ግጥም_𝑘𝑖➳𝑢⓰™ ጋር


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Цитаты


╔╦══• •✠•❀  -  ❀•✠ • •══╦╗
   🔥𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄 𝐓𝐎
#ʙɪʀᴛʜᴅᴀʏ ᴘɪᴄ🎂🎂
#ᴄᴏᴜᴘʟᴇ ᴘɪᴄ👨‍❤️‍👨💏
#ᴏʟᴅᴇsᴛ ᴍᴜsɪᴄ 🎼🎺
#ꜰᴜɴ ᴠɪᴅᴇᴏ 🤣😂
#ʟᴏᴠᴇ ᴛɪɴɢs❤️
➣for any promotion and
Advertising 📩 inbox
@fiyam_etaya
Phone 0977480405
Join 👇requests የሚለውን ይጫኑ 👇

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Цитаты
Статистика
Фильтр публикаций




ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ

ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/+B2XddcbuKxYxYjk0
https://t.me/+B2XddcbuKxYxYjk0


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇


✅ ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ❓

➠ Channel 📌
➠ ሽያጭ💄💅
➠ ድርጅት💼
➠ Events 💃🕺
➠ Consultancy🔅
➠ የልብስ እና የጫማ ማስታወቂያዎች👗👠
➠ እና ሌሎችም .. 🫴

📌 ሁሉንም በተመጣጣኝ ዋጋ ማስተዋወቅ
ምትፈልጉ አሁኑኑ ያናግሩን 👇👉@fiyam_etaya


💔💔
ጦሴን ይዛው ትሂድ
                  ለኔ አላላትም❤️‍🔥
ብትጠራኝ እንኳን
                   አልከተላትም😏
  ረስቻታለሁ ከፈለገች
                           ትጥፋ😤
  ሌላ ቆንጆ ሞልቷል
                    ቅንጣት አልከፋ☹️       
                
   እልና ሰዎች ፊት😎
እንባዬ ይወርዳል በጨለማ ለሊት🥺 💔

@fiyam_etaya

8.7k 0 59 19 130



🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ

ተቀላቀሉን 👇👇

https://t.me/+hqF7KcoObyQ0OGM0
https://t.me/+hqF7KcoObyQ0OGM0


Do you want amazing wallpaper ?


💔የማይሽር...ጠባሳ💔
፨።።።💘💘💘።።።፨

ቀኑም አይመሽልኝ ለሊቱም አይነጋ
ልቤ እየተቀጣ በሀሳብ አለንጋ😥
ከልብ የማይጠፋ ከቶ ማይረሳ
ህመሙ የማይድን የማይሽር ጠባሳ❤️‍🔥
ቁስሉ የሚቆጠቁጥ የህሊናን ዕዳ
አሸክማኝ ሄደች በሰውፊት አዋርዳ😔💔
ሀዘን ድንኳ ጥሎ ጎጆውን ቀልሶ
ልቤውስጥ ይኖራል ጎኔን ተንተርሶ
ልቤ ፍቅርን ብሎ ለፍቅር ባደረ😒
ሀዘን ቤቴን ወርሶት ቅስሜ ተሰበረ🙍‍♂
.
.
ያላረኩት የለም ልቤን ለማሳመን
በደልሽን ችዬ ካንቺ ጋር ለመሆን😟
ግን አንቺ አልገባሽም ባንቺ መጎዳቴ
በብርሀን ጭለማ መሆኗን ህይወቴ።🥺

👉
@fiyam_etaya
#ሼር አደራ🙏


ታውቂያለሽ ስትርቂኝ
  እንደምትናፍቂኝ
አንቺ የሌለሽ እንደው
በድን ነው ምሄደው ።
              •
              •
       ከሌለሽ የለሁም
••••••••••••••••••••••••••••
                🎤🎤🎤
     ✍ በወንደሰን ተሰማ 📜

👉
@fiyam_etaya💚
      
           

20.3k 0 108 7 107

Happy birthday to me🎂🤗

100k followers tank you family 👨‍👩‍👧🥰🥰 ......... 200k


🍀🍀🍀 መርጌታየባህል  ህክምና
     ☎📞0970144413
ትክክለኛዉን እና የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችንን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ?? እንግዲያውስ ከምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎት በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል፩
፩  🍀🍀ለሀበት
፪ 🍀🍀ለመፈትሄ ስራ
፫  🍀ለመስተፋቅር
፬ 🍀🍀ለስንፈተ ወሲብ
፭  🍀🍀ለበረከት
፮  🍀🍀 ለገቢያ
፯ 🍀🍀 ለትዳር እንቢ ላላቹሁ
፰  🍀🍀 ለአይነ ጥላ
፱  🍀🍀ለስልጣን
፲🍀🍀ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ
፲፩🍀🍀ለግርማ ሞገስ
፲፪🍀🍀ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ
፲፫🍀🍀አፍዝ አደንግዝ
፲፬🍀🍀ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ
፲፭🍀ለሁሉ መስተፍቅር
፲፮🍀🍀ለድምፅ
፲፰🍀🍀ለብልት
፲፰🍀🍀ለውጭ እድል
፲፱🍀🍀 ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
፳🍀🍀ለደም ግፊት
፳፩🍀🍀ለመካንነት
፳፪🍀🍀 ለህመም
፳፫🍀🍀ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ
፳፬🍀🍀ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ
ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ
፳፭🍀🍀ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ
፳፮🍀እፀ መሰዉር
፳፯🍀🍀ኤች አቪ ኤዲስን የሚያስወግድ ለሁለት ወር የሚወሰድ መድሀኒት
ከምንሰጣቸዉ
በትንሹ  ይህን ይመስላል
    🍀 🍀በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን  
🍀🍀ልብ ይበሉ አንዳንድ ግለሰቦች በሀሰተኛ ግለሰቦች እየተጭበረበሩ  እደሆነ ደዉለዉ አሳዉቀዉናል እናም ትክክለኛዉን የባህል መድሓኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ
🍀🍀ለጥያቄ ይደውሉልን
0970144413


ቀን 8 ሳላይሽ ....

.
ሳምንት ተሳበ
ጨረቃ ፊትሽ፣ ካበራኝ ደምቆ፣
የሳቅሽ ጨረር
ካጥለቀለቀኝ፣ ከጥርስሽ ፈልቆ።
አዘገመ ቀን!!!

ሳምንት አይመስልም
ከጎደልሽብኝ፣ ከጆሮ ከአይኔ፣
ክፍለ ዘመን ነው
በናፍቆት ሂሳብ፣ በመውደድ ቅኔ።

ፍቅርሽን ሳለቅስ
የሰማኝ አባሽ፣ ወሬ ዘዋሪ፣
ሌላ ሴት እንዳይ
ይጠቁመኛል፣ ድንበር መካሪ።

እንዴት ላስረዳ
ሽባ እንደሆንኩኝ፣ ፍላጎት ሸሽቶ፣
እንደማይችለው
ልቤን ማስከፈት፣ ሌላ አንኳኩቶ።
እንዴት ልናገር????

እሺ አልኳቸው ....

እሺ አልኩና
"ቆንጆ" ያሏትን፣ ቀረብኳት ለአፍታ፣
ጥፍርሽ ናፈቀኝ
ከሙሉ አካሏ፣ ከሰውነቷ።

እንደው ቢጨመቅ
ሺህ ሴቱ፣ በአንዴ፣
ሌላውን ተይው
ጥፍርሽን ማከል፣ ይችላል እንዴ?

ሲቀራ የሰማ የመውደድ ኪታብ፣
ትንሽ ያወቀ የፍቅርን ሂሳብ፣
ራርተሽ መጥተሽ ያይሻል በሀሳብ።
እንዳትቀሪ።

አልሆነልኝም
ሌላ ሊተካው፣ ያንቺውን ቦታ፣
ላግኝሽና
ዳዒም አይንካው፣ ልቤን ቅሬታ።
ጎጆ እንመስርታ!!!

ናፍቄሻለሁ!!




   

19.9k 0 123 7 157

አወይ ቅላፄ
ሲያለሰልሰው፣ ታምቡሬን ስሞ
አወይ አሳሳቅ
ነፍስ ሲሰጠኝ፣ ልቤን አክሞ።
ደስ ሲል ድምጿ!!!

ድምፅሽ ሲነካኝ ....

ለአንዴ ለአፍታ
ጀነት መሰለ፣ ቦታው ዙሪያዬ፣
ሻዩ ተደፍቶ
ከውሰር ተሞላ፣ በብርጭቆዬ።
ሀያል ነው ድምፅሽ!!

መልዓክት ራሱ
ተክቢር እያሉ፣ ዞሩኝ በደስታ፣
አስተናጋጇ
ለምጧ ጠፋላት፣ ድምፅሽን ሰምታ።

የክረምቱ አየር
ይሞቀኝ ጀመር፣ በድምፅሽ ርዶ፣
ደስታ ወረረኝ
አንቺን በማድመጥ፣ ሸሸሁ ከመርዶ።
ሲጣፍጥ ድምፅሽ!

