ከ ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በኋላ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄንን ይመስላል ።
ሊቨርፑል የአምናውን የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑን ማንቸስተር ሲቲን ወደ ማንቸስተር ከተማ በማቅናት 2-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወደ መርሲሳይድ አስፈላጊ ሶስት ነጥቦችን ይዞ መመለስ ችሏል ።
ሊቨርፑል የትናንትናውን ጨዋታ ማሸነፉን ተከትሎ ከተከታያቸው አርሰናል ጋር ያላቸውን ልዩነት በ 11 ነጥብ በመራቅ የዋንጫ ማሸነፍ ግስጋሴያቸውን አስቀጥለዋል ።
አብዛኛዎቹ የስፖርት ዘጋቢ ገፆች ዋንጫ የማሸነፍ ፉክክሩ አብቅቷል ሲሉ እየገዘቡ ይገኛሉ ።
SHARE 97.1
@Zetena_Sebat_Epl