ቀልድ ብቻ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤝😉
📥 || - ለማንኛውም የማስታወቂያ ስራ - @Muba_Jr

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ቦታችንን /start ላለ ሰው ዛሬ ማታ የ 500 ብር ሞባይል ካርድ እንልካለን መልካም ቀን👏🎉

ቦቱን /start የሚለውን በመንካት Start በሉት ከዛ inbox መተን እንከፍላለን🫡


🚨🌙 በሳውዲ አረቢያ ጨረቃ መታየቷን ተከተሎ የታላቁ የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል።

ለመላው ሙስሊሞች ከወዲሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🙏

ረመዳን ሙባረክ 🌙

#RAMADAN1446


የሌለ ጦዘህ #ሻማ🕯ገዝተህ ና ስትባል ሱቅ ትሄድና ሻማውን ሲሰጥህ..

#እስቲ_ቼክ_አርገው_ይሰራል 😂😆😆


ሴትዮዋ "አመሰግናለሁ" ብለዉ ከታክሲ ሲወርዱ ባለታክሲዉ "ምስጋና ኪስ አይገባም" ሲል ሴትዮዋ ቀበል አርገዉ

       "#እሺ_ሌባ_ይስጥልኝ" አላሉትም 😂

ደግሞ አልገባኝም የሚል አይጠፋምኮ
               #የገባው 👍

17.5k 0 27 11 485

ግን ለምን ይሆን ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ ብዬ ልቤን ስጠይቀዉ

ምን ብሎ ቢመልስልኝ ጥሩ ነዉ |

ፍቅር እንደያዘህ አታስመስል
ቀን ስለ ተኛህ ነው 😂


#ደነዝ መሆኔን ያወቅኩት ...

ለ #maths ፈተና በ #calculator ፋንታ የቲቪያችንን ሪሞት ይዤ የሄድኩ ቀን ነው።🙈

15k 0 37 2 285

አጎቴ ሚስቱ ሞታ ለቀብር ቦታ 40,000 ብር ሲጠይቁት ........ምን አለ
.
.
.
.
እኔ እኮ ቅበሩልኝ እንጂ አስነሱልኝ አላልኩም😂😂


ጦዘህ መኪና እየነዳህ ትራፊክ አስቁሞህ "ለምንድን ው ቀበቶ ያላሰርከው" ሲልህ...👮
:
:
:
ቱታ እኮ ነው ያደረኩት😳


ጪሰኛው ጀለስ ገና ከመቀመጡ አምስተኛውን ሲጋራ ሲለኩስ🤒🤒
.
.
.
.
ወንድሜ አፍህን ይበርድሀል እንዴ  😂😂😂😂😂😂😂😂😂


ቺኳ ጋር ለመደወል የሌሊት Package  ገዝተህ ስትደውል አላነሳ ስትልህ የድሮ ፍሬንዶችህ ጋር ደውለህ
.
.
.
.
"እናንተ ሰው ካልደወለ አትደውሉም በቃ"😂😂😂


ባልና ሚስት ተፋቱና ሚስት ድርሻዋን ከወሰደች በኋላ "ጥርስ በጥርስ ሆቴል" የሚል ከፈተች።

ይሄን ያየ ባል ተበሳጨና ከፊት ለፊቷ ሄዶ ምን የሚል ሆቴል ቢከፍት ጥሩ ነዉ

"ጥርስሽ ይርገፍ ሆቴል"


😂😂😂

15.7k 0 64 17 308

Grade ያበላሸብህ ቲቸር ሐኪም ሆነህ ቶንሲል አሞት አንተጋ ሲመጣ... .
                💉💉💉
#የልብ_ህመም ስላለብህ የጭንቅላት #ካንሰር  እንዳይዝህ #የኩላሊት ንቅለ ተካላ ታረጋለህ መጀመሪያ ግን ህመሙ እንዳይሰማህ #እግርህ ይቆረጣል🤣😂😜                                    
እስከ እዛ ግን ቲቸርዬ ቻናላችን Join ብለህ ፈታ በል።።😂😂😂😂😂😂


እኔ ፡ ሳትደብቂ ንገሪኝ ከስንት ሰውጋ ተኝተሻል?

