መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት ህክምና


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


የባህል መዳህኒትና ሰው ሰራሽ ችግሮች መፍትሄ አለን

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


☘🍀  ጥበብ ይፈልጋሉ?

መርጌታ የባሕል መድኃኒት ቀማሚ
1,
#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ)gv
2,
#ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ)
3,
#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ)
4,
#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ)
5,
#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ)
6,
#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ)
7,
#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ)
8,
#ለፀር(ለጠላት)
9,
#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ)
10,
#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል)
11,
#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ)
12,
#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት)
13,
#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን)
14,
#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር
15,
#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን)
16,
#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን)
17,
#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ
18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ)
19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ(
20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ)
21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ)
22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ)
23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ)
24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር)
25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ)
26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ)
27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ)
28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር)
29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች)
30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን)
31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን)
31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ)
33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ)
34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ)
35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ)
36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ)
37, #ለስንፈት
38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ)
39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ)
40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ)
41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ)
42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ)
43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ)
44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል)
45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ)
46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ)
47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ)
48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር)
49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ)
50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን
👉ለበለጠ መረጃ ደውለው ያማክሩን
0915194525
✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️እንግዳውስ 0915194525
ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። 🌿🌿በስመአብ🌿 ወወልድ 🌿ወመንፈስ🌿 ቅዱስ🌿 አህዱ 🌿አምላክ 🌿 አሜን ብለን እንነሳ።🖋

❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓

✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
📌ጽንስ ማቋረጥ
📌ትዳር ማቋረጥ
📌ተስፋ ማጨለም
📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል
📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት
📌መነጫነጭ
📌ራስ ምታት
📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ
📌ሀብት መገርገር
📌ስራ መገርገር
📌ጭንቀት መፍጠር
📌ለአደጋ መዳረግ
📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን
📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
📌ልጅ መከልከል
📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
📌ፍርሃት.....

✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ
ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም)

✅አሰራሩ✅
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።

✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!

☎️ 0915194525






✝✝✝✝መርጌታ ሠናይ✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️እንግዳውስ 09 15 19 45 25 ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። 🌿🌿በስመአብ🌿j ወወልድ 🌿ወመንፈስ🌿 ቅዱስ🌿 አህዱ 🌿አምላክ 🌿 አሜን ብለን እንነሳ።🖋

❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓

✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
📌ጽንስ ማቋረጥ
📌ትዳር ማቋረጥ
📌ተስፋ ማጨለም
📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል
📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት
📌መነጫነጭ
📌ራስ ምታት
📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ
📌ሀብት መገርገር
📌ስራ መገርገር
📌ጭንቀት መፍጠር
📌ለአደጋ መዳረግ
📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን
📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
📌ልጅ መከልከል
📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት🤔
📌ፍርሃት.....

✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ
ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም)

✅አሰራሩ✅
መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ።
እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ።
ልዩ ውጤት ያገኙበታል።

✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት።

❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ!

✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ!

✝የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወት6ዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
09 15 19 45 25✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝✝
❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️እንግዳውስ ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። 🌿🌿በስመአብ🌿 ወወልድ 🌿ወመንፈስ🌿 ቅዱስ🌿 አህዱ 🌿አምላክ 🌿 አሜን ብለን እንነሳ።🖋

❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓

✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።

✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው።

✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው።

✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ።

✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ

📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ
📌ጽንስ ማቋረጥ
📌ትዳር ማቋረጥ
📌ተስፋ ማጨለም
📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል
📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት
📌መነጫነጭ
📌ራስ ምታት
📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ
📌ሀብት መገርገር
📌ስራ መገርገር
📌ጭንቀት መፍጠር
📌ለአደጋ መዳረግ
📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን
📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት
📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል
📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል
📌ልጅ መከልከል
📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት
📌ፍርሃት.....

✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው።

✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ።

✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ
ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም)

☎️➢
0915194525


የመሰዉር መዋረሻ
ጸሎት በእንተ ምስሀበ አየሮስ ዉስተ ቀላያት ከመ ጢስ ትናናኤል ፫ጊዜ ላዕሌየ ተቁናጅጅ ፫ ጊዜ ታሕትየ ጁጁኒ ፫ጊዜ አነገሥኩከ አንተ ወዩማ ፫ጊዜ ጸራሁከ በአፈ ልብየ ጁማፍ ፫ጊዜ ስምከ ጁማትፍ ፫ጊዜ ልስማዕከ ቄጳቄ ጳኖስ ወተሳለምኩከ በአፈ መላእክት አያዉያ ቂኢኢት ሰሀብኩከ ወአቀረብኩከ ሊተ ለገብርከ እነ እገሌ።

ገቢሩ፡ነጭ ዶሮ አርደህ ደሙን ቀድተህ የቀጠጥና ፍሬ ከ፲፪ ቦታ ሰብስበህ የሱን ያህል የጤፍ ፍሬ ጨምረህ በደሙ አርገህ አረቄ ጨምረህ ፵፮ ጊዜ ደግመህ ፍህም ላይ እያፈሰስክ ርቃንህን ሁነህ መታጠን ነዉ።
መጠበቂያዉ፡አስቀድመህ በጠለንጅ ስር ብፁእ ብእሲን ደግመህ በግራ እጅህ ያዝ።

ማሰናበቻዉ፡ አንገፈናጭ አሬጭ መሬጭ መሬጅ ጊጂ ጊጂ ጂ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሑሩ ዉስተ ማህደር በንፁህ አፈር ደግመህ ገላህን አሽተህ መታጠብ ነዉ። ይለቁሀል ዉርሻዉም ይለቅሀል፡ፍቱን።

ጸሎተ መሰዉር ክንሽ ቅንሽ ክንኝ ክንኞስ ምሽ ምሽ ምጥሽ ምጥሽ ሰወርኮሙ ለመናፍስት ሰዉረኒ እም አይና ሊተ ለገብርከ። ብለህ ፯ ጊዜ ድገም ይሰዉራል።
መመለሻዉ፡ሙሜን ሞን አዳሞን አንድራቆስ አምሳለ ሰብእ ህሊናየ በል።

አግድ

በተለያዩ ምክንያቶች የማትፈልገው ሰው ወይም እንግዳ ወደቤትህ እንዳይመጣ አፍዝዞ ሀሳቡን አስቀይሮ እንዳይመጣብህ ወይም እንዳትመጣብህ በቤትህ  ወስጥ በሩ ላይ ቆመህ "አማርሊያ" እያልክ ሰባት ጊዜ በርህ ላይ ትንሽ ጨው እርጭ። 
ፍቱን ነው።

ትንሽ ስለ እንስሳት

የጅብ የሚያነክሰውን እግሩን ቤትዎን ቢያጨሱ ሲሳይ በረከት ይገኝበታል

የእስስት .... ዋርካ ቅጠል ጋር ቢያጨሱት ዝናብ እና መብረቅ ይስባል

የድመት ፀጉሯ ከምድጃ ጥላሸት ከ .. ቢታጠኑት ይሰውራል

የአህያ ሳንባ ቢያጨሱ ቡዳ ማሰለቀቅ አደለም እዛ አካባቢ ያሉ ሰውን
የሚበሉ ታመው ይጠፋሉ ወዘተ ..
ልዩ ነው በእውነት

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ ጸሎት በእንተ
ማዕሠረ አጋንንት ዓዲን ሆፒ አርአ አደኃል በያዑልሽ ረኃቅ በዝንቱ
አስማቲከ ዝጋሪን ይቶአሪድ ይትረአረድ አዳታኤል ጋጋታኤል አርከሸኖ
ለሸር ወሸር ውጢብሔር አወገዝኩክ ለዘ ጋኔን ውህል ቀውትል
ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ውልል ቀውትል በጨጨዋ
በጠቶንዋህ ማዕሠሩጅን ወለከፋጁን መአውሞ መርትጢር በስመ
አጥጁን ፈናጅና እለ በስልጣነ ዶር ዘአነደዶሙ ሰይፈ እሳት በስመ
ቁንቁንት ህቡዕ በዘ ቃለ ስልጣንከ ይትአሠር አጋንንት ፀዋጋን ሊተ
ለገብርክ እገሌ፡፡ በቀይ ቀለም ጽፈህ በባህር አረብ ሰፍተህ
አሲዘው፡፡

