😂ዝገት ከ ከሌጋ😂


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


█▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀▀█
█░░╦─╦╔╗╦─╔╗╔╗╔╦╗╔╗░░█
█░░║║║╠─║─║─║║║║║╠─░░█
█░░╚╩╝╚╝╚╝╚╝╚╝╩─╩╚╝░░█
█▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄█
Tiktok acc @kiduson21 pls follow 🙏
ለማንኛውም አይነት የማስታወቂያ ስራ @kidusonermi21

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




ምን የRomance Film ይፈልጋሉ ?

➡️After

➡️TimeFreak

➡️ThroughMywindow

➡️PurpleHearts

የፈለጉትን ለመጠየቅ ➡️ RomanceFilm


ፍቅር እስከ ..... 😁

2.5k 0 13 25 55

ፍቅረኛዬ❤️ ስሜ በድንገት  ጠፍቶባት
ተጠግቼ አቅፌ💕 ስሜን ላስታውሳት
ሳም ሳም💋 እሽት እሽት ባደርጋት
እንኳን የኔ ስም የራሷም ጠፋባት😜😘

         
#እስኪ_አንዴ_ሳቁባት😂


እኔን የገጠመኘ እንዳይገጥማቹ

በስልክ የምታወሯትን ልጅ ጋር ደውላቹ ልታወሩ እህቷ አንስታው ከእህቷ ጋር አውርታቹ ታውቃላቹ? 😅🤣😂


ፍሬሽ ወደ ዩኒቨርስቲ ሲገባ የሚስተዋሉበት 12 ጉዶች።

1) ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደገቡ 3 ነገሮች ለማየት ይጓጓሉ፦ በግተራ፣ ካፌና ቤተ መፃህፍት

2) ሸሚዝ በጨርቅ ሱሪ የለበሰና ቦርሳ የያዘ ሁሉ መምህር ይመስላቸዋል

3) አስተማሪ ክፍል ሲገባ ከወንበር ይነሳሉ (በዛው አይቀጥሉበትም)

4) ትላልቅ ሻንጣዎችንና በርካታ ይይዛሉ (ድጋሚ የሚመለሱ አይመስሉም)

5) ለአንድ ሳምንት የዶርማቸው ፅዳት ቤተ መንግስት ያስንቃል፤ ከዛ በኃላ ግን ዶርሙ የቆሻሻ ቅርጫት ይመስላል

6) በዶርም በጋራ መጠቀሚያ ቁሳቁሶችን፦ መጥረጊያ፣ መወልወያ፣ ማጠቢያ አዋጥተው ይገዛሉ

7) የአፋልጉኝ ማስታወቂያ (መታወቂያ፣ ሚል ካርድ፣ ዶክመንት) እና የዲፓርትመንት ቅያሪ በየቦታው ይለጥፋሉ

8) ፈተና ወጥቷል ሲባሉ እየፈለጉ ያድራሉ

9) ፍሬሽ ላለመባል ይጥራሉ (ሱሪ ዝቅ ያደርጋሉ፣ ይላከፋሉ..)

10) የያዙትን ገንዘብ ቶሎ ይጨርሱና ለቤተሰብ ይደውላሉ ወይም ት\ቱን ትቼ እመለሳለሁ ይላሉ

11) ኮርስ አውት ላይን ይቸክላሉ

#ክብርና_ምስጋና_ለፍሬሾች 😅

Share ያርጉ ለአዲስ ገቢ😄

2.9k 0 14 10 88

ሶስት ተማሪዎች መንገድ ላይ እየሄዱ እያለ መሬት ላይ 1 ብር ወድቆ አገኙ:: ከዛም 30 30 30ሳንቲም እያንዳንዳቸዉ ተከፋፈሉ:: ከዛም.. 10 ሳንቲም ቀረ ይህን ሳንቲም ለመዉሰድ 1 ዘዴ መጣላቸዉ እያንዳቸዉ ዉሸት ዋሽተዉ አሪፍ ዉሸት የዋሸ ይዉሰድ ተባባሉ.. ከ_ዛ_ም...

1⃣ኛዉ 1 ቀን እየሄድኩ እያለ እንቅፋት መታኝ እና መሬት አናዶኝ በድንጋይ ለመምታት ብዬ
ሳትኩት እና Earth ን መታሁት አለ.. 🤣

2⃣ኛዉ ደሞ 1 ቀን ዉሻ ሊነክሰኝ ሲል 2ቱን እግሮቼን ኪሴ ዉስጥ ከትቼ በሩጫ አመለጥኩት አለ.. 🙉

3⃣ኛዉ ደሞ አይጦች ጠርሙስ እየበሉ አስቸገሩኝ እና የገዛሁትን ኮካ ኮርኒስ ዉስጥ አረኩት በማግስቱ ሳየዉ
#ጠርሙሱን በልተዉ ኮካዉ አስቀመጡሌኝ አለ። 🥴

የትኛዉ 10 ሩን
ሳንቲም_ይዉሰድ?

