Y4C


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


Seed oᖴ ᒍᗴՏᑌՏ 👑
“እርሱ ግን ስለ ኃጢአት አንድን መሥዋዕት ለዘላለም አቅርቦ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ፥”
— ዕብራውያን 10፥12
💯% ✔ Jesus Paid It All❗
እንኳን ክብርህ ጠፍቶ ጎድሎኝም አታኑረኝ።😭🔥

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


ሰዶማዊነትን እቃወማለው ምክንያቱም
"ከሴትም ጋር እንደምትተኛ ከወንድ ጋር አትተኛ፤ ጸያፍ ነገር ነውና"ዘሌ18÷22 በማለት የእግዚአብሔር ቃል በግልፅ ስለሚናገር እና እግዚአብሔር አምላክም ድርጊቱን ስለሚፀየፈው እኔ እፀየፈዋለው እቃውማለውም። ይህም ብቻ ሳይሆን በተፈጥሮ ስርዓት ውስጥ የትኛውም ፍጥረት ከተፈጥሮ ስርዓት በማፈንገጥ ወንድ ለወንድ ሴትም ለሴት በመሆን ግብረ ሰዶማዊነትን ሲፈፅም አላየሁም። ሁሉ ለፍጥረታቸው ስርዓት ይገዛሉና።
👌ነገር ግን በዚህ ሁሉ ውስጥ እናንተ ሰዶማዊ ልምምድ ውስጥ ያላችሁ
#እግዚአብሔር_ድርጊታችሁን_አብዝቶ_ቢፀየፈውም_እናንተን_ግን_እጅግ_ይወዳችኃል። ዛሬም ከዚህ እስራት ነፃ ሊያወጣችሁ ይፈልጋል። እርሱ በእውነት ለዚህ ህይወት አልፈጠራችሁም። ዛሬ ልጆቼ እወዳችኃለው ኑ ወደ እኔ ኑ አሳርፋችኃለው ይላችኃል። የእግዚአብሔር የፍቅር ጥሪ ተቀበሉ እባካችሁ። እንደ እግዚአብሔር የሚወዳችሁ የሚያስብላችሁ የሚጠነቀቅላችሁ ማንም የለም።ብዙዎች ይህንን የእግዚአብሔርን የፍቅር ጥሪ ተቀብለው ነፃ ሲወጡ ከዚህም ፀያፍ ተግባር ለአንዴና ለመጨረሻ ሲፈውሱ አይቻለው ።
ኑ ወደ ሚወዳችሁ እግዚአብሔር ኃጥያታችሁንም በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ሊያነፃላችሁ የእርሱ በጎ ፈቃድ ነው።ለንሰሀ ቀኑ ገና አልመሸባችሁም!!
ኑ እርሱ በፍቅር ይቀበላችኃል
ኑ ኑ ኑ ኑ ኑ ወደ እግዚአብሔር ኑ

*የእግዚአብሄር ቤተሰቦች እኛ ደግሞ ተግተን እንፀልይላቸው ልቦናቸውን አጨልሞ ይዞ ወደሞት እየነዳቸው ያለውን የአጋንንት ስራ እያፈረስን እንዲሁም ወደ እግዚአብሄር መመለስ


https://t.me/youth4christ05
https://t.me/youth4christ05
https://t.me/youth4christ05


አለም ወዴት እየሄደች ነው?
🇹🇬⚜️ 🇹🇬⚜️

1- ሁሉም የአለም ሀገራት ከታላላቅ ኃያላን ጋር መልካም ግንኙነት ለመመስረት የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ (ሴት/ሴት ወይም ወንድ/ወንድ) መቀበል እንዳለባቸው አሜሪካ አረጋግጣለች።  በአሁኑ ጊዜ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ ሕጋዊ የሆነባቸው 34 አገሮች አሉ፡ አንዶራ፣ አርጀንቲና፣ አውስትራሊያ፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጂየም፣ ብራዚል፣ ካናዳ፣ ቺሊ፣ ኮሎምቢያ፣ ኮስታሪካ፣ ኩባ፣ ዴንማርክ፣ ኢኳዶር፣ ፊንላንድ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አይስላንድ፣ አየርላንድ፣  ሉክሰምበርግ፣ ማልታ፣ ሜክሲኮ፣ ኔዘርላንድስ፣ ኒውዚላንድ፣ ኖርዌይ፣ ፖርቱጋል፣ ስሎቬንያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ስፔን፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድ፣ ታይዋን፣ ዩናይትድ ኪንግደም፣ አሜሪካ እና ኡራጓይ።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