:ለየአይነ ጥላ ማውጫ:

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ
መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ
ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ
አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ
አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን
አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ
ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው
ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዘ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም
አይነ ጥላ ሊተ ለገብርክ፡፡ ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት
በአንድነት አድርገህ ፵፱ጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን
ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል፡፡
ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ
ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝኁ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን
ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ
ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ
እግዚአብሔር ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ
ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ
ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ
ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ
ለኵሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ
ወፈድፋደስ ሊተ ገብርክ እገሌ፡፡
ገቢሩ ዕፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት
በባህር አረብ ሰፍተህ ( ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት
መጽሐፍቶች ማሸጊያ ) ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል፡፡
ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ያፍታማሊም ፍምናሀ ሱሌይማን
ወኩሉቲና ወከመኒልማ አሸካርኖ ማሐተጀብላ ወሳቤ ጠደና
ወኩናፋኤል ነረቀፋአል አልማኤል መናኤን ቶራካኤል ጎልጃን
ከፈሮን ሀጅን አላጅን ጅንጅን ወዲርሙዲ አስሙናኤል አድኀነኒ
ወባልሐኒ እምተያዥ ወእምጠምዛዥ ወፍትሐኒ ወሠውረኒ
እምሕማመ ጎርጦኛ ድርጐኛ እመሥገርተ ጥልኛ አጋንንት
እኩያን ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ፃኡ እምላዕለ እገሌ፡፡ ገቢሩ
የጊዛዋ ስር ማክሰኞ ሌሊት ቆፍረህ በመዳብ ቆርጠህ መሬት
ሳይነካ እቤት ወስደህ ድጋሙን ፯ጊዜ ደግመህበት ስሩን በውሀ
ቀቅለህ ከዚያ በደንብ ከቀቀልክ በኋላ ስሩን አውጥተህ ቅበር
ውሀውንም ሳይቀዘቅዝ (እንደ ሾርባ ለማለት ነው ) ጠጣ ከዚያ
ያስመልስሀል በዚ ጊዜ አይነ ጥላህም አብሮ ይወጣል፡፡

መርጌታ ሰናይ የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ:
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሔ ስራይ
2 ለህማም
3 ጋኔን ለያዘው ሰው
4 ቡዳ ለበላው
5 ለቁራኛ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ሀብት
14 ለመስተፋቅር
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለገብያ
17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 ለመድፍነ ፀር
19 ሌባ የማያስነካ
20 ለበረከት
21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ)
22 አፍዝዝ አደንግዝ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ
አስማምቶ የሚያኖር ይሁንታ

ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል

ለጥያቄወ
09 15 19 45 25






# ሠላም ለሀገራችን ይሁን.

🌿🌿
🍀🍀 🍀🍀
በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል
ለመፍትሔ ሀብት
ወምስሀበ ንዋይ
ለትምህርት አብነት
ለመሰውር
ለመፍትሔ እስኪት
ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ
ለአቃቤ ርዕስ
ለግርማሞገስ
ለዓይነ ጥላ
ለሰላቢ
ለታሰረ ሰው
ለጥይት
ለዱላ
መፍዝዝ
ለመድፍነ ጸር
ለመፍትሔ ስራይ
ዕፀ ደብዳቤ
እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን
ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን




ስ/ቁ 📱09 15 19 45 25 ደውለው በውስጥ መስመር ያናግሩን።




⏩#የሴት #የወንድ_ልጅ ዓይነ ጥላ ምልክትና #መፍትሔ የሁለቱንም በዝርዝር ከታች ይመልከቱ
#የሴት_ልጅ_ዓይነ ጥላ ምልክቶች
✅ ትዳር ይገረግራል ፣ያፈርሳል (ይዘጋል )
✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
✅ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል

👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን)
👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን
👉 ቁርጥማት ያመጣል
👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን

✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል
✳ የትዳር ማስጠላት
✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል
✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን

⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት
⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር
⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት
⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ)
⏩ጭንቀት ፣ ድብርት
⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
⏩በሕልም ማስጨነቅ
⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት
⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ

⏩#መፍትሔ
⏩#የፍላጹት ሥርና
⏩#የእንቧጮ ሥር
⏩#የዕጸ መናሄ ሥሩን
⏩#የምስርች ሥር

እነዚህን እጸዋቶች ሥራቸውን ቅጠላቸውን በማድረቅ እና በማላም ከሁሉም ለ21 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ሚሆን አዘጋጅቶ ማታ ማታ ከ፩፬-፳፩ ቀን ቢታጠኑት ከላይ የዘረዘርኳቸውን ችግሮች ያስወግዳል

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
#የወንድ_ልጅ_ዓይነ ጥላ
💠ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
💠እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
💠ተስፋ መቁረጥ
💠ፀባይ መቀያየር
💠ሴት ልጅን ለማውራት መቸገር
💠ሴቶች ለትዳር እየመጡ መመለስ
💠እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
💠ሱሰኛ መሆን
💠የእድል መዘጋጋት

✅ማስተከዝ፣ማጨናነቅ
✅ቤተሰብ ማስጠላት
✅ሥራ ማስጠላት
✅ከፍተኛ የራስ ህመም
✅ተኝቶ መቃዥት
✅ፍርሐት
✅የሰውነት ጠረን መቀየር
✅መጥፎ የአፍ ጠረን
✅በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅ከሥራ መባረር
✅ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት

🔶ትዳር ትገረግራለች ታፈርሳለች
🔶ቤተሰብን ታስጠላለች ፣ከቤተሰብ ታርቃለች
🔶በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ታደርጋለች
🔶ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ታደርጋለች
🔶የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
🔶የፊንጢጣ ኪንታሮት ታስከትላለች

🌿የወገብ ሕመም ትፈጥራለች
🌿የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
🌿የራስ ሕመም (ማይግሪን)
🌿መጥፎ የሰውነት ጠረን
🌿መጥፎ የአፍ ጠረን
🌿ቁርጥማት
🌿እግር ሰብስቦ መያዝ
🌿ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን

❌የትዳር ማስጠላት
❌ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
❌ለተለያዩ ሱሶች ትዳርጋለች
❌ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
❌ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
❌ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
❌በሚሰሩት ሥራ ደስተኛ አለመሆን
❌ሕልመ ሌሊት ታመጣለች
❌የሥራ ማስጠላት

🌱የበታችነት ስሜት መሰማት
🌱ሀገር ለሀገር ማዞር
🌱የምግብ ፍላጎት መዝጋት
🌱ማክሳት (ማቅጨጭ)
🌱ጭንቀት ፣ ድብርት
🌱ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
🌱በሕልም ማስጨነቅ
🌱ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት
🌱ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
🌱ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት
ማምጣት

🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🔶የበታችነት ስሜት መሰማት
🔶በራስ አለመተማመን
🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ

የሴት ዛር ሴት ዓይነ ጥላ
መንፈስ ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ተመስላ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች
✅ዘሩን ታፈስበታለች
✅ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች
✅ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች
✅ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች
✅ብቻውን ሲተኛ ስሜቱ ይነሳል ከሴት ጋር ሲሆን አይነሳም ቢነሳም ዘሩ ተሎ ይፈሳል
✅ፆታዊ ግንኙነት በሚያደርግበት ጊዜ የዘር ተሎ መፍሰስ ታመጣለች
✅የመራቢያ ዘሩን በማቅጠን በማሳሳት ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች

⏩ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች
⏩የሆድ መንፋት ታመጣለች
⏩የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች
⏩ትዳር እንዳይዝና ትዳር የያዘውም አስጠልቶት እንዲለያይ ታደርገዋለች
⏩ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት
⏩እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
⏩ግለ ወሲብ እንዲፈጽም ታደርገዋለች
⏩የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች

✅#ሴት ዛር (የዓይነጥላ መንፈስ) በብዙ ትመሰላለች
✔በቤተሰብ
✔በፍቅር አጋር
✔ቀን ባዩት ነገር በሚያውቁትና በማያውቁት
✔ባስ ሲልም በእንስሳት በመመሰል ወንድ ልጅን በህልመ ሌሊት እየመታች ስታሰቃይ ትኖራለች

#ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር
➡ስሜታዊ ስነ ልቦናዊ ጉዳት ታደርስበታለች
➡ሞራሉን ትጉዳዋለች
➡ብቻውን እዲኖር አድርጋ እራሷ ባል (ጓደኛ ታደርገውና) የስውር ሚስት ሁና ትኖራለች

⏩#የወንድ ልጅ ዓይነ ጥላ መፍትሔ
፩. የዕጸ ንጉስ ሥር
፪. የግሞሮ ሥርና ቅርፊት
፫, የጊዜዋ ሥር
እነዚህን ዕጸዋት በንጽሕና አዘጋጅቶ አድርቆ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ከሁሉም ሁለት ሁለት የሾርባ ማንኪዪ አድርጎ አዋህዶ ከ14-21 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።
#ፍቱን መፍትሔ ነው ይጠቀሙት

⏩#የሚከለክሉ ነገሮች
#ተልቢ
#አልኮል መጠጥ

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1, ለስንፈተ ወሲብ
2, ለኪንታሮት
3, ለዓይነ ጥላ/ሁሉን ለሚዘጋ
4, ለስኳር
5, ለእጀሰብ/ድግምት
6, ለኩላሊት ጠጠር
7, ለመፍትሔ ሥራይ
8, ለጭርት/ቋቁቻ
9, ለሆድ ውስጥ ሥራይ
10, ለቆዳ/ለለምጥ
11, ለወር አበባ መዛባት
12, ለወፍ/ጉበት
13, ለነስር
14, ለጫማ ሽታ
15, ለአፍ ለሰውነት ጠረን
16, ለሱስ ለማንኛውም እኒህና መሰል ችግሮች ካሉ መፍትሔ አግኝተው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ

☎️0915194525 ይደውሉልን




1. #ጤና_አዳም
ቅጠሉም ሆነ ፍሬው ለሆድ መታወክ ፣ ለቁርጥማትና ለሌሎች መሰል ሕመሞች መድኃኒት ነው።

2.
#ዳማከሴ
ለጉንፋን ፣ ለከባድ ራስ ምታት (ማይግሬን) በአፍንጫ ተስቦ የሚወሰድ ፣ ለመተንፈሻ ቧንቧ ችግርና አጠቃላይ ለምች ፍቱን መድኃኒት ነው።

3.
#ሬት ቅርፊቱ ተልጦ የሚገኘው የውስጡ ዝልግልግ የማር ወለላ የመሰለው ነገር ከሌላ ምግብ ጋር አዋህዶ በመምታት የከሱ ሕፃናት ቢመግቡት ወዲያውኑ ያፋፋቸዋል ፣ ለቁስል ቢቀቡት ወዲያው የመፈወስ ኃይል አለው ፣ ለፎረፎር ቢቀቡት፣ የስኳር በሽተኞችና የደም ግፊት ችግር ያለባቸው ሰዎች አድርቀው ፈጭተው እንደ ሻይ አፍልተው ቢጠጡት የመፈወስ አቅም አለው።