     
  ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳᵉ
   


   

38.5k 0 170 16 282

፨✝✝ መርጌታ ይኸይስ የባህል ህክምና አዋቂና ቀማሚ✝✝፨ 0905901674
ከሀገር ውጭም ሆነ ከሀገር ውስጥ ላላችሁ በርቀት ምክንያት መምጣት ላልቻላችሁ ባላችሁበት መስራት እና መላክ እችላለሁ።                                ↘️ የምንሰጣቸዉ የጥበብ አገልግሎቶች :
1 =ለሀብት
2 =ለገበያ
3  =ለወሲብ ስንፈት (ለውፍረት:ለቁመት)
4 =ለመስተፋቅር
5 =ጥይት ለማያስመታ
6 =ለቁማር
7 =ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 =ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 =ለዓቃቤ ርዕስ
10 =ለመክስት
11 =ቡዳ ለበላው
12 =ሰላቢ የማያስጠጋ
13 =ለመፍትሔ ሀብት
14 =ለመፍትሄ ስራይ
15 =ለሁሉ ሠናይ
16 =ለህማም
17 =ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ)
18 =ለመድፍነ ፀር
19 =ለማንኛውም አይነት ቁስል መሻሪያ
20 =ለበረከት
21 =ለከብት መስተሐድር(ከብት እንዳይጠፋ)
22= አፍዝዝ አደንግዝ(እፀ_መሰውር)
23 =ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 =ለግርማ ሞገስ
25 =መርበቡተ ሰለሞን
26 =ለዓይነ ጥላ
27 =የሌባ ገትር(ሌባ የማያስገባ)
28 =ለሁሉ መስተፋቅር
29 =ለፊት ማዲያት
30 =ለእድል(ለቁማርም ቢሆን)
31 =ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 =ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 =ለመካንነት መሻሪያ
34 =ለኪንታሮት በሽታ(በሚቀባ የሚሰጥ)
አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው
የተጋቡ ካሉ 0905901674
አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት
ማሳሰቢያ፦🌿የሰውን ልጅ ለመጣል ለማሳበድ በ አጠቃላይ ከህይወት መስመር ለማውጣት አንሰራም🌿

ለጥያቄዎ 0905901674  ይደውሉልን::


❤️‍🔥ከፍቅር በላይ💔

አፍቅሮኛል እያልሽ ያወጋሽው ወሬ
ስንት ጆሮ አልፎ ከኔም ደርሷል ዛሬ።
በኔ መውደድ ታስሮ መላወስ ከብዶታል
ያልሺውም ንግግር ከጆሮዬ ገብቷል።
ከራሴው ሳትሰሚ ሳታውቂው እርግጡን
የብብትሽን ጣልሽ ስታልሚ ቆጡን።
ሁሉን ሰምቻለው ማን ምንስ እንዳለኝ
አንቺ አፍ እንዳለሽ እኔም ጆሮ አለኝ።🤷‍♂

ምንም ይሁን ምንም
ስሜን ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም
እውነቱ ግን ይህ ነው እኔ አላፈቅርሽም😕
እኔስ አልወድሽም።

እርግጥ ነው አልክድም...
ከቤትሽ ፊት ለፊት ከዋርካው ጥላ ስር ሁሌ እቀመጣለው😊
ዕድል ያልቀናኝ ለት ያላየውሽ እንደውስጥ ጭንቄን አምጣለው
ያየውሽም ከሆን እንደ ረጋ ወተት በደስታ እናጣለው።🥰

እርግጥ ነው አልክድም
ያ የሰፈራችን ጠብደሉ ጎረምሳ በጨዋታ መሀል ሲሰድብሽ ስሰማ
በጣም ተናድጄ ፈንክቼው ሮጬያለው ጠብቄ ጨለማ።❤️‍🔥
ደግሞም የሆነ ጊዜ በመንገድ እያለፍሽ አንዱ ጓደኛችን የለከፈሽ ለታ
ደም ፋላቴ መቶ
#አዝንቤበታለው የቡጢ ጋጋታ።😡

እርግጥ ነው አልክድም
ሳገኝሽ ስቄያለው ሳጣሽም ከፍቶኛል
አንቺን ብቻ እያየው በመንገድ ሳቀናም ስልክ እንጨት ገጭቶኛል
ትረፍ ሲለኝ ከላይ መኪናም ስቶኛል።😢

እርግጥ ነው አልክድም
ጎኔና ፍራሼ የገጠሙ ጊዜም በህልሜ አይሻለው💗
ስምሽን ሲጠሩት የጠሩኝም መስሎኝ ስንቴ አቤት ብያለው🙄
አዝነሽ ያየው ቀንም ደም እንባ አልቅሻለው።