2- ጀርመን ከአሁን በኋላ የዘር ግንኙነት የለም የሚለውን ህግ ፈርማለች ማለትም ወንድም እና እህት እናት እና ወንድ ልጅ አባት እና ሴት ልጅ ወዘተ.. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭  😭😭😭

3-የሚያሚ ከተማ አሁን የህዝብ የወሲብ ግዢ ከተማ ተባለች።  ይህም ማለት፡ በመንገድ ላይ ወደ ቤተ ክርስቲያን
በመስጊድ ፣በገበያ ፣በኳስ ሜዳ ሴክስ ከፈለጋችሁ በማንኛውም ሰአት ያለችግር መደሰት ትችላላችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

4-ካናዳ አውሬነትን ፈቀደች(ከእንስሳት ጋር ወሲብ)😭😭😭😭😭😭😭😭

5- በስፔን: የብልግና ፊልሞች
በሁለተኛ ደረጃ እና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈቅዶላቸዋል.  😭😭😭😭😭😭

6- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆች ዝሙት አዳሪነት ፈቃድ ተሰጥቷል.  ማርግ ሉከር በ10 ዓመቷ የጾታ ደስታ የሚሰማት ማንኛዋም ወጣት ሴት ልጅ፣
ማንም ሊከላከልላት አይገባም
ሰውነቱ እንዴት እንደሚሰራ እወቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

7- በመጨረሻም አሜሪካ የሰይጣን አብያተ ክርስቲያናት በይፋ እንዲከፈቱ ፈቅዳለች።
ውድ ወንድሞች እና እህቶች መጨረሻው ቀርቧል፣ የክብር ጉዞው እየቀረበ ነው።
ክርስቲያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈለ ነው እና ዲያቢሎስ ከመለኮታዊ ምህረት ለማስወገድ ከፍተኛውን የነፍስ ቁጥር ከእሱ ጋር ሊጎትት ይፈልጋል።  እንጠንቀቅ።  😭😭😭😭😭

አንድ ደቂቃ ካሎት...ይህንን መልእክት ሼር ያድርጉ።  በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለምን እንተኛለን፣ እና በመጠጥ ቤቶች ውስጥ እንነቃለን?  ስለ እግዚአብሔር ማውራት በጣም ከባድ የሆነው ግን ለማማት ቀላል የሆነው ለምንድነው?
የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ግን የቆሸሹ መልዕክቶችን መልሶ መላክ ቀላል የሆነው ለምንድነው?
ይህን መልእክት ለጓደኞችህ ልትልክ ነው ወይስ ችላ ልትለው ነው?  እግዚአብሔርን የምትወዱ ከሆነ ይህንን መልእክት በ60 ሰከንድ ውስጥ ለእውነተኛ የቅርብ ጓደኞችዎ ይላኩ።  🙏🙏🙏🙏
     አግዜር ይባርክህ.  አሜን!!!

_የተቀዳ_


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


★•••••
#ምኞት/Ambition

#ፍኞት የሰነፎች ሀብት ነው!
#ምኞት የእናንተ ባልሆነ እና በማታገኙት ነገር ላይ ተስፋ ማድረግ ነው።
#ምኞት የቀሽም እና በራስ መተማመን የሌላቸው ሰዎች መኩሪያ ነው።
#ምኞት ዛሬያችን እንዳንጠቀምበት የሚያደር ክፉ መሳሪያ ነው።
#ምኞት የሕልማችን ጠላት ነው።


★ማሳካት ለምትፈልጉት ነገር ዛሬውን ከተኛችሁበት አልጋ ላይ ውረዱ ባአላቹ አቅም ወደህልማቹ ለመድረስ አዝግሙ። የሕልማቹን ጠላት ዛሬውኑ አስወግዱት መሆን የምትፈልጉትን መሆን ትችላላቹ ከማንም የተሻለ ትልቅ አቅም አላችሁ።

#ሕይወት💐
ዛሬ


ወንጌል የሰዎችን እውቀት ሞኝነት ያደረገ የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ኢየሱስ ነው🔥🔥🔥🔥🔥


Репост из: ክርስቲያን ዜና | christan zena
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉

ኢትዮጵያኖች ብዙ የለፉበት የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አባይ እናቶች በፀሎታቸው የደከሙለት ኢትዮጵያዊያን ገንዘባቸውን ያፈሰሱበት አባይ ዛሬ ሀይል መስጠት ጀምሯል።

@christ_zene
@christanzenabot


🔥🌧🔥የምከተለወን ፀሎት ከእኔ ጋር እንፀልይ
መንፈስ ቅዱስ ሆይ እናሆ በፍትህ ነኝ ወደ እኔ መጥተህ አብሬህ ልረመድ ፡፡ የምትነገረኝን መስመትና መስተወል እንድችልም አግዘኝ፡፡
አበት ሆይ በዝህ ሰዓት ሙሉ ለሙሉ ራሴን አሳልፌ እሰጥሀለሁ፡፡ ስጋዬን ነፍሴን:መንፈሴን: ቤተሰቤን: ስራዬን፡ ጋንዘቤን ፡ ድካሞቼን፡ ጥንካሬዎቼን፡ትናንትናዬን ፡ዛሬዬን፡ የወደፊት ሕይወቴን ፡ መንናቴን ሁሉ ለዘላለም ለአንቴ ሰጥቼአለሁ፡፡ጌታ ሆይ አንተን ያሰዘንኩባቸውን ጉዳዮች ኃጢአቶቼን ሁሉ መተለለፎቼን፡የልቤን ቸልተኝነት እና አለመተዘዜን ሁሉ
በፍትህ አቅርቤ ንስሀ የምገበበትን ልብ ስጠኝ፡፡አንቴን ወደሚያስደስትህ መንገድ እንድገበ ጉልበት ሁነኝ፡፡መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደ ሕይወቴ አሁን እንድትገበ አሁን እገብዘሀለሁ፡፡ከአንቴ ጋር ፍፁም ኃብረት እና አንድነት መድረግ የምችልበትን ጥበብ አሰየኝ፡ ምክንየቱም በረሴ ይህ ጥበብ የለኝም፡፡ ለመገኝትህ ልዩ ትኩረት እንድሰጥህ እና ድምፅህን መስመት እንድችል እርደኝ፡፡ልታዘዝህም ቃል እገበለሁ ፡፡ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስተዘዝና ስመር በመንፈስ ቅዱስ ቀበኝ፡፡ በዙርየዬ ዬሉትን እና በመንገዴ ለይ የምተመጠቸውን ሰዎች ሁሉ መንከትና መለወጥ የምችልበትን ኃይልን ስጠኝ፡፡ በቀጠዩ የህይወት ጉዜዬ ምን መድረግ እንደለብኝ ንገረኝ ከአንቴ ጋር ያለኝንም ህብረት በፍፁም ችለ እንደልለው እርደኝ ፡፡ በጌታ በእየሱስ ስም እፀልየለሁ አሜን፡፡

ሁለችሁም ከእኔ ጋር ይህን ፀሎት ፀልየቹ ከሆና እግ/ር ሰምቶለቹሀል🔥🔥🔥🔥
👉#Prophet_heni Glory ነኝ

Joni $ share 👇👇
@HistoryofRevivall
@HistoryofRevivall
@HistoryofRevivall


“ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።”
— ዕብራውያን 11፥6

And without faith living within us it would be impossible to please God. For we come to God in faith knowing that he is and that he [exceedingly] rewards the faith of those who give all their passion and strength into seeking him.
Hebrews 11:6 (TPT)