ሚስት፡ ካንተጋ ብቻ

እኔ ፡ በእውነት

ሚስት፡ ሌሎቹማ መቼ ያስተኙኛል
😂😂😂😂


#ሶስት_ቦዘኔ_ወንድ_ልጆች_ያሉት_አዛውንት_አባት ለልጆቹ እንዲህ አላቸው…

« ልጆቼ እኔ ከሞትኩ በኋላ ይህን ቤት አፍርሱት ፤ ከቤቱ ስር ለናንተ ብዬ በብረት ሳጥን ያጠራቀምኩት አንጡራ ሀብት አለና ለቀሪ ህይወታችሁ ይሆናችኋል »

ልጆችም ወዲያው ፀሎት ይጀምራሉ...« ፈጣሪያችን ሆይ! አባታችን እንደምታየው አርጅቷልና እባክህ ወዳንተ ጥራው» ። አባትም ከ2 አመት በኋላ ሞተ ። በሞተ በማግስቱ ቤቱን ድምጥማጡን አጠፉትና የተቀበረውን ሳጥን አወጡት። ሲከፍቱት አንዲት ቁራጭ ወረቀት ብቻ አገኙ ፤ እሷ ላይ የተፃፈውን ሲያነቡት…



« ወንድ ከሆናችሁ ያፈረሳችኋትን ገንቧት»   ይላል🙈😂
😁

14.2k 0 48 10 359

መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ?
.
አቤ: አላቀውም
.
መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ !
.
አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ
.
መምህርት: ይቻላል
.
አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ?
.
መምህርት: አላውቃትም ምነው
.
አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !😳😳😳


አባት፡- ከኔ እና ከናትህ ምትወደው ማንን ነው?

ልጅ፡- ሁለታቹንም ❤️

አባት፡ የበለጠ የምትወደው?

ልጅ፡ ሁለታቹንም

አባት፡ አንተ አንዱን ተናገር?☹️

ልጅ፡ ሁለታቹንም

አባት፡ እሺ እኔ ለንደን ብሄድ እናትህ ደሞ ፓሪስ ብትሄድ ወዴት ትሄድ ነበር?

ልጅ፡ ፓሪስ ☺️

አባት፡ አሀ...እናትህን ነው ማለት ነው የበለጠ ምትወደው:: 😞

ልጅ፡ አይደለም, ፓሪስ ስለምትመቸኝ ነው ...

አባት፡ እሺ እኔ ወደ ፓሪስ ብሄድ እሷ ደሞ ወደ ለንደን ብትመጣ ወዴት ትሄድ ነበር?
ልጅ፡ ለንደን
አባት፡ (በቁጣ) ለምን?😡
.
.
ልጅ፡ ፓሪስ ሄጄ ነበራ

13.2k 0 55 14 381

ልጁ: አግቢኝ ?💑
ልጅቷ: ቪላ ቤት አለህ?🏠
ልጁ: የለኝም
ልጅቷ: ዴክስ መኪና አለህ?🚗🚗
ልጁ: የለኝም
ልጅቷ: ደሞዝህ ስንትነው?
ልጁ: ደሞዝም የለኝም ግን......
ልጅቷ: ግን ምናምን አልፈልግም ዞር በል ከፊቴ (ደፋር ምንም ሳይኖረው ሊያገባኝ ይፈልጋል እንዴ!)
ልጁ: (በውስጡ ለራሱ)
ቪላ የለኝም ግን G+3🏬🏬 ህንፃ ቤት አለኝ, ዴክስ መኪና🚗🚗 የለኝም ግን
ሊሞዚን መኪና አለኝ, ደሞዝ የለኝም
#ምክንያቱም የራሴ ድርጅት🏦🏦
ነው!...... ወይኔ! አይ ሴቶች

13.2k 0 32 13 424

የሰው ልጅ ማለት ዛፍ ይቆርጥና ወረቀት ከሰራ በኋላ 😳
.
.
.
.
ወረቀቱ ላይ " ዛፎችን እናትርፍ " ብሎ ሚፅፍ ድንቅ ፍጥረት ነው::😂😂

13k 0 28 3 338

ቤት ውስጥ ጦርነት መፍጠር ከፈለክ አጭር ዘዴ

ለ Mother ትሄድና አባዬ Kana ቲቪን ደልተው ብሎኛል ትልና ለ Father ሄደህ ደሞ እማዬ Esat ቲቪን ደልተው ብላኛለች ማለት ነው😂



😂😂😂😂

14.6k 0 30 10 291

ሁሌ ባለ አምስት ብር ካርድ የሚሞላዉ ጀለስ 810 የ100  ብር ብድር ሲጠይቅ


810
Dear Cutomer  ምን አስበው ነው ሲም ካርዱን ሊጥሉት ነዉንዴ

😂😂😂

Показано 20 последних публикаций.