TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
  • flag Russian
    Язык сайта
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Вход на сайт
  • Каталог
    Каталог каналов и чатов Поиск каналов
    Добавить канал/чат
  • Рейтинги
    Рейтинг каналов Рейтинг чатов Рейтинг публикаций
    Рейтинги брендов и персон
  • Аналитика
  • Поиск по публикациям
  • Мониторинг Telegram
ዜና ገዳማት-ማኅበረ ቅዱሳን

27 Dec 2019, 14:58

Открыть в Telegram Поделиться Пожаловаться

Prev Next
ግንባታ ላይ የሚገኘው በዳውሮ ሀ/ስብከት የምዕራፈ ቅዱሳን ታርጫ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም የአብነት ት/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት፡፡
በሀ/ስብከቱ በአጠቃላይ 114 አብያተ ክርስቲያናት ይገኛሉ፡፡ ከነዚህ መካከልም 27 የሚሆኑት በአገልጋይ እጥረት ምክንያት ሙሉ በሙሉ የተዘጉና አገልግሎት የማይፈጸምባቸው ሲሆን፤ ካሉት አብያተ ክርስቲያናት ከ77 በመቶ በላይ የሚሆኑት ደግሞ የተሟላ ካህናትና ዲያቆናት የሌላቸው ናቸው፡፡ አብነት ትምህርት በተመለከተም በአንዳንድ አድባራትና ገዳማት በተናጠል አልፎ አልፎ ከሚሰጠው የግብረ-ዲቁና ትምህርት ውጪ የጠነከረና ብዙ ካህናት እና ዲያቆናት ሊያፈራ የሚችል የአብነት ትምህርት በእነዚህ አብያተ ክርስቲያናት አይሰጥም ፡፡ በዚህም ምክንያት በአካባቢው ቋንቋ ቤተ ክርስቲያንን ሊያገለግሉ የሚችሉ ካህናትን በቀላሉ ማግኘት እጅግ አዳጋች ሆኖ ቆይቷል፡፡ ይህም በመናፍቃን እንዲነጠቁና ከቅድስት ቤተክርስቲያናቸው እንዲለዩ ምክንያት ሆኗል፡፡
ስለሆነም በሀገረ ስብከቱ የሚታውን ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ማዕከላዊነቱን በጠበቀ መልኩ አዲስ የአብነት ትምህርት ቤት በመሥራት ተተኪ አገልጋዮችን ከአካባቢው ማፍራት አስፈላጊ ሆኗል፡፡ ግንባታውም አስፈላጊ የሆኑ ክፍሎችን ሁሉ የሚያካትት ሲሆን ንባብ፣ ዜማ፣ ቅዳሴ፣ ቅኔ ትምህርቶች እና በተጓዳኝም ትምህርተ ሃይማኖት እና የተለያዩ ለስብከተ ወንጌል አገልግሎት ብቁ የሚያደርጉ ሥልጠናዎች የሚሰጥበት ይሆናል፡፡ ይህ የአብነት ት/ቤት ፕሮጀክት የነገን አገልጋዮች የምናፈራበት የብዙዎችን ተስፋ ያለመለመ በመሆኑ የተጀመረውን ለፍጻሜ በማብቃት ተተኪ አገልጋዮችን ለማፍራት በሚደረገው ጥረት አሻራችንን አናሳርፍ፡፡
ኑ በጋራ እንስራ ለውጥም እናመጣለን፡፡
አስተያየትና ሃሳብዎን @zenagedam ይላኩልን፡፡

1.6k 0 0
Каталог
Каталог каналов и чатов Подборки каналов Поиск каналов Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов Telegram Рейтинг чатов Telegram Рейтинг публикаций Рейтинги брендов и персон
API
API статистики API поиска публикаций API Callback
Наши каналы
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Почитать
Академия TGStat Исследование Telegram 2019 Исследование Telegram 2021 Исследование Telegram 2023
Контакты
Справочный центр Поддержка Почта Вакансии
Всякая всячина
Пользовательское соглашение Политика конфиденциальности Публичная оферта
Наши боты
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot