Best የአማርኛ ጥቅሶች™

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Картинки и фото

የ ፍቅር ጥቅሶች ♥️የ ናፍቆት ጥቅሶች 😭የ ህይወት ጥቅሶች ✨የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔አስቂኝ ጥቅሶች 😂🤣
ለ Tg Profile 🖼️,ሁሉም አንድ ላይ የምታገኙበት ነው
አብራችሁን ሁኑ😊
Buy ads: https://telega.io/c/+VcPpnBgVmIwItSgB

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций

አንዳንድ ሰዎች ውድድሩ ላይ ሳንኖር
እንዳሸነፍን ያስባሉ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

አንዳንዶች ኖረው ከሰጡን በላይ
ሄደው አስተምረውናል።😢

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

አንዳንዶች ኖረው ከሰጡን በላይ
ሄደው አስተምረውናል።😢

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

የኔ ልብ ሞኝነቱ መቼ ማቆም
እንዳለበት አለማወቁ..!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ. በዓሉ የሠላም፣የጤናና የፍቅር እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።
   
            እንኳን አደረሳቹ አደረሰን🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ በሰላም አደረሰን
በፍቅር ተስቦ የወረደው ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የፍቅሩን ፍፃሜ  በመስቀል ላይ ገልፆልን ሀያል ጌታ በመሆኑ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል ረድኤት በረከቱ በእያለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን!

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

ህያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ
#ተነስቷል
እንጂ በዚህ የለም

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

#ተነሳ
በድንገት እየሩሳሌም ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስ
በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

ቀዳም ስዑር
ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ
የጌታችንን መከራ በማሰብ
በፆም ታስባ ስለምትውል
የተሻረች ቅዳሜ ተብላ ተሰይማለች።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

#ስቅለት✝✝

እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን።

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

#ስቅለት
ለእኔ ብሎ ተሰቅሎልኝ እኔ ግን
ለእሱ ሚገባዉ ክብር እንኳን አልሰጠውትም

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

#አርብ
ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ
ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ
የኔን መገርፍ እርሱ ተገርፎ
ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ (፪)

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

#አርብ
በሚፈርደው ፈረዱበት
በሚምረው ጨከኑበት
በቁጣ ጎተቱት
ቀይ ግምጃ አለበሱት

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

#አርብ
ስቅለት

#ለእኔ_ነው ✝✝✝

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፤
ስለ በደላችን ደቀቀ፤
የደህንነታችንም ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበር፤
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን። ኢሳ 53፥5

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

#ህማማት
🙏አርብ🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

🙏ፀሎተ ሀሙስ🙏

https://t.me/joinchat/AAAAAFXD6ZwYFZiMCLUoAQ
  🖤 @Best_amharic_quotes 💛

ሼር 🙏

Показано 20 последних публикаций.