4.
#የጫት ቅርፊት፦
ስጋ በልቶ አልፈጭ ብሎት ሆዱ የታወከ ሰው ወቅጦ ቀቅሎ ቢጠጣው ይድናል።

5.
#አርማ_ጉሳ
አረንጓዴውን ቅጠል በማድረቅ ወቅጠው እንደ ሻይ ለረጅም ጊዜ በመጠጣት የስኳር ህመምተኞች በደማቸው ውስጥ ያለው የስኳር መጠን ፈጥኖ የማውረድና የመቀነስ አቅም አለው። ቅጠሉን ደግሞ በአረንጓዴነቱ ወቅጠው ጨምቀው ቢጠጡት ከቁርጥማት የመፈወስ ኃይልና የምግብ አፒታይት የመክፈት ኃይል አለው።

6.
#ነጭ_ሽንኩርት
ለደም ዝውውር ፣ ለጨጓራ ፣ ለውስጥ ካንሰር፣ ለመተንፈሻ አካል፣ ለወሲብ ማነቃቂያነት እና በሰውነት ውስጥ ምግብ እንዲንሸራሸር ፍቱን
መድኃኒት እንደሆነ አዋቂዎች አብነት በመጥቀስ ይናገራሉ።

7. የኮክ ዛፍ ቅጠል፦ የጋማና የቀንድ ከብቶች በድንገት ሲታመሙም ሆነ ሰዎች በድንገተኛ በሽታ ሲያዙ ከጤና አዳም ጋር ተወቅጦና ተጨምቆ ሲጠጡት ከህመማቸው ይፈወሳሉ።

8.
#ግራዋ፡-
ቀን ተመርጦ 7 ቅጠሉ ተቀንጥሶ በሰው እጅ መድኃኒት ለበላ ሰው ቢያጠጡት የመፈወስ ኃይል አለው ፣ እንዲሁም በግራዋ የታጠበ እቃ(እንስራ)
ሽታን የሚያመጡ ባክቴሪያዎችን ያጠፋል። ከዚህ በተጨማሪም ግራዋ የተተከለበት ቦታ እባብ ፈፅሞ አይኖርም።

9.
#የነጭ_ባህርዛፍ_ቅጠሉ
ቅጠሉን በውሃ ተፈልቶ ቢታጠኑት የመተንፈሻ
አካል ችግርም ሆነ የትኛውም የጉንፋን ዓይነትን ያለ ኪኒን በሁለት ቀን ውስጥ ፈውስ ያገኛል።

10.
#ቀይ_ሽንኩርት
ለአጠቃላይ ጤንነትና ለደም ዝውውር ጠቃሚ ከመሆኑም ባሻገር የዘር ፈሳሽ እጥረት ላጋጠማቸው ሰዎች በብዛት ለማመንጨት
እንደሚያገለግል አባቶች ይናገራሉ ፤ ኮረሪማና ቆንዶ በርበሬ እነዚህ በአንድ ላይ ተቀምመው ለራስ ምታትና ለሆድ ቁርጠት ፍቱን መድኃኒት ናቸው።

11.
#ኦሞሮ
ይህ አረንጓዴ ተክል የእግር ወለምታ ላለባቸውና ሰውነታቸው ተቀጥቅቶ ደም ለቋጠረባቸው ቅጠሎቹን በውሃ ቀቅሎ ቦታውን በቅጠሉና
በተቀቀለው ውሃ ደጋግመው ሲያሹት እጅግ ፍቱን መድሐኒት ነው እንዲሁም ሴቶች በወሊድ ወቅት የፈሰሳቸውን ደም ለመተካትና በወር አበባ ጊዜ ተቀቅሎ እንዲጠጡት ይደረጋል። ይህ መድኃኒት የቅጠላቅጠል ዝርያ ሲሆን ለወለደች
ሴትና የወር አበባ ያየች ሴት ከአንድ ሣምንት ላላነሰ ጊዜ እየተቀቀለ እንዲጠጡት ይደረጋል። ምክንያቱም ቁርጠትን ይከላከላል፣ሆድ ያጥባል ተብሎ ስለሚታመን ነው።

