አው የሆነ ጊዜ ላይ ትፈተናለህ
አው የሆነ ጊዜ ላይ ብቻክን ትቀራለህ
አው የሆነ ጊዜ ላይ ሁሉም ይተውካል
አው የሆነ ጊዜ ላይ ያመንከው ይከዳካል
አው የሆነ ጊዜ ላይ ገንዘብ ይቸግርካለ
አው የሆነ ጊዜ ላይ በፀና ትታማለሀ
አው የሆነ ጊዜ ላይ ትፈተናለህ ግን ወርቅ እንኳን በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ ሚሆነው ታድያ ያ ግዑዝ እንኳን እሳቱን ተቋቁሞ ፈተናውን አልፎ ወርቅ ከተባለ አንተ ሰው የተባልከው ከሁሉ የምትልቀው ፍጥርት ይሄን ማለፍ ያቅትሀል????
━━━━━━━✦✿🌹✦━━━━━━━