የዛሬ 5 አመት ገደማ የፃፍኩትን ፅሁፍ ለመድገም ትክክለኛው ጊዜ ላይ ነን!
የኦህዴድ/ብልፅግና መንግሥት በአሁኑ ሰአት ያለበት ቁመና ፥ ልክ በፊኛ ውስጥ እንደተሞላ ውሃ ነው፡፡ በትንሽዬ ስፒል ወይም እሾህ ብቻ " ነካ " ከተደረገ በማንኛውም ሠአት ይዘረገፋል፡፡
አሁን ልናወራና ሊያስጨንቀን የሚገባው ስለማይቀረው መዘርገፉ ሳይሆን ፥ ሳንዘጋጅ እላያችን ላይ እንዳይዘረገፍ "ምን ቅድመ -ዝግጅት ማድረግ አለብን?" የሚለው ላይ ብቻ ነው!
#Stop_Amhara_Genocide