#Faith


. ድንቅ ስጦታ
ሮኔል መዘምራን
🎁 Marry Christmas 🎁
sʜᴀʀᴇ ◈JOIN◈ sʜᴀʀᴇ
▷◈ @ZELALEMAWI ◈◁
── ❖ ── ✦ ── ❖ ──


ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ

ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል
የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ
new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው ለማታውቁ ደግሞ NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ company ነው
NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል
በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል
በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው
በአሁን ሰዓት NIV እና የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ቃላትን አስወግደዋል
ለአብነትም Jehovah, calvary, omnipotent አና holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው
የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው
አብዛኞቻችን soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው
እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ

ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46; ሉቃስ 17:36, 23:17;
ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37
በተጨማሪም NIV እና ESV ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል

ሰለዚህ ምን እናድርግ?

እርምጃ አንድ
hard copy bible ብቻ መጠቀም
እርምጃ ሁለት
soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም update ያልተደረገውን app ይጫኑ
bibleአችሁን በጭራሽ update እንዳታደርጉ
የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት
ወይንም በሌላ publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ
don't forget ያወራነው NIVና ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ
ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ ጊዜ የለንም
ያለንን ጊዜ እንጠቀም #ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ የሰይጣንን ዕቅድ_እናፈራርስ
የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!

#share_share_share_share
👇join us👇
👉 @jesusmysaver01👈
👉 @jesusmysaver01👈
👉 @jesusmysaver01👈
👉 @jesusmysaver01👈


2ኛ ጢሞቴዎስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤
¹⁵ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል።
¹⁶-¹⁷ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።

@Romans_Road


እንኳን ለ 2⃣0⃣1⃣4⃣ አመተምህረት በሰላም አደረሳችሁ ።
መልካም አዲስ አመት ።


አለመደሰት አልችልም።
እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ወደ ውጭ የሚፈስ ነው፡፡ ከመንፈሳችን ይነሳና ነፍሳችንን
አጥለቅልቆ ወደ ውጭ ይወጣል( ፊታችን የፈካ እንዲሆን ያደርጋል)::
የእውነተኛ ደስታ መነሻ ስፍራው አካባቢ አይደለም፡፡
ብዙ ሰዎች ይጠይቁኛል፤ "አስቸጋሪ ሁኔታዎችና ማይመች አካባቢ ውስጥ ሆነህ እንኳ
ምትደሰትበት ሚስጥሩ ምንድነው?" ይሉኛል፡፡ መልሴ፡ "የደስታዬ ምንጭ( source)
አካባቢዬና ሁኔታዎቼ አይደሉም" የሚል ነው፡፡
ጳውሎስ፡ የፊልጵስዩስ ክርስቲያኖችን "# ሁልጊዜ # በጌታ ደስ ይበላችሁ" ነው ያለው፡፡
የሚገርመው፡ ጳውሎስ ይሄን መልዕክት የተናገረው እስር ቤት ውስጥ ሆኖ ነው፡፡ ሰው፡
እስር ቤት ውስጥ ሆኖ እንዴት "#ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ" ሊል ይችላል?
...አዎን፡ ይቻላል!
እውነተኛ ደስታ ከውስጥ-ወደውጭ( Inside-out) ነው
የእኔ ደስታ የተመሰረተው ከውስጥ ወደ ውጭ እንጂ ከውጭ ወደ ውስጥ አይደለም። በአመት 365 ቀን 12 ወር 8760 ሰአት 525600 ደቅቃ 31536000 ሰከንድ 892160000 ማይክሮ ሰከንድ ደስተኛ ብቻ ነኝ አለመደሰት አልችልም ።


ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ

ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል
የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ
new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው ለማታውቁ ደግሞ NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ company ነው
NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል
በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል
በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው
በአሁን ሰዓት NIV እና የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ቃላትን አስወግደዋል
ለአብነትም Jehovah, calvary, omnipotent አና holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው
የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው
አብዛኞቻችን soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው
እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ

ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46; ሉቃስ 17:36, 23:17;
ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37
በተጨማሪም NIV እና ESV ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል

ሰለዚህ ምን እናድርግ?

እርምጃ አንድ
hard copy bible ብቻ መጠቀም
እርምጃ ሁለት
soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም update ያልተደረገውን app ይጫኑ
bibleአችሁን በጭራሽ update እንዳታደርጉ
የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት
ወይንም በሌላ publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ
don't forget ያወራነው NIVና ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ
ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ ጊዜ የለንም
ያለንን ጊዜ እንጠቀም #ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ የሰይጣንን ዕቅድ_እናፈራርስ
የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!

#share_share_share_share
👇join us👇
👉 @jesusmysaver01👈
👉 @jesusmysaver01👈
👉 @jesusmysaver01👈
👉 @jesusmysaver01👈


🙌 ይሄን #Challenge ተቀላቀሉን 🙌
#ማቴዎስ 16
¹⁵ እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው።
¹⁶ ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ።

Use This as a #Profile or cover picture for your #social media profiles if you're into it!
#Facebook
#Telegram
#Tiktok & other
#We_Can_Make_A_Difference
🙌 God Bless You 🙌


@jesusmysaver01
@jesusmysaver01


. ብዙ አጥፍቻለሁ
መልካም ወጣት የሻገር ብስራት
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
@Markengeta
@Markengeta
△Join Us△


Репост из: ለወጣቶች
እንዴት እድለኛ ነኝ ያኔ ግን ልቤ የመጨረሻውን ምት ከመታች በኃላ ዝም ፀጥ ጭጭ ስትል በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ይደነግጣሉ አንድ አንዶች ደግሞ ወደ አባቱ ሄዶዋል ይላሉ ሌሎችም በጣም ያለቅሳሉ።
እኔ ብችል ያኔ ብድግ ብዬ የሚያለቅሱትን እናንተ ሞኞች ዝም ብሉ ይህ ጫጫታችሁ አቦ አይመቸኝም ዝም በሉ አሁን እንዴት ይለቀሳል? ዛሬ የደስታ ቀን እኮ ነው ተደሰቱ ለጌታ ዘምሩ ወንጌልን ለአለም ሁሉ ስበኩ ብል ደስ ይለኛል።
ምክንያቱም ብዙ አመት ሲናፍቅው የኖርኩትን አምላኬን አባቴን ናፍቆቴን ለዘላለም ፍትለፍት አይኑን እያየሁ ዘላለምን ከእርሱ ጋር ለመኖር እኮ ነው የሄድኩት ታዲያ ይህ እንዴት የሀዘን ምክንያት ለሆን ይችላል ??? እናንተን እኮ መልስሉኛ እኮ ???

ደግሞ አውቃለሁ ሀሳብን አሁን እንደዚህ ብለህ እያሰብክ ይሆናል ኑሮ , የዘመኑ ሁኔታ, ፖለቲካ, በሽታ , እድሜው ስለሄደ ይሆናል ወይም የሰማያዊ ኑሮ አርፍ ስለሆነ ነው ብለህ እያሰብክ ልሆን ይችላል No ❌❌❌ አይደለም በፍጹም በፍፁም። በርግጥ የሰማይ ኑሮ በጣም እርፍ ነው ምንም እንከን የለውም ሁሉም ነገር አይደለም ለመኖር ለመስማትም ይናፍቃል እነሱ ለእኔ ምንም አይደሉም ግን እኔን የሚናፍቅ አንድ አለ አሁን ምድር ላይ ሁኜ ከራሰ ጋር እከራከራለሁ ፊቱ ይህን ይመስላል እላለሁ ደግሞ አንድአንዴ አይደለም ያንን ይመስል ይችላል ብይ በምናቤ የማየውን ውዴን(ኢየሱስዬን) ፍትለፍት ለማየት ነው። ለመጨረሻ ጊዜ ልቤ ትመታለች አንድ ጊዜ በታላቅ ወደ ውጭ እተነፍሳለሁ በቃ በዛው ቅፅበት የውዴን አይን በአይኔ አያለሁ አውቃለሁ በጣም በጉጉት በደስታ እየጠበቀኝ ነው ምክንያቱም ለእርሱ ከእኔ ውጭ ሌላ ትልቅ ነገር የለውም ምንም የለውም ስለዚህ ከወትሮው በተለየ ሁኔታ በጣም በጉጉት ይጠብቀኛል ሁለታችንም ተነፋፍቀናል አያለው ያኔ ለእኔ የተወጉትን ጎኑን ያ ጠንካራ ችንካር የበሳውን እጆቹን በእጄ ይዤ አያለሁ ወደ ደረቱ በጣም ተጠግቼ እቅፍ አረገ ዘላለሜን ከእርሱ ጋራ ፍቱን እያየሁ መአዛዉ ጠረኑ ምግቦቼ ይሆኑኛል ከእርሱ ጋር ብቻ አይኑን በአይኖቼ እያየሁ ለዘላለም እንኖራለን እኔና ውዴ ኢየሱስ አደራ ያኔ እሸቱ ሞቶአል እንዳትሉኝ እኔ ህያው ነኝ።

