#ማሚላ
ከቀኔ ጋር ቆመሽ ፤
ይሄ ሁሉ ቀትር አናቴ ላይ ሲመሽ ፤
እንደምፃት ቀን እየፈራሁ ስናፍቅሽ ፣
ስጠብቅሽ ...
ስጠብቅሽ ...
መለኮት ...
ነጭ ደመናውን እፀጉሬ ላይ ዘራው ፤
እልፍ ሙዚቀኛ ...
በ'ኔ የ'ንባ ወረብ አማረ ዳንኪራው ።
.
ምን ቀረ ...?!
የኔን እንባ ጨምቀው
ተራጩ
ተቃጩ
ዘፈኑ ፥ ዘመሩ ፥ ደነሱ ፥ አዜሙ ፤
እኔ ግን ...
አንቺን በመናፈቅ ...
አንቺን በመጠበቅ ...
ወገረኝ አዚሙ !
.
እባክሽን ነዪ ...
ውድቀቴ 'ንኳ ቢቀር መውደቂያዬን እዪ ።
for comment @E5683
@Yesakal
@Yesakal
ከቀኔ ጋር ቆመሽ ፤
ይሄ ሁሉ ቀትር አናቴ ላይ ሲመሽ ፤
እንደምፃት ቀን እየፈራሁ ስናፍቅሽ ፣
ስጠብቅሽ ...
ስጠብቅሽ ...
መለኮት ...
ነጭ ደመናውን እፀጉሬ ላይ ዘራው ፤
እልፍ ሙዚቀኛ ...
በ'ኔ የ'ንባ ወረብ አማረ ዳንኪራው ።
.
ምን ቀረ ...?!
የኔን እንባ ጨምቀው
ተራጩ
ተቃጩ
ዘፈኑ ፥ ዘመሩ ፥ ደነሱ ፥ አዜሙ ፤
እኔ ግን ...
አንቺን በመናፈቅ ...
አንቺን በመጠበቅ ...
ወገረኝ አዚሙ !
.
እባክሽን ነዪ ...
ውድቀቴ 'ንኳ ቢቀር መውደቂያዬን እዪ ።
for comment @E5683
@Yesakal
@Yesakal