12.
#እንስላል፦ በውሃ ተቀቅሎ ሲጠጣ የተዘጋ የሽንት ትቦ ይከፍታል
ለኩላሊት ጠጠር እንደሻይ አፍልቶ መጠጣት

13.
#የምድር እምቧይ ስሩ፡-
ተወቅጦ የታመሙ ከብቶች እንዲጠጡት ሲደረግ ከብቶቹ ይድናሉ።

14.
#ቀጋ
ለሆድ ሕመም መድኃኒትነት ያገለግላል፡፡

15.
#የእንጆሪ_ቅጠል፡-
በንፅህና ደርቆ ተወቅጦ በሻይ መልክ ተፈልቶ ቢጠጣ የስኳር ህመምን ይቀንሳል።

16.
#ፌጦ
ለድንገተኛ ህመምና ውጋት ተወቅጦና ተበጥብጦ በመጠጣት ከህመም መፈወስ ይቻላል።

17.
#ቀበርቾ /ቾሳ/፡-
ከስራስር ክፍል የሚመደብ ሲሆን አገልግሎቱም ለድንገተኛ ህመም ፣ ውጋት ወዘተ በማኘክ የሚወሰድ ፈዋሽ መድኃኒት ነው።

18.
#ጣዝማ ማር፦
ከመሬት ተቆፍሮ የሚገኝ የማር ዓይነት ሲሆን ከነጭ አዝሙድና ኮረሪማ ጋር በመቀላቀል ጠዋት ጠዋት ሁለት ማንኪያ በመውሰድ ከሳል ፣ ከአስም ፣ ከቁርጥማት ወዘተ ህመም መገላገል ይቻላል። ይህንን መድኃኒት የወሰደ አንድ ሰው መድኃኒቱ እንዲሠራ ቢያነስ ከአንድ ሰዓት እስከ አንድ ሰዓት ተኩል ጊዜ ድረስ ሌላ ተጨማሪ ነገር እንዳይጠጣ ይመክራል።

29.
#ሎሚ፡-
ለብዙ ዘመናት ከምግብ መመረዝና ተያያዥነት ካላቸው ሌሎች ምክንያቶች የሚከሰት የሆድ በሽታ ለመፈወስ ሲጠቀሙት የቆየ ባህላዊ መድኃኒት ነው።

20.
#ልምጭ
ከድንገተኛ ህመም ፈዋሽ ሲሆን የጥርስ መፋቂያ ዓይነትና ለብዙ በሽታዎች ፍቱን መድኃኒት ነው፤ከበሽታዎቹም መካከል የአፍንጫ ነስርና ላለበት ሰው ነስሩን ለማስቆም ቅጠሉን በመበጠስና በማሸት ቢያሸቱት ፍቱን መድኃኒት
ነው።

21.
#እንቆቆና መስመስ፦
ለሆድ ትላትልና መሰል በሽታዎች ተፈጭቶና
ተበጥብጦ ከኮሶ ጋር በመደባለቅና በመጠጣት ለኮሶ ትልና መሰል የሆድ ህመም መድኃኒት ነው።

23.
#የጥቁር ገብስ አረቄ፡-
የጥቁር ገብስ አረቄ ለአስም በሽታ ጠዋት ጠዋት
ሁለት መለኪያ ቢወስዱት በሽታውን ማስታገስ ይቻላል።

23.
#ሰንሰል እና_አግራ፦
ሰንሰል ከሀገር በቀል መድኃኒት ውስጥ የሚካተት ሲሆን ቅጠሉን በመበጠስ ተወቅጦ በሻይ ብርጭቆ አንድ በባዶ ሆድ ሲጠጡበት በወፍ በሽታ ለተጠቃ ሰው ፍቱን መድኃኒት ነው።

