሽን ብሎ ሳይጨርስ አፎምያ አልኩት እ … አለ እሷ ትክ ትክ አድርጋ አየችን ከመበላት ብዬ
ጠቀስኩት እ ቅዱስ ሚካኤል ያደነው አፎምያ አይሁን እንጂ አንቺን ለመተዋወቅ አይከብደኝም ብሎ አስቀየሰ የካህኑ ልጅ ሚክያስ አትሁን እንጂ እኔም እንዳንተው አልኩት እህቴ ምንድ
ነው ምትፈላሰፉብኝ ብላ ተቀመጠች በሰአቱ ድንጋጤዬ ይሄ ነው ከምለው በላይ ነበር ማታ ላይ ደወለልኝ ገና ሄሎ ስል ሀይ አንቺ አጭቤ እንዴት ዋልሽ አለኝ ሳቅ ብዬ ሰላም አልኩት አይገርምም ጠርጥሬ ነበር እህትሽ እንደምትሆን በዛ ላይ ስለሷ የነገርሽኝ ነገሮች በጣም
እንድቀርባት አድርጎኛል አለኝ ውስጤ ቅር ቢለውም አዋ እህቴ ባህሪዋ እንደ ነገርኩህ ነው ለወደደችው ማች ናት አልኩት እሱን እናየዋለን አለ ምን አስበህ ነው አልኩት እረ ምንም ብሎ ሳቀብኝ ትንሽ እንዳወራን ነገ እደውልልሃለው ብዬ
ዘጋሁበት እህቴ ማታ ላይ ወሬዋ ስለሱ ብቻ ሆነ እኔም ስለሱ መሆኑን መች
ጠላሁና ግን ነገሩ ግራ እየገባኝ ነው እህቴ በጥቂት ቀናት ውስጥ ሳትወደው አልቀረችም ነገሩን ለጓደኞቼ ነገርኳቸው
እናጣላቸው አሉኝ ደነገጥኩ እህ ምን ብለን ነው ምናጣላቸው ያለምንም ነገር ደርሶ ማጣላት አይከብድም አልኩ ላንቺ እሱን ከማጣት ይሄ ቀላል ነገር ነው በዛለይ እህትሽ ተመልሳ ለመሄድ ሶስት ሳምንት ብቻ ነው የቀራት በኃላ ከማልቀስ
አሁን ነው መፍቴውን መፈለግ ብሎ በወሬ ተስፋ ሞልቶ ላኩኝ ነገሩን ቆም ብዬ ማሰብ አልቻልኩም የገዛ እህቴ እኔ ላይ
የተደረበች መሰለኝ ውስጤ እርር አለ በርግጥ እህቴ ስለኔ እና ስለሱ ግንኙነት ምታውቀው ነገር የላትም ውስጤ ግን ይሄን ነገር አልቀበለኝ አለ እህቴ ሚኪን ካወቀችበት ቀን ጀምሮ ቤት አትቀመጥም አብዛኛውን ሰአት እሱ ጋር ነው ምታሳልፍ
በጣም ደስተኛ አድርጓታል እንደ ምንም ብዬ እህቴ እቤት ስትገባ ጠብቄ ለሚኪ ደወልኩለት ይመቸሃል እንገናኝ እለኩት እሁን እኮ እህትሽ ጋር ቆይቼ ወደ ስራ ቦታ
ገባሁ አለኝ ካልተገናኘን ብዬ ግግም አልኩበት እሺ ነይ አለኝ ለጓደኞቼ ደውዬ ሚኪ ጋ እየሄድኩ እንደ ሆነ ነገርኳቸው
መልሰን እንደ ውልልሻለን አሉኝ እኔም ብዙም ትኩረት አልሰጠኋቸውም ልክ ካፌው አከባቢ ስደርስ መልሰው
ደውሉልኝ የት ነው የተቀጣጠራቹ አሉኝ እህ ምን ልትሆኑ ነው ምን አስባቹ ነው አልኳቸው ዝም ብለሽ ንገሪን ሲሉ ነገርኳቸው ልክ ካፌ እንደ ገባሁ ሚኪ
ከኋላዬ ተከተሎኝ ገባ ሳየው ልቤ ስንጥቅ አለ አንቺ አይጥ ብሎ ገንጬን ሳመኝና ቁጭ አልን ብዙም ደቂቃ ሳንቆይ
ጓደኞቼ መጡ ሁለቶች ቀድሞ ገቡና ከኛ ራቅ ያለ ወንበር ላይ አንዷ በግራ አንዷ በቀኝ ተቀመጡ ትንሽ ተደናግጫለሁ ረብቃ ቀጥ ብላ ወደኛ መጣች ጠቀስችኝ እኔም ላለማስጠጣት ዝም አልኩ መጣ ሰላም ብላኝ ይሄ ልጅ ሚኪ ያልሽኝ
እንዳይሆን አለች ደነገጥኩ ፈገግ ብዬ አዋ አልኩ ጓደኛዬ ናት ተዋወቃት አልኩት ተነስቶ ሰላም ሊላት ሲል እሷ በዛቅፅበት...
➣ share👉 @yefkrtarik
┄┄┉┉✽̶»̶🌺●◉🌺»̶̥✽̶┉┉┄┄
ክፍል 5⃣ ይቀጥላል ከ100 ❤ በኋላ ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ቮት❤️ አድርጉ።
:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! ➢አጫጭር ታሪኮች
▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼▼
https://t.me/joinchat/AAAAAFBYYkolMpWWI0qkgA
🕹የፌስቡክ ገፃችን🕹
http://Www.facebook.com/yefkrtarik
🕹የዩቲዩብ ገፃችን🕹
https://www.youtube.com/channel/UC3QfyFZIrYKruxUlAOfBp2g