ይህንን ያውቃሉ⁉️
🇮🇸አውሮፓዊቷ ሀገር አይስላንድ በአለማችን ላይ ከሚገኙ ሀገራቶች በሙሉ በለጋ እድሜያቸውን ድንግልናቸውን በሚያጡ ሴቶች ቁጥር በቀዳሚ ደረጃ ላይ ትገኛለች ... በአይስላድ በአማካይ ሲሰላ ሴቶች ድንግልናቸውን የሚያጡት ገና በ 15 አመት ከ 6 ወራቸው ነው 😲, ከአይስላንድ በመቀጠል ዴንማርክ ፣ ኖርዌይና ብራዚል ተከታዩን ደረጃ ይይዛሉ 🫣
ከዚህ በተቃራኒ በአለማችን ላይ በርካታ ድንግሎች ያሉባት ቁጥር አንዷ ሀገር ሳውዲ አረቢያ ናት 🇸🇦 .... ሀገራችን ኢትዮጵያ በርካታ ድንግሎች ያሉባት ሀገር ተብላ 50ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች 🇪🇹
@KE_ALEM_DINKADNK