ቻናሉን ይቀላቀሉ
🔥🔥 @lewotatoch 🔥🔥
🔥🔥 @lewotatoch 🔥🔥


“ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እኔ ወደ ዓለም ላክኋቸው፤”
— ዮሐንስ 17፥18

ሃሌሉያ እኔ በትልቅ ዓላማ ወደእዚህ ዓለም ከክርስቶስ ዘንድ ተልኬ መጥቻለሁ እንጂ ይህን ዓለም ለመምሰል አልተጠራሁም።

ዘወትር በእኔ ሕይወት ውስጥ ጌታዩን ሰዎች እንዲያዩ ለጌታ እሮጣለሁ በስራዬ በኑሮዬ ውስጥ ኢየሱስን ሌሎች እንዲያዩ ዘወትር እተጋለሁ።
በጨለማ ውስጥ ያሉ ብዙ ህዝቦች አሉ እነርሱ ኢየሱስን አያውቁም። ስለዚህ በእኔ ውስጥ ነው ኢየሱስን ማየት ያለባቸው። እኔ ወደዚህ ዓለም የመጣሁበት ምክንያት ክርስቶስ ለመግለጥ ነው እንጂ ይህን ዓለም በፍጹም አልመስልም።
ሃሌሉያ ትልቅ ሰራ ያለብኝ ሰው ነኝ በጣም ብዝ ነኝ #ለዓለም #ለሃጢኣት ጊዜ የለኝም። ተስፋ መቁረጥ ወደኃላ መመለስ በእኔ ቤት አይታሰብም ምክንያቱም #መንፈስ_ቅዱስ በእኔ ውስጥ አለ ስለዚህ እጅግ ብርቱ ነኝ የመጣሁበት አላም እንዳልረሳ መንፈስ ቅዱስ ሁልጊዜ ያበረታታኛል አይዞህ ይለኛል እኔ በክርስቶስ ማን አንደሆንኩ ዘወትር ያስተምረኛል ሃሌሉያ።

በእግዚአብሔር ፊት ስለእኔ የሚታይ ወደ አባት አለኝ አብ እኔን ማየት ከፈለገ በክርስቶስ ውስጥ እኔን ያያኛል ሃሌሉያያ
በአብ ፊት እኔን በክብር በፅድቅ የሚገልጥ አባት አለኝ።
እኔ ደግም በምድር ላይ ክርስቶስን እግልጣለሁ ክርስቶስን ሰዎች በእኔ ውስጥ ያያሉ። እጅግ ድንቅና ውድ ሰው ነኝ በክርስቶስ በዚህች ዓለም ላይ እኔን የሚያክል ማንም የለም ምክንያትም የዚህ ዓለም ውድ የተባሉ ነገሮች በዚህ ዓለም ውስጥ ናቸው።

እኔ ግን በተመሳሳይ ሰዓት ላይ ሁለት ቦታ ላይ ነኝ ሰማይ በአብ ቀኝ አለሁ በዚያ ሰዓት ላይ ምድር ላይም አለሁ ሃሌሉያ
ታዲያ የዚህ ዓለም ቆሻሻ ነገር አ ይ መ ጥ ነ ኝ ም እንዴት❓ በሃጢአት ልምምድ ውስጥ መክረም እችላለሁ ያለቦታዬ እንዴት ❓እራሳችሁን ጠይቁ 😯

