አረብኛ በዲግሪ ለመማር የምትፈልጉ
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዐረብኛ ቋንቋና ሥነ - ጽሑፍ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀብሎ በመደበኛ(Regular) ፕሮግራም ማስተማር ይፈልጋል፡፡
በመኾኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ዋናው ሬጅስትራር በአካል በመቅረብ ከኅዳር 05 - 20/2017 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መኾኑ ተገልጿል።
በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን ፕሮግራም ያለፋችሁ ተማሪዎች የዕድሉ ተጠቃሚ መኾን ትችላላችሁ ተብሏል።
ለበለጠ መረጃ:-
📱0920114937
(ሙሐመድ፣ የዐረብኛ ትምህርት ክፍል ኃላፊ)
(Muhammad, head Department of Arabic Language & Literature)