Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አባት ያጣው የሸይኽ ዐብዱ ያሲን ግድያ ጉዳይ!
~
የረባ ጠያቂ የለ!
መላሽ የለ!
የኛ ነገር እንዲሁ ሰሞንኛ ግርግር ሆኖ ቀረ። አሳዛኙ ክስተት አመት አለፈው። አዛውንቱ ደመ ከልብ ሆነው ወድቀው ቀሩ። የረባ ፍትህ ባይጠበቅም ጉዳዩ ከነ ጭራሹ ባለቤት ማጣቱ ያሳዝናል።
እናታቸውን በሞት ያጡ ህፃናት ልጆች ነበሯቸው፡፡ በምሽት ከዒሻእ ሶላት መልስ ለነሱ ዳቦ ይዘው እየገቡ ነበር መንገድ ላይ የሰው አውሬ የበላቸው።
እነኛ ህፃናት አባታቸውንም አጡ። ለመሆኑ ልጆቻቸው ፈቃጅ ጠያቂ አግኝተው ይሆን? ከእዳ ጋር የተያያዘው ጉዳይስ ምን ደርሶ ይሆን? ሲሰበሰብ ከነበረው ገንዘብ ጋር ተያይዞ ሲስሰማ የነበረው አንዳንድ ደስ የማይል ጉምጉምታስ መስመር ይዞ ይሆን? ጉዳዩን ይዘውት የነበሩ አካላት እንዴት አደረጉ? አማናቸውን ተወጥተው ይሆን?
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor