4-3-3 web3 airdrops


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Криптовалюты


In this channel we will suggest you good website and app airdrops . Stay tuned

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


ይሄ የንግድ ጦርነት አስፈሪ እየሆነ መጥቷል " ዛሬ ቻይና ወደ ሀገሯ ከሚገቡት የ ካናዳ እቃዎች ላይ 100% ታሪፍ ጥላባታለች 😳

አሁን ላይ አለምአቀፍ የንግድ ጦርነት ተነስቷል ማለት ይቻላል


Burning" Pool is Live now

How to Participate:

1⃣Download the Roam App.
2⃣Burn Roam Points in the suitable pool.
3⃣Claim your $ROAM in your Roam Earn Wallet.

4k 0 15 69 27

GM 433 😕


Focus 👀 🤝 ያልጀመራችሁ ጀምሩ


እንቅልፍ ይንሳህ አቦ 😫

4.7k 0 0 12 103

ደህና እደሩ ቤተሰብ የነገ ሰው ይበለን 🙏❤️


እንድታውቁት እዚህ ቻናል ላይ በፍፁም Ton blockchain [ Telegram ] የነካካው Airdrop post አይደረግም !!!

So ወጥራችሁ ስሩ 😊 ከ Ton blockchain ወጣ ብላችሁ ' አድማሳችሁን አስፉ ! የምትፈልጉትን ለማግኘት እስከ መጨረሻው ተጓዙ ! ተስፋ አትቁረጡ !

5.9k 0 1 81 229

47% Minted 😊


Mint አደረጋችሁት ???


Репост из: 4-3-3 web3 airdrops
Monad ላይ ማወቅ ያለባችሁ ወሳኙ ነገር ከMonad ecosystem ጋር የምታረጉት Interaction / transaction ነው !!

ይሄ ማለት NFT Mint ስታደርጉ Swap /Bridge ስታረጉ Memecoin Trade ስታደርጉ " Monad Ecosystem ላይ ያሉትን Test tokens " Stake Swap ስታደርጉ ነው አሪፍ የሚሆነው " ደረጃ የሚሰጣችሁ ወይም ውጤታማ የምትሆኑት 1000 Monad ስላላችሁ አይደለም " ባላችሁ Test token transaction ስታበዙ ብቻ ነው " እኔ በተቻለ መጠን ለ transaction እንዲያመቻችሁ NFT እና Memecoin Create አደርግላችኋለው 😊


/Step 3
Monad faucet አገዛዝ


✅በመጀመሪያ  VPN አብሩ ካለ VPN አይሰራም !!
✅በዚህ ሊንክ ግቡ http://monad.ambient.finance/swap
✅ቀጥሎ Wallet connect አድርጉ
✅ከ Eth ወደ MON [monad] swap አድርጉ

✅ አለቀ 😊 "ስትገዙ በራሳችሁ ሀላፊነት ግዙ " እኔ ከደሙ ንፁህ ነኝ 😁እኔ በግሌ የመጣው ይምጣ ብዬ Risk ወስጄ ነው የገዛሁት

5.6k 0 19 10 11

/Step2
MONAD Faucet አገዛዝ


✅ ቅድም የገዛችሁት Spoila Eth ዋሌታችሁ ላይ እንደገባላችሁ ካረጋገጣችሁ በኋላ በዚህ ሊንክ ግቡ ' http://testnet.orbiter.finance

✅Wallet connect አድርጉ
✅ከ Spoila eth ወደ Monad spoila Bridge/swap አድርጉ

Step 3......

5.1k 0 22 10 10

/Step1 MONAD Faucet አገዛዝ

https://testnetbridge.com/sepolia

✅በመጀመሪያ sepolia ETH ግዙ
✅Wallet connect አድርጉ

-አስተውሉ  ዋሌታችሁ ላይ የተወሰነ Eth ሊኖራችሁ ይገባል "

SO ባላችሁ Eth " መጠን ^ የአቅማችሁን  Spoila Eth ትገዛላችሁ "  Swap
አድረጋችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ  ቆይቶ ይገባላችኋል " አንዳንዴ እስኪገባ እስከ 1 ሰአት ሊቆይ ይችላል

Step 2.....


Репост из: 4-3-3 web3 airdrops
በተጨማሪም እንዴት አድርጋችሁ Monad testenet token መግዛት እንደምትችሉ ዛሬ በደንብ አሳያችኋለው " በጣም ቀላል ነው ሁላችሁም ማድረግ የምትችሉት ነገር ነው 👌


⭐️The Drip (Monad)
https://magiceden.io/mint-terminal

✅Supply 5000
✅Price 0.5 MON


Beamable 500 point የሚያስገኝ Task መጥቷል ግቡ እና ስሩ " like " repost " comment ማድረግ ነው
@web3airdrops433
@web3airdrops433

5.7k 0 12 35 37

Quick BLOCKMESH Update 🚨

Complete Perks and earn Multipliers + Bonus

• Go to BLOCKMESH
• Head to “Perks”
• Follow WootzApp accounts
• Complete Intract Quest (optional)
• Done ✅

5.9k 0 30 32 48

GM FAM


እሺ ዛሬስ ምን አዲስ ቤተሰብ ?  እስቲ በአሁኑ ሰአት ወጥራችሁ እየሰራችሁ ያለው project ምንድነው ??

ሁላችሁም Comment ላይ አሳዩኝ 😊

6.4k 0 1 197 75

MIRA NETWORK TESTNET 🚨

በ DEC 3 ነው LAUNCH የተደረገው MAXIMUM SUPPLY 250 M LUM ነው !

🚨ማሳሰቢያ REGISTER ስታረጉ FULLNAME ሚለው ጋ የመታወቂያ ስማችሁን አስገቡ በኋላ VERIFY ለማረግ እንዳያስቸግራቹ

KYC አለው በቅርቡም ይጀመራል

🔴በመጀመሪያ አፑን 👉 DOWNLOAD

REFFERAL CODE 👉 433AIRDROP

በቀን አንዴ ገብቶ MINING ማስጀመር ነው

6.8k 0 182 54 75
Показано 20 последних публикаций.