24.
#የእንሰት ስር(አምቾ)፡-
ከውስጥ አካሉ የሚገኘው ውሃ እና አሚቾው ተቀቅሎ ደጋግሞ መብላት ከወፍ በሽታ ይፈውሳል እንዲሁም እንዲመግል የተፈለገ የተጎዳ የሰውነት አካልም ሆነ በሰውነት የወጣ ማንኛውም እባጭ መግል ሆኖ እንዲፈነ/እንዲወጣ የእንሰት አምቾ ተደጋግሞ ይበላል ፣ የተሰበረ አጥንት
በወጌሻ ማጀል ሲያስፈልግ የተሰበረው ቦታ ለማለዘብ (ለማለስለስ) አምቾውን በእርጎ እያማጉ ደጋግሞ መብላት ነው ፣ በጠቦት ሾርባ ደጋግሞ መብላት በመኪናም ሆነ በጦር ሜዳ ስጋው የተቦጨቀ ወይም አጥንቱ ላይ አደገኛ ስብራት ያጋጠመው ቁስሉ እንዲሽር(እንዲጠገን) ያደርጋል።

25.
#ኮሶ፡-
የደረቀ የኮሶ ዛፍ አበባ ከእንቆቆና መስምስ ወቅጦ በብርጭቆ በመጠጣት የሆድ ውስጥ ጥገኛ ትላትልን ጠራርጎ ማስወጣት ይቻላል።

26.
#ሽፈራው:-
የዚህ ዛፍ ቅጠል የማያድነው በሽታ የለም ይባላል የስኳር መጠንን ይቀንሳል ፣ የደም ግፊትን ይቀንሳል ፣ የደም ዝውውርን ያቀላጥፋል
ቅጠሉን.... እንደ ሻይ ተፈልቶ ፣ ዱቄቱ ተወቅቶ በውሃ መጠጣትም ይቻላል ፤ እንዲሁም እንደ ጎመን ቀቅሎ መብላትም ይቻላል።

እነዚህ ዕጽዋት እንደየ አካባቢው አጠራር ስማቸው ሊለያይ እንደሚችል ግንዛቤ ይወሰድ።

ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ።
በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው።

ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

☎ 09 15 19 45 25 ይደውሉ






✝️>የወርቅ በሜዳ አስገራሚ ጠቀሜታዎች












ሰላም እንደምን አላችሁ
አሜን ክብሩ ይስፋ ❤️
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሰን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ በመጀመሪያ❤️

ዛሬ ብዙቻችን ባይደርስብንም የሚወራውን በየአከባቢያችን እገሌ ባንክ አከባቢ አፍዝዘው ዘረፉት እገሊትን አፍዝዘው ደፈሯት ሌላም ሌላም በአፍዝዝ አደንግዝ ብዙ ብዙ ሲደረግ እናያለን እና ታድያ ይሄ ነገር ማንም ሰው ይደርስበኛል ብሎ አስቦ አይደርስበትም ነገር ግን ቢደረስብኝ ምን ዋስትና አለኝ ምን መከላከያ ይኖረናል እኔ ላይ አጋጣሚ እንደዚህ አይነት ነገር ቢያጋጥመኝ ምን ልሆን ነው በማለት ከመሳቀቅ እፎይ የሚያስብል ማንኛውንም እፍዝዝ የሚከላከል ጥበብ ዛሬ ለሁላችሁም እገልፃለሁ ፈጣሪ ጥበቡን ማስተዋሉን ያድለን አሜን❤️



ጀርጀ ጅ መሐጀር ጀምርሩ ማላ ሐጂን ላጅ ጉርሐጅ ዳሞ ሬሐል ጃሞ ሬሽ ቆፍጅ ቆፍተሎ ቆፍረሮ ሲጁም ዲዝ መላሽ ሌባ ወማሽ ወቤት ተኳሽ ኢይቅረቡኒ ወኢያፍዝዙኒ ሊተ ለገ እገሌ(ስመ ክርስትና)

ገቢሩ❤️ በሸንበቆ ሀያ አንድ ጊዜ ደግመህ ያዝ ለወንድም ለሴትም
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ለበለጠ መረጃ እና ጥያቄ
መንክረ ግርማ
0915194525
ይደውሉ





Показано 20 последних публикаций.