ይህንም አልክድም
ምንም ቢሆን ምንም
እኔ አንቺን #አልወድም😒

አፍቅሮኛል ብለሽ ስሜን #ስላጠፋሽ አላዘንኩብሽም
እውነት እውነት ስሚኝ አላፈቀርኩሽም።

ይህ ፍቅር አይደለም❤️‍🔥
ይህ መውደድ አይደለም
ለጓደኞችሽም ዳግም ስታወጊ
ከዚህ የተሻለ ሌላ #ቃል ፈልጊ።
አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አትግደዪ
ከፍቅር በላይ ነው #ያፈቀረኝ በዪ🥺
ከመውደድ በላይ ነው የወደድከኝ በዩ።

ሼር🙏

48.6k 0 465 36 534

..ስሙማ ዛሬ አንዱ ምን አለኝ መሰላቹ አግቢኝ ከዛ በምን ታኖረኛለህ ስለው ቆሎ እየቆረጠምን አለኝ🫢

አገባው ነበረ 🙄

ቆሎ እየቆረጠምን እንኖራለን ውዴ
ልጅ በልጅ ይሆናል ቤታችን መውደዴ🥰
አንቺ ውሀ አጣጬ የእግዜር ባላደራ
እሺ በይኝ ላግባሽ ቤታችንም ይድራ 💍
አለኝ የኔ ሚስኪን አገባህ ነበረ😊
ቆሎ ባልቆረጥም እርሀብ ባይደፋኝ😁
ሊያውም በዚ ዘመን ያልከው ውዴ ዝምብለህ ስታየኝ የኤርፎራ ዶሮ እመስላለው እንዴ
ጭራሹን ልጅ በልጅ ሆኜልህ🙄
አንዱን በኋላዬ ሌላውን ከፊቴ
ቀሚሱን በግራ ቀሚሱን በቀኜ
እሪ እቧ ሲሉብኝ መንምኜ መንምኜ🙄
የድስት ፍቅፋቂ በጋራ ስንበላ 🙄
ጎረቤት ቢረብሽ ይደብራል ኋላ🤷‍♀
እኔም ተማርሬ እግዜር ከሚከፋው
ቆሎህን ለብቻህ ተደብቀህ ብላው
🤗

​​​​

38.3k 0 337 36 441

.እስቲ ላፍቅር ደግሞ

ለብቻ መጓዙ ካልተመቸው ጎኔን
የነጠላ ኑሮ ካበዛው ህመሜን
ታግዬው ካልቀናኝ የህይወት ጎዳና
እስቲ ልሞክረው ደግሞ ላፍቅርና
ትዕቢቴን ቀንሼ፤
ከሰው ተናንሼ፤
ልኑር እንደሌላው፤
ልቤን እንዲደላው፤
ይፈወስ እንደሆን የያዘኝ አባዜ
ያወጣኝ እንደሆን ነቅሎኝ ከትካዜ
እንዳዲስ ካበበ የመኖር ጉጉቴ
ይሻል እንደሆነ ነገ ከትላንቴ
ጎደሎው ከሞላ ጠማማው ከቀና
እስቲ ልሞክረው ደግሞ ላፍቅርና



👉
@fiyam_etaya

52.8k 0 377 29 358

.እኔ ምልክ ጀንናው
ታማኛለ አሉ እዚህም ጋር እዛም ጋር
ወዳኛለች ብለክ ሴቲቱም ወንድም ጋር
መውደዴ ደበረክ ወይስ አፍርክበት
ወይስ ደስ ብሎክ ነው የምትጎርርበት
ተረጋጋው ጀግናው መች አረጋገጥክ እንደወደድኩ
አንተን ባየው ቁጥር 😃ፈገግ ስላልኩልህ
ወይስ በሄድኩበት ሁሉ ስለማጋጥም🤔
ኸረ 👂ስማኝ 🦸‍♀️ጀግናው ልብ ይረጋጋ
ደስ አልከኝ አልኩ እንጂ መቼ ልቤ❤ ገባክ😏
እኔ አንተን አደለው ደስ ያለኝን ሁሉ ከልቤ❤ የማስገባው🤨

ግጥም 👉
@fiyam_etaya

46.6k 0 324 10 329

...✌️ሰላም 👨‍👩‍👧ቤተሰብ  አላቹ ወይ🔥🙏

የእርሷን 📸🌌ፎቶ ባማረ መልኩ edit እናደርጋለን ልክ ☝️ከላይ እንደምትመለከቱት የራሳቹን መልክ ድቅ አድርገን እሰራለን 🔥😎🙏

  ነፃ አይሰራም ማሰራት የምትፍልጉ ብቻ
አናግሩኝ ➜
@fiyam_etaya

    .like ሼር አበረታቱን 👇👇
 
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

Показано 20 последних публикаций.