አንተ አንቺ ዛሬ
pornography ውስጥ ምን እየሰራችሁ ነው ❓
masturbation ውስጥ ምን እየሰራችሁ ነው ❓
ዝሙት ውስጥ ምን እየሰራችሁ ነው ❓

መጠጥ ውስጥ ምን እየሰራችሁ ነው ❓

ዘፈን ውስጥ ምን እየሰራችሁ ነው ❓
የተለያዩ ሱስ ውስጥ ምን እየሰራችሁ ነው

ኸረ ጎበዞች ንቁ ቦታ ተሳስታችኋል ከላይ የዘረዘርኳቸው የሰይጣን ግዛት ናቸው ቶሎ ውጡና ወደ ጥሪያችሁ ጋር ተገናኙ።



ቻናሉን ይቀላቀሉ
🔥🔥 @youth4chris🔥🔥
🔥🔥 @youth4chris🔥🔥
🔥🔥 @youth4chris🔥🔥


#የሙከራ_መጨረሻ_ደጋግሞ_መሞከር_ነው

ብዙ ጊዜ ካለንበት የሀጢያት ልምምድ ለመውጣት ብዙ ጊዜ ሞክረን ሞክረን ሲያቅተን አንድ ውሳኔ እንወስናለን ለመጨረሻ ጊዜ እስኪ ልሞክር ብለን ስንሞክር ሰይጣን ጣልቃ ይገባል ምክንያቱም ሞክረን ካልተሳካ ዳግም ለመውጣት ማሰብ መሞከር እናቆማለን ይህን ነገር ሰይጣን ስለሚያውቅ ያበላሻል #የሙከራ_መጨረሻ_ደጋግሞ_መሞከር_ነው ለሙከራ መጨረሻ የለውም ስለዚህ ዛሬ ከማይሆን አስተሳሰብ ወጥታችሁ ለመሞከር እራሳችሁን አዘጋጁ

ከሀጢአት ልምምድ ለመውጣት ትልቁ ነገር መሞከር ነው። መራመድ እግር ይዘህ ለመራመድ ካልሞከርክ እግርህ መራመድ እንደሚችል አታውቀውም ስለዚህ በአንተ/በአንቺ ውስጥ ካላችሁበት ሀጢያት ልምምድ የሚያስወጣ ኃይል አለ። ታዲያ ለምን ኃይል ይዛችሁ በሀጢያት ልምምድ ውስጥ ትኖራላችሁ ??? መንፈስ ቅዱስ በውስጣችሁ አለ። ለመጨረሻ ጊዜ የሚባል ነገር የለም።

ቻናሉን ይቀላቀሉ
🔥🔥 @youth4chris 🔥🔥
🔥🔥 @youth4chris🔥🔥
🔥🔥 @youth4chris🔥🔥


ለወንጌል የሚከፈል መሰዋአትነት ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም

~ለእየሱስ ብላችሁ ያለ እርሱ መኖር አልችልም ብላችሁ ያላችሁትን ሰው መተው ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም

~ወንጌልን በመስበካችሁ በጎአደኞቻችሁ ሙድ ቢያዝባችሁ ቢቀለድባችሁ ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም

~ይሄ ጴንጤ ቢሉአችሁ ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም

~ለወንጌል ቤተሰብ ዘመድ ቢተዋችሁ ቢርቃችሁ ክብር ነው እንጂ ውርደት አይደለም
“በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።”
— ማርቆስ 8፥38
“በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ በክብሩ በአባቱና በቅዱሳን መላእክቱ ክብርም ሲመጣ በእርሱ ያፍርበታል።”
— ሉቃስ 9፥26
~#እኔ #በእየሱስ #በማመኔ #አላፍርም
እናንተስ?...
የተወደዳችሁ ናችሁ ሻሎም!

@youth4chris
@youth4chris

Показано 20 последних публикаций.

353

подписчиков
Статистика канала