🌺🌸🌺🌸 ትርታዬ 🌺🌸🌺🌸
🌼🌼🌼 ክፍለ አስራ ሳስት (13) 🌼🌼🌼
🌻ልብ አንጠልጣይ እና አስተማሪ ታሪክ🌻
.....
በቃላችንመሰረት ክፍል 13 በ150👍 ይሄው
ቀጣዩ ቶሎ እንዲደርሰዎ ላይክ ማድረገዎን አይርሱ
#ውድ ተከታዮቸ ምናልባት ሲዘገይባችሁ ቅር እያላችሁ ሊሆን ይችላል እኔ የምዘገየው ብዙወቻችሁ በውስጥ መስመር ስራ ስለምንውል ማታ ብትፖስትልን ስላላችሁኝ ነው።
እስኪ ሀሳብ ካላችሁ አካፍሉኝና የሚስተካከል ነገር ላስተካክል።
.....መቅደስም ስለቷ ሰመረ እሷም እንደሱ ማፍቀሩን ባታውቅም በደስታ ሰከረች።
.....ይሄንን የሰሙት መምህር ያሬድ ወይንሸት ዮናስም በንዴት የሚይዙት የሚጨብጡት አጡ።
.....የጅማ ዩንቨርስቲ እሁድም ስለሆነ ገና በጠዋቱ ድምቅምቅ አለ።
.......የመቅደስንና የጌዲዮን ደግሞ የመገናኘት ደስታ እነብርሀን ባንድ ለማድረግ አሰቡ በመቀጠልም ከጌዲዮ የዶርም ጓደኞች ጋር በመነጋገር ገንዘብ አዋጡ ብርሀን የሀብታም ልጅ ስለሆነች ከሴቶች ከፍተኛውን ወጪ የሸፍነችው እሷ ነች ከወንዶች ደግሞ በለጠው ወይንሸትን ሲነግሯት በጣም ስለተቃጠለች ግን እንዲያውቁባትም ስለፈለገች ብሩን አዋጣለሁ ፓርቲው ላይ ግን አልገኝም ሌላ ቀጠሮ አለኝ አለቻቸው ሰአዳም አረ ብር በሽ ነው አንፈልግም አለቻት።
......በርግጥ ለብዙ ጊዜ አብረውት ሲማሩ በዝምታውና በበሽታው የተነሳ ለማናገር ቢፈሩትም ዛሬ ግን ደፍረው ከማናገርም አልፈው ወስደው ፀጉሩን አስቆርጠው በራሳቸው ምርጫ አልብሰው አስጌጡት ጌዲዮ መጀመሪያ ሲነግሩት ውስጡ ደስተኛ አልነበረም ምክንያቱም ብዙ ጫጫታና ወከባ ያለበት ቦታ አይመቸውም ቡሀላ ግን መቅደስ እንደምትኖር ሲነግሩት እሷ ካለች የትም ይመቸኛል በሚል ሀሳብ ፍቃደኛ ሆነ።
.
.....መቅደስም ሲነግሯት ደስታዋ እጥፍ ሆነ እሷንም እንደሱ አስዋቧት
......ከዛም የሚገርም ፓርቲ ሆነላቸው በርግጥ አንድ ላይ ባይሆኑም ግን ባይን እየተሰራረቁ አንዳንዴ ደግሞ ደፍራ እየሄደች እያናገረችው ምሽቱን ቦረቁበት ግን ጌዲዮ ያመዋል ብለው ሰግተው ነበር እሱ ግን እንኳን ሊያመው የህመም ስሜትም አልተሰማውም ሁሉንም ያዝናና ዋው የሚያስብል ምርጥ ምሽት አብረው አሳለፉ..............ዋዉ የትላንትናው ምሽት ዛሬ ቀኑን ልዩ አርጎታል መቅደስማ ሌላ ሰው ሆናለች ገና ከእንቅልፏ ስትነቃ ፊቷ በሀሴት ያበራ ነበር ሁሉም ጓደኞቿ ጨራርሰው ወደክላስ ሲሄዱ እሷ እረጋ ብላ ለሳምንታት የረሳችውን መዋቢያዋን አንስታ ትቀባባ ጀመር ሲላት እየዘለለች ሲላት ብቻዋን እየሳቀች ደስታዋ ልክ አጥቶ ነበር።
......ልክ ከዶርም ስትወጣ ጌዲዮን አገኘችው ድጋሚ እንዳዲስ ተፈራሩ እሱም ኩስትር አለ እሷም እንደበፊቱ በመርበትበት ሰላም አደርክ ብላ ጠየቀችው እሱም ፈጣሪ ይመስገን ብሏት ወሬ ሳይጨምር መንገዱን ቀጠለ እሷም ይህን ቃሉን ስለነበር የናፈቀችው ደስታዋ ጨምሮ እየዘለለች ወደ ክፍል ሄደች አስተማሪው መምህር ያሬድ ነበረ ትንሽ ደቂቃዎችም ሆኖታል ትምርት ከተጀመረ መቅደስ ምንም ሳትል ቀጥታ ገባች ያሬድም እልህ ስለነበረበት እስካሁን የት ነበርሽ ብሎ ተቆጣት እሷም የምትለው ሲጠፋባት ከጌዲዮ ጋር ነበርኩ ልትል አስባ ገና ጌዲዮ የሚለው ቃል ካፏ ሳይወጣ ያሬድ በንዴት ጌዲዮ ጌዲዮ ታዲያ ምን ይጠበስ የሚያዋጣሽ ትምርቱ ነው ያ በሽተኛ ነው ብሎ ጮኸባት ባንዴ ደስታዋን ከፊቷ አጠፋው።
......መቅደስም ይቅርታ ቲቸር መናገር ካለብህ እኔን ተናገረኝ በተረፈ ጌዲን እንድትናገረው አልፈቅድልህም ብላ መሬቱን እየደበደበች ሄዳ ወንበሯ ላይ ቁጭ አለች
........ዮናስ ጌዲን ማስፈራራት ፈልጎ ስለነበር ከጓደኞቹ ጋር መንገዱ ላይ ቆሞ ጠበቀው አጠገባቸውም ሲደርስ ና አለው ጌዲዮም አንገት እንደደፋ እኔን ነው አላቸው በተኮሳተረ ድምፅ አዎ አንተን ነው ና ጌዲዮም ያለምንም ፍራቻ አጠገባቸው ሄዶ ምን ፈለጋችሁ አላቸው ዮናስም ከት ብሎ ስቆ ወገኛ ከንዳንተ አይነቱ በሽተኝ ደሞ ምን ይፈለጋል ሲለው ጌዲያ ቆጣ ብሎ ታዲያ ለምን አስቆማችሁኝ አለ ዮናስም ላስጠነቅቅህ ስማ ከመቅደስ ስር ስር እላለሁ ብትል እደፋሀለሁ ታቃለህ እደፋሀለሁ ጌዲዮም በፌዝ መልክ እያየው ውይ ታዲያ ብትንቀኝም ከኔ ትልቅ ነገር ፈልገሀል እኔም አንድ ነገር ልንገርህ ጀግና ፊትለፊት ተዋግቶ ድል ያደርጋል እንጂ እንዳንተ ኋላ ኋላ ብሎ አይደለም እሺ መቅደስን የግልህ ማድረግ ካለብህ በፍቅር ነው የሚያስፈልጓትን የምትፈልጋቸውን ነገሮች በማጥፋት አይደለም እንደው በዚ መንገድ የግልህ ብታረጋት እንኳን መሰረት የሌለው ቤት አይቆምም እና እውነቱን ያወቀች ቀን የውሸት ማንነትህ ገደል ይዞህ እንደሚገባ አትጠራጠር አለው ዮናስም ደሙ ፈልቶ ስማ አንተ ደነዝ እንድትመክረኝ ሳይሆን እንድትጠነቀቅ ነው ያስቆምኩህ አሻፈረኝ ካልክ ግን በነብስህ ፍረድ።
ክፍል 14 ከ ይቀጥላል........
ለሀሳብ አስተያየት 👉 @Dinomu
ለመቀላቀል 👉 @mazngna