#10_ሰው_ይፈለጋል።
👉የደንበኞች አያያዝ ባለሙያ
👉Yes Express
👉ዲፕሎማና ከዚያ በላይ በማርኬቲን፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በከስተመር አያያዝ፣ በሴልስ ፤ ሴክሬታሪያል ሳይንስ ፤ኮምፒውተር እና ኢንፎርማሽን ቴክኖሎጅ እና ተያያዥ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች - ዲፕሎማ 3 በድግሪ 2 ዓመት የሥራ ልምድ
👉እስከ 19-December-2024
👉ብዛት፡ አስር/10/
👉የሥራ ቦታ፡ ለሁሉም የሥራ ዘርፎች አዲስ አበባ ይሆናል፡፡
👉ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶኮፒና ማመልከቻ ጋር በማያያዝ 22 ከሚገኘው ከጎላጎል ህንፃ ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ኳሊቲ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በአካል መታችሁ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለክልል አመልካቾች በድርጅቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
📲 0911240719
📲 0911690367
📲 0911690873
📲 0911690893/94/97