😍ውድ የመልካም ልቦች ቤተሰቦች😍 እንዴት ናችሁ ? በሃሳባች መሰረት አዲስ ታሪክ ልንጀምር አስበን ነበር ነገር ግን ትንሽ የሆነ ነገር ገጥሞኝ ነው ምን መሰላችሁ ይሄ ሳምንት ተፈታኝ ስለሆንኩኝ ነው ያዘገኘነው ፈጣሪ ካለ ከቀጣይ ሰኞ በኋላ እንደምንጀር እርግጠኛ ነኝ እስከዛ ድረስ በትግስት በምንለቀው ሀሪፍ ግጥሞች በማንበብ ተባበሩን ❤️
🙏 ከይቅርታ ጋር እና በጰሎት አግዙኝ 🙏
🙏 ከይቅርታ ጋር እና በጰሎት አግዙኝ 🙏