አንደኛ ላይ ያለውን የምትሉ 🤣
ሁለተኛ የምትሉ🙉

ሶስተኛውን የምትሉ🥴

5.8k 0 30 68 320

Checkup


የ80 ዓመት አዛውንት ለጠቅላላ የጤና ምርመራ (Checkup) ሆስፒታል ይሄዱና

👨‍⚕ሃኪማቸው :-“እንዴት ነው ጤንነትዎ🙂?” ሲል ይጠይቃቸዋል፡፡

👴ሽማግሌውም :-“በጣም ጤና ነኝ
.
.
እንደውም የ18 ዓመት ኮረዳ👰 አግብቼልህ አርግዛልኛለች ልጅ ላገኝ ነው  መታደል ነው አይደል☺️☺️?” ይሉታል  ለሃኪሙ፡፡

ሀኪሙ 👨‍⚕ነገሩ 🤔አልተዋጠለትምና ትንሽ ....ሲያስብ ከቆየ በኋላ
.
👨‍⚕ሃኪማቸው:-“አንድ🙁 ታሪክ አስታወሱኝ” በማለት ይነግራቸዋል፡፡
.
.
.....“አንድ እኔ የማውቀው አደን የሚወድ ሰውዬ ነበር፡፡ በቃ የአደን ነገር ጨርሶ አይሆንለትም፡፡ አንድ ቀን ለአደን ሲወጣ ታዲያ ጠብመንጃውን አነሳሁ ብሎ ዣንጥላውን ይዞ ይወጣል፡፡ ገና ጫካ ውስጥ እንደገባም ከየት መጣ ሳይባል አንድ የተበሳጨ ድብ ፊትለፊቱ ገጭ ይልበታል፡፡ ከመቀፅበት ዣንጥላውን እንደጠመንጃ አስተካክሎ ድቡ ላይ ያነጣጥርበትና እጀታውን ይጫነዋል ድቡ ወዲያው መሬት ላይ ጠብ ይላል” አላቸው ሃኪሙ፡፡
.
.
👴ሽማግሌውም:- “ይሄማ🙄😳😳 ሊሆን አይችልም😵! ድቡ ላይ የተኮሰው ሌላ ሰው መሆን አለበት!” 🤔አሉ – ጮክ ብለው፡፡ 🗣
.
.
👨‍⚕ሀኪሙም :-“የእርስዎም ነገር እኮ እንደዚያ መስሎኝ ነው” አላቸው፡፡

7.5k 0 34 13 341

በዓል በምን እያለፈ ነው?

እኔ በመተኛት😴

8.5k 0 11 23 275

ደራሲ ተውኔት ፀሐፊና ገጣሚ የሆነው ዊልያም ጎልዲንግ ነው ስለ ሴቶች እንዲህ ይላል 
😃😅😀
እስኪ የተመቸው
👌

9.1k 0 38 6 236

ሆድ ሲሞላ ጭንቅላት ባዶ ይሆናል! ምን ለማለት ፈልጌ ነው #በጣም_ስለጠገብኩ! ስናገር እንዳላስቀይማችሁ

8.1k 0 31 1 187

አንዱ የሌለ እርቦት ከተሰራው ዶሮ ላይ ፈረሰኛውን በልቶ- - - ፋዘሩ የታል ፈረሰኛው አንተ ከይሲ ሲለዉ...?
🐓🐓🐓
#ውይ_አሁን_ጋለብኩት

8.2k 0 20 6 191

ለበዓል ቤተሰቦቻችሁ ጋር የምትሄዱ ወንዶች ሚስቶቻችሁን በአደራ መልክ ልናስቀምጥላችሁ እንችላለን። 
   (የሚል ማስታወቂያ አየሁ)

8.8k 0 18 8 190

የፍየል ቆለጥ ጠብሳ በልታ ለማንኛውም በሚል ፖስት ፒል ዋጠችበት አሉ❗️😁

9.2k 0 33 1 193

✞ ተነስቷል!!! ✞
"ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ"


💌እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳቹ!!!
✝ መልካም በዓል ✝


ዝገት ከ ከሌጋ


እኔ: በጠዋት እስኪ ለበአል ድፎ ዳቦ ''ድፊ'' ስላት 🤔
እሷ: ተወኘ አረ እኔ ወንጀል አልሰራም አላለችም 🙌🤣

     አረ ያንቺስ ከፋ
ሚስቴ😢

7.2k 0 11 5 172

"እንደተናገረ ተነስቷል በዚህ የለም"
               ማቴ 28÷6

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏

መልካም  በዓል!!🙏

8.2k 0 38 1 159

ታገሱ😁 ትበላላቹ ቤተሰቦቼ😢

7.3k 0 12 12 128

ለፈገግታ 😁

የድሬዳዋ ልጅ ከአባቱ ጋ ሲጣላ Be like...




ታያለክ ሰው በተሰበሰበበት ጫት አልቅምም ብዬ ባላዋርድክ




እናቱ_Be_like ደስ ይበልህ ከዚ ቡሃላ ጫት መቃም ያቆምና አልባሌ ቦታ ይውልልሀል😭😅

8.6k 0 39 25 404

😭ሰበር ዜና‼️ሰበር ዜና‼️😭

ዛሬ አዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ 9 ወጣቶች ላይ ትልቅ የኤሌክትሪክ ገመድ ተበጥሶ ጀርባቸው ላይ ወደቀባቸው!
.
.
.
.
.
#ደግነቱ_መብራት አልነበረም❗️😁

8.9k 0 18 8 411
Показано 20 последних публикаций.