ደቡብ አፍሪካ እና የኮሮና ቫይረስ
~ በደቡብ አፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 927 ደርሷል፡፡
~ እዉቁ ወንጌላዊ አንዲ ቡቻሀን በቫረሱ መያዙን ይፋ አድርጓል፡፡
~ ከትላንትና ሌሊት ጀምሮ በሀገሪቱ እንቅስቃሴ ለሶስት ቀናት እንዳይደረግ ገደብ ተጥሏል፡፡
~ 7.4 ሚሊየን ራንድ ወይንም 426ሺ የአሜሪካን ዶላር በሎተሪ ያሸነፈዉ ግለሰብ በኮሮና የተነሳ ገንዘቡን የሚረከብበት ወቅት መራዘሙ እንዳሳሰበዉ ተናግሯል፡